Amharic News

Amharic News ሼርና ላ� ሼርና ላይክ በማድረግ ለሌሎች በማካፈል ቤተሰብ ይሁኑ::

ምግባሩ  የሚባለው ቀንደኛው የጽንፈኛው መሪ ከነ አጃቢዎቹ  ተሸኝቷል!
15/12/2024

ምግባሩ የሚባለው ቀንደኛው የጽንፈኛው መሪ ከነ አጃቢዎቹ ተሸኝቷል!

የእርስዎ የምንግዜም መሪ ማን ነው? ሀሳብዎን ያጋሩን:: ውጤታማ መሪ ለመሆን የሚረዱ  ነጥቦችን ይመልከቱና የእርስዎን የውጤታማነት ምስጢር ያካፍሉን::በየትኛውም ተቋም ውጤታማ መሪ ለመሆን የ...
14/12/2024

የእርስዎ የምንግዜም መሪ ማን ነው? ሀሳብዎን ያጋሩን:: ውጤታማ መሪ ለመሆን የሚረዱ ነጥቦችን ይመልከቱና የእርስዎን የውጤታማነት ምስጢር ያካፍሉን::

በየትኛውም ተቋም ውጤታማ መሪ ለመሆን የሚያግዙ 5 ነገሮች

1️⃣ ግልጽ ኮሚዩኒኬሽን

🔹ሁሉም ሰራተኛ ሃሳቡን በነጻነት የሚገልጽበትን አሰራር ይፍጠሩ🎙

2️⃣ በምሳሌ መምራት

🔹በተቋሞ ውስጥ ማየት የሚፈልጉትን አይነት ሰራተኛ ሆነው ያሳዩ (በምሳሌ ይምሩ)

3️⃣ ሰራተኛውን በተግባር ማበረታታት

🔹ሰራተኛው በራስ መተማመን እንዲኖረው እና በተቋሙ የባለቤትነት ስሜት እንዲሰማው በስራው ላይ ውሳኔ ሰጪ እንዲሆን ያድርጉ

4️⃣ አካታች የስራ አከባቢ

🔹እያንዳንዱ ሰራተኛ ዋጋ እንዳለው እንዲሰማው የሚያስችል አካታች የስራ አካባቢ ይፍጠሩ

5️⃣ እውቅና መስጠት

🔹ሰራተኛው በየስራ ድርሻው ለሚያስመዘግበው የተሻለ ውጤት እውቅና እና ሽልማት የሚሰጥ አሰራር ይዘርጉ🥇

በሚመሩት ተቋም አመራርዎ የተሻለ ውጤት እንዲያስመዘግብ ይፈልጋሉ? ዛሬውኑ እነዚህን ሃሳቦች መተግበር ይጀምሩ!

ፋኖ ህጻናትን በሞት እየቀጣ ነው። ሰሜን ወሎ ዞን ላስታና ቡግና ወረዳዎች ሰዎች በርሃብ እየሞቱ ነው። ሰላም ባለመኖሩ መንግስት ወደ ወረዳዎቹ መግባት አልቻለም። ፋኖ ለህጻናትና እናቶች አልሚ...
14/12/2024

ፋኖ ህጻናትን በሞት እየቀጣ ነው። ሰሜን ወሎ ዞን ላስታና ቡግና ወረዳዎች ሰዎች በርሃብ እየሞቱ ነው።
ሰላም ባለመኖሩ መንግስት ወደ ወረዳዎቹ መግባት አልቻለም። ፋኖ ለህጻናትና እናቶች አልሚ ምግብና መድሃኒትን ጨምሮ ርዳታ እንዳይገባ ከልክሏል። ባንክና ሌሎች አገልግሎቶችን መጠቀም አልተቻለም። ፋኖ ህዝቡን በርሃብ እንደጦር መሳሪያ (Starvation as weapons of war) እየተጠቀመ ነው። ይህ የጦር ወንጀል ነው!
ከታች በምስሉ ላይ ያሉትን ህጻናት ተመልከቱ። ለሰብዓዊነት ግድ የሚሰጣችሁ ወገኖች ሁሉ ህይወት ማዳን ላይ ተረባረቡ!

"ጃል መሮ ያልተቀየረው ስሙ ብቻ ነው" ኮ/ል ገመቹ አያና የኦነግ ከፍተኛ አመራር▶️ ሙሉ ቪዲዮውን ለማየት ይህን ሊንክ ይጫኑ: https://youtu.be/YuJWbVZjR84
14/12/2024

"ጃል መሮ ያልተቀየረው ስሙ ብቻ ነው" ኮ/ል ገመቹ አያና የኦነግ ከፍተኛ አመራር
▶️ ሙሉ ቪዲዮውን ለማየት ይህን ሊንክ ይጫኑ: https://youtu.be/YuJWbVZjR84

ድርጅታችን ህወሓት ጊዜያዊ ምክር ቤት አቋቋመ የትግራይ ህዝብ ጥቅም የሚረጋገጠው በሰላማዊ ትግልና ውይይት እንጂ በጦርነትና የጦርነት ጉሰማ አይደለም ብሎ የሚያምነው በጌታቸው ረዳ የሚመራው የ...
14/12/2024

ድርጅታችን ህወሓት ጊዜያዊ ምክር ቤት አቋቋመ

የትግራይ ህዝብ ጥቅም የሚረጋገጠው በሰላማዊ ትግልና ውይይት እንጂ በጦርነትና የጦርነት ጉሰማ አይደለም ብሎ የሚያምነው በጌታቸው ረዳ የሚመራው የህወሓት ማ/ኮ እስከ ቀጣዩ 14ኛው መደበኛ ጉባኤ ድረስ አመራር የሚሰጥ ጊዜያዊ ምክር ቤት አቋቋመ። የምክር ቤቱ አባላት ሁሉም ከኃላቀሩና ወንጀለኛው ቡድን ጎን አንሰለፍም ያሉት የህወሓት ማ/ኮሚቴ አባላትና የሁሉም ዞኖች አስተባባሪዎች፣ የክልል ስታፍ፣ የትእምትና የትግራይ ዩኒቨርስቲዎችን ያካተተ ነው። ምክር ቤቱ በጊዜያዊነት እንዲመሩት ሊቀ መንበርና ምክትሉን የሰየመ ሲሆን ከአባላቱም መካከል 7 አባላት የያዘ ጊዜያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ አቋቁሟል። አስተባባሪ ኮሚቴው ሊቀ መንበርና ም/ሊቀ መንበር የተሰየመለት ሲሆን የአባላቶቻችን ክትትል ስራ የሚከውኑ ዘርፎችም በግልፅ ተቀምጠዋል። በተጨማሪም በዞን ሊቃነመናብርት የሚመሩ የዞን ኮሚቴዎችና የወቅቱ ትግላችንን ለማሳለጥ የሚያስችሉ ልዩ አደረጃጀቶችም እንዲቋቋሙ ተወስኗል። በወረዳዎችና ቀበሌዎችም በተመሳሳይ መልኩ እንዲፈፀም አቅጣጫ ያስቀመጠ ሲሆን የ3 ወራት ዕቅድም አፅድቋል።

ምክር ቤቱ ባካሄደው የመጀመሪያ ስብሰባም ኃላቀሩና ወንጀለኛው ቡድን ከተባባሪዎቹ ጋር ሆኖ እያካሄደ ያለውን ህገወጥና አውዳሚ የማዕድን ቁፋሮ ዘረፋ በፅናት ሊታገለውና ስርዓት ሊያስይዘው የወሰነ ሲሆን፤ ይህ ከስልጣን ውጪ መኖር የተሳነው ኃላቀሩ ወንጀለኛ ቡድን የትግራይን ህዝብ ዳግም ወደ ጦርነትና ፍጅት ለማስገባት ከአንዳንድ የፍጅት ኃይሎች ጋር በመተባበር እያካሄደ ያለውን የጦርነት ዝግጅቱን በአጭሩ የማያስቆም ከሆነ በሁሉም ዓይነት አማራጮች የሚታገለው መሆኑን ምክር ቤቱ ወስኗል። ከዚህ በተጨማሪም የህዝባችንን አንድነት ለማደፍረስ በመንደርና ጎጥ እንዲከፋፈል የሚያደርገውን እንቅስቃሴ ከህዝባችን ጋር በጋራ በመሆን ለማስቆም፣ ህገወጥ የሰዎች ዝውውሩ እንዲቆምና በመላው ትግራይ የህግ የበላይነት እንዲረጋገጥ ለመታገል፣ ተፈናቃይ ወገኖቻችን በአጭር ጊዜ ለመመለስና ሉዓላዊ ግዛታችን ለማስመለስ የፕሪቶሪያ ስምምነት ፈራሚ ከሆነው የፌደራል መንግስትና ተባባሪ አካላት ጋር ያላሰለሰ ሰላማዊ ትግል ለማካሄድ ምክር ቤቱ ወስኗል።

በመጨረሻም መላው ህዝባችን፣ የህወሓት አባላት፣ የትግራይ ፀጥታ ኃይሎች፣ የአገር ሽማግሌዎችና ሁሉም የህ/ሰብ ክፍሎች፤ በተለይ ደግሞ ወጣቶች፣ የፖለቲካ ፓርቲዎችና ዲያስፖራው በምናካሂደው ሰላማዊ ፖለቲካዊ ትግል ከጎናችን አሰልፈን የትግራይን ህዝብ ጥቅምና ፍላጎት እንደምናሳካ መግለፅ እንወዳለን።

ክብርና ሞገስ ለሰማእቶቻችን!
ድል ለትግራይ ህዝብ!

04 ታህሳስ 2017 ዓ.ም

13/12/2024

ባንዳዎች አሁንስ ምን አሉ?

. . . በዚህም "ህመሙ እንደባሰባቸው" ከስምንት ወራት እስር በኋላ ፍርድ ቤት ሲቀርቡ መናገራቸውን የጠቆሙት አቶ ሰለሞን፤ ለፍርድ ቤቱ በተደጋጋሚ ህክምና እንዲያገኙ ማመልከታቸውን አስታውሰ...
13/12/2024

. . . በዚህም "ህመሙ እንደባሰባቸው" ከስምንት ወራት እስር በኋላ ፍርድ ቤት ሲቀርቡ መናገራቸውን የጠቆሙት አቶ ሰለሞን፤ ለፍርድ ቤቱ በተደጋጋሚ ህክምና እንዲያገኙ ማመልከታቸውን አስታውሰዋል። . . .

የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር እጩዎች የምርጫ ክርክር አካሄዱ *******************(ኢ ፕ ድ) የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር እጩዎች የምርጫ ክርክራቸውን ዛሬ ማምሻውን ...
13/12/2024

የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር እጩዎች የምርጫ ክርክር አካሄዱ
*******************
(ኢ ፕ ድ)

የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር እጩዎች የምርጫ ክርክራቸውን ዛሬ ማምሻውን በሕብረቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ አካሂደዋል።

የአፍሪካ አንድነት፣ ሰላምና ደህንነት፣ አህጉራዊ የንግድ ትስስርን ማጎልበት፣ ኢኮኖሚ፣ የአፍሪካን ተሰሚነት በዓለም መድረክ መጨመር፣ ተቋማዊ ሪፎርም እና የዜጎች በተለይም የወጣቶች ፍትሐዊ ተጠቃሚነት በክርክሩ ትኩረት የተደረገባቸው ዋንኛ አጀንዳዎች ናቸው።

ክርክሩን ያደረጉት የጅቡቲ የውጭ ጉዳዮች እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር መሐሙድ አሊ የሱፍ፣ የኬንያ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ እና የማዳጋስካር የቀድሞ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሪቻርድ ራንድሪያማንድራቶ ናቸው።

እጩዎቹ ለሁለት ሰዓታት በዘለቀው ክርክራቸው ቢመረጡ ሊፈጽሟቸው ያቀዷቸውን እቅዶች በዝርዝር አስረድተዋል።

የጅቡቲ የውጭ ጉዳዮች እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር መሐሙድ አሊ የሱፍ የኮሚሽኑ ሊቀ መንበር ሆነው ቢመረጡ በሰላም እና ደህንነት በልዩ ትኩረት እንደሚሰሩ ገልጸዋል።

የአፍሪካ ሕዝብ አብዛኛውን ድርሻ የሚይዘውን ወጣት ተጠቃሚ የሚያደርጉ ፕሮጀክቶችንም እንደሚተገብሩ ተናግረዋል።

የኮሚሽኑ ሊቀመንበር ሆኜ ብመረጥ አፍሪካ በዓለም አቀፍ መድረክ ያላትን ተሰሚነት ለማሳደግ እሰራለሁ ብለዋል።

ሌላኛው እጩ የኬንያ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽነር ሆነው ቢመረጡ የሕብረቱ መስራች አባቶች ሕልም የሆነውን አፍሪካን አንድ የማድረግ ውጥን ማሳካት ዋነኛ ትኩረታቸው እንደሚሆን ገልጸዋል።

በትምህርት፣ በጤና፣ በምርቶች እሴት መጨመር እና በተለያዩ ቁልፍ መስኮች እድገት ላይ በትኩረት እሰራለሁ ብለዋል።

የአፍሪካን የእርስ በእርስ የንግድ ምጣኔና የመሰረተ ልማት ግንባታ ፕሮጀክቶችን የማስፋፋት እቅድ እንዳላቸው ገልጸዋል።

የማዳጋስካር የቀድሞ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሪቻርድ ራንድሪያማንድራቶ የኮሚሽኑ ሊቀመንበር ሆነው ቢመረጡ አካታች የፋይናንስ ተደራሽነት እንዲፈጠርና የዜጎች ፍትሐዊ ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ በትኩረት እንደሚሰሩ ተናግረዋል።

የአፍሪካንና የሀገራትን ጥቅል ዓመታዊ የኢኮኖሚ እድገት የሚያሳድጉ የአሰራር ማዕቀፎችን እንደሚዘረጉም አመልክተዋል።

የአፍሪካ ሕብረት ተቋማዊ አቅም በማጎልበት የውሳኔ ሰጪነት እና ተወዳዳሪነት አቅሙን ለማሳደግ እሰራለሁ ብለዋል።

የሊቀመንበርነት ምርጫው የካቲት 8 እና 9 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ በሚካሄደው 38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ይከናወናል። የዘንድሮው የሕብረቱ ኮሚሽኑ ሊቀ መንበር ከምስራቅ አፍሪካ ቀጣና እንደሚመረጥ ይታወቃል።

ከእ.አ.አ 2017 አንስቶ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው እያገለገሉ የሚገኙት የ64 ዓመቱ የቻድ ፖለቲከኛና ዲፕሎማት ሙሳ ፋቂ ማህማት የስልጣን ጊዜያቸው በቅርቡ ይጠናቀቃል ሲል ኢዜአ ዘግቧል።

ታህሳስ 4 ቀን 2017 ዓም

ድረ ገጽ https://www.press.et

ዮናስ ዘውዴ ስለ ጃዋር መፅሐፍ --------------------------------------“ ተፀፅቻለሁ” "Don't judge a book by its cover” █▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█┊...
13/12/2024

ዮናስ ዘውዴ ስለ ጃዋር መፅሐፍ
--------------------------------------

“ ተፀፅቻለሁ”

"Don't judge a book by its cover”
█▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
┊┊┊▕▔╲▂▂▂╱▔▏
╭━━╮╭┈╮ ╭┈╮╭━━╮
╰╰╰┃▏╭╮ ╭╮▕┃╯╯╯
┈┃ ┃▏┈┈▅┈┈▕┃ ┃
┈┃ ┃▏┈╰┻╯┈▕┃ ┃
┈┃ ╰█▓▒░M░E░▒▓█







የሚለውን ቢሂል ሳልዘነጋ
ሰው ሁሉን ስለማያውቅ። በሀሳቡም ሆነ በድርጊቱ ፍፁም ስላልሆነ ። ይሳሳታል፣ ይፀፀታል አልፎም ደግሞ ይቅርታ ይጠይቃል።ይኸ ሰው መሆን ነው። በሀሳብም ሆነ በድርጊት ምንም አልተሳሳትኩም፣ ፍፁም ነበርኩ። ሌሎችኖ ሰዎች በቀጥታ ተሳትፎም ይሁን በተዘዋዋሪ አልጎዳሁም ብሎ ማሰብ ምንም እንኳ የሚቻል ቢሆንም ግን ትክክል ነው ብዩ አላስብም። ለማንኛውም ጀዋር መሀመድ "አልፀፀትም" ብለኸ የሰየምከውን መፅሐፍ እስከማነበው ድረስ ጓጉቻለሁ። የሆነ ሆኖ ግን ቢሾፍቱ የጠቅላዩ "የመደመር" መፅሐፍ ላይ በሰነዘርከው ትቺት እና ወቀሳ የአንተ የመፅሐፍ ስራ የፀዳ ቢሆን ብዬ እመኛለሁ። ግን እንደምታውቀው የትኛውም መፅሐፍ ከትቺት አያመልጥም ደግሞም የሀሳብ ፍፅምና ስለሌለ የሆነ ሳንካ ይኖረው ይሆናል። በመፅሐፉ ገቨር ላይ ፎቶኸን ታደርጋለህ ብየ ግን በፍፁም አልጠበኩም ነበር። ምንም እንኳ በውጭ አገር ፀሀፍት በብዛት የተለመደ ቢሆንም እንኳ በአገራችንም ፀሀፍት ዘንድ አልፎ አልፎ እየተለመደ መምጣቱ ይታወቃል የአንተ ትችትኸ የጀመረው ከከቨሩ ስለነበር እሱን ትደግመዋለኸ ብዩ ያልጠበኩት። ፎቶ መለጠፍ ስህተት የለውም ሰው መረሳትን የሚፈራ ፍጡር ስለሆነ። ቢያንስ አንተ ከሰነዘርከው ትቺት ግን የፀዳ ይሆናል ብዩ አምናለሁ። በእርግጥ የአንተና የPM መፅሐፍ በእኩል አይን መታየት አለባቸው። የትