Ztabor Film Production & vfx studio

Ztabor Film Production & vfx studio ZTABOR FILM PRODUCTION is a new visual effect,special effect,operating your script and film making studio. The new Ethiopian film era is begin Create. Record."

ZTABOR FILM PRODUCTION is a new visual effect,special effect,operating your script,motion graphics,story board,AD,and film making studio
"Dream.

Shah Rukh Khan Wow Ethiopia!!! Thank U, this is so sweet. Loving the celebrations.
28/12/2023

Shah Rukh Khan
Wow Ethiopia!!! Thank U, this is so sweet. Loving the celebrations.

Tiger 3  Century Cinema Ethiopia Addis Ababa First Time
20/11/2023

Tiger 3 Century Cinema Ethiopia Addis Ababa First Time

Tiger 3 Century Cinema Ethiopia Addis Ababa First Timeቃሲም መካ የህንድ ፊልም ተርጓሚ
20/11/2023

Tiger 3 Century Cinema Ethiopia Addis Ababa First Time
ቃሲም መካ የህንድ ፊልም ተርጓሚ

Hope New Short Film If U like vote and comments
16/08/2022

Hope New Short Film If U like vote and comments

2022 International Short Film - Focus on Ability Short Film Festival. Full details at www.focusonability.com.au

በኢትዮጵዊው የፊልም ባለሙያ ኃይሌ ገሪማ የተዘጋጀው 'ሳንኮፋ' በኔትፍሊክስ ሊታይ መሆኑ ተገለጸ።እአአ 1993 የዕይታ የበቃው ሳንኮፋ ፊልም አሬይ በተሰኘ ኩባንያ በኩል ከመስከረም 14 ጀምሮ...
18/09/2021

በኢትዮጵዊው የፊልም ባለሙያ ኃይሌ ገሪማ የተዘጋጀው 'ሳንኮፋ' በኔትፍሊክስ ሊታይ መሆኑ ተገለጸ።

እአአ 1993 የዕይታ የበቃው ሳንኮፋ ፊልም አሬይ በተሰኘ ኩባንያ በኩል ከመስከረም 14 ጀምሮ ኔትፍሊክ ላይ ለዕይታ ይበቃል።

በጥቁር የፊልም ባለሙያዎች የተሰሩ ፊልሞችን በማዘጋጀት እና በማከፋፈል የሚታወቀው አሬይ፤ ሳንኮፋ ፊልምን በኔትፍሊክስ በኩል ለተመልካቾች ለማቅረብ በመመረጤ ኩራት ተሰምቶኛል ብሏል።

በኃይሌ ገሪም ተጽፎ የተዘጋጀው ሳንኮፋ፤ ከምዕራብ አፍሪካዊቷ ጋና ተነስታ በሰሜን አሜሪካ በሚገኝ የእርሻ ቦታ ስፍራ ባሪያ ስለሆነች ሴት ውጣውረድ ያስቃኛል

ሳንኮፋ ኔትፍሊክ ላይ ከዛሬ ሳምንት ጀምሮ ለዕይታ የሚቀርበው ወደ 4ኬ ምስል ጥራት ከፍ ካለ በኋለ ነው።

በኔትፍሊክስ ፊልሙን በአሜሪካ፣ ካናዳ፣ ዩናይትድ ኪንገድም፣ አውስትራሊያ እና ኒው ዚላንድ ለሚገኙ ተመልካቾቹ እንደሚያቀርብ በስፋት ተዘግቧል።

ለዕይታ ከቀረበ በኋላ በርካታ ሽልማቶችን ማግኘት ችሎ የነበረው ሳንኮፋ፤ አከፋፋይ በማጣቱ ኃይሌ ገሪማ በ35 አገራት ራሳቸው በመዞር ማሳየታቸው ይነገራል።

በኃይሌ ገሪማ የተዘጋጀው እና እአአ 1982 የተለቀቀው "አሽስ ኤንድ ኤምበረስ" የተሰኘ ፊልም ከዚህ ቀደም በኔትፍሊክስ አማካኝነት ለተመልካቾች ቀርቧል።

ሳንኮፋ ኔትፍሊክ ላይ ከዛሬ ሳምንት ጀምሮ ለዕይታ የሚቀርበው ወደ 4ኬ ምስል ጥራት ከፍ ካለ በኋለ ነው።

በኔትፍሊክስ ፊልሙን በአሜሪካ፣ ካናዳ፣ ዩናይትድ ኪንገድም፣ አውስትራሊያ እና ኒው ዚላንድ ለሚገኙ ተመልካቾቹ እንደሚያቀርብ በስፋት ተዘግቧል።

ለዕይታ ከቀረበ በኋላ በርካታ ሽልማቶችን ማግኘት ችሎ የነበረው ሳንኮፋ፤ አከፋፋይ በማጣቱ ኃይሌ ገሪማ በ35 አገራት ራሳቸው በመዞር ማሳየታቸው ይነገራል።

በኃይሌ ገሪማ የተዘጋጀው እና እአአ 1982 የተለቀቀው "አሽስ ኤንድ ኤምበረስ" የተሰኘ ፊልም ከዚህ ቀደም በኔትፍሊክስ አማካኝነት ለተመልካቾች ቀርቧል።

የ75 ዓመቱ ኃይሌ ገሪማ ተወልደው ያደጉት ጎንደር ከተማ መሆኑን ይናገራሉ።

ኃይሌ ገሪማ እናታቸው የመጀመሪያ ደረጃ መምህርት፣ አባታቸው ገሪማ ተፊካ ደግሞ የተውኔት አዘጋጅ እንደነበሩ በተለያዩ ጊዜያት በሰጡት ቃለምልልስ ላይ ተናግረዋል።

እርሳቸውም የአባታቸውን ፈለግ በመከተል የአባታቸውን ቴአትር ይለማመዱ ነበር።

ከዚያ በኋላም ኃይሌ ገሪማ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርስቲ በፈጠራ ማዕከል ውስጥ ለአጭር ጊዜ ከቆዩ በኋላ ድራማ ለማጥናት ወደ አሜሪካ ተጉዘዋል።

ኃይሌ ገሪማ ከትውልድ አካባቢያቸው ጎንደር ለከፍተኛ ትምህርት ወደ አሜሪካ የተጓዙት ከዓመታት በፊት ነበር።

ከዩኒቨርሲቲ ኦፍ ካሊፎርኒያ ሎስ አንጀለስ በፊልም ሙያ የማስተርስ ዲግሪያቸውን ከያዙ በኋላ በሆዋር ዩኒቨርሲቲ የፊልም ሙያን ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ አስተምረዋል።

ኃይሌ ገሪማ ከሰሯቸው በርካታ ስራዎች መካከል አወር ግላስ፣ ቻይልድ ኦፍ ሬነሰንስ፣ ሃርቨስት 3000፣ አድዋ፣ ቡሽማማ፣ ሳንኮፋ እና ጤዛ ይገኙበታል።

https://www.bbc.com/amharic/58594956?at_medium=custom7&at_custom3=BBC+News+Amharic&at_custom2=facebook_page&at_custom1=%5Bpost+type%5D&at_custom4=8AA29136-1792-11EC-9665-951D3A982C1E&at_campaign=64

የመረጃ ምንጭ፦ BBC AMHARIC

Congrats! Fans. 🎉  “Sankofa” one of Haile Gerima’s movies 🎥 is about to be premiered on Netflix. Sankofa (Amharic: ሳንኮፋ)...
18/09/2021

Congrats! Fans. 🎉
“Sankofa” one of Haile Gerima’s movies 🎥 is about to be premiered on Netflix.

Sankofa (Amharic: ሳንኮፋ) is a 1993 Ethiopian-produced drama film directed by Haile Gerima centered on the Atlantic slave trade.

The word Sankofa derives its meaning from the Ghanaian Akan language which means to "go back, look for, and gain wisdom, power and hope”

የኢትዮጵዊው የፊልም ባለሙያ ኃይሌ ገሪማ ፊልም 'ሳንኮፋ' በኔትፍሊክስ ሊታይ መሆኑ ተገለጸ።

የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ 3D
30/07/2021

የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ 3D

ztabor studio / ዘታቦረ ቤተሰብ ይሁኑ በፊልም ስራ ጥበብ | Filmmaking | ቪዝዋል ኤፌክት |Visual Effect | ኤዲቲንግ | Editing | ሞሽን ግራፊክስ | Motion Graphic | ስክሪፒት ራይቲግ | Script writin...

https://youtu.be/kaJAH7S5BoQ
08/07/2021

https://youtu.be/kaJAH7S5BoQ

ztabor studio / ዘታቦረ ቤተሰብ ይሁኑ በፊልም ስራ ጥበብ | Filmmaking | ቪዝዋል ኤፌክት |Visual Effect | ኤዲቲንግ | Editing | ሞሽን ግራፊክስ | Motion Graphic | ስክሪፒት ራይቲግ | Script writin...

07/07/2021
07/07/2021
07/07/2021
28/06/2021

Ztabor Film Studio.
Advanced tutorials for ፦
☞film making,
☞documentar,
☞commercial videos,
☞editing,
☞3D broadcast,
]Motion graphic designs ,
☞ Graphic design ,
☞Script writing...


Youtube - https://www.youtube.com/watch?v=hnQT5kmwbaU
fa

Address

Addis Abeba

Telephone

+251913000816

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ztabor Film Production & vfx studio posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ztabor Film Production & vfx studio:

Videos

Share


Other Film & Television Studios in Addis Abeba

Show All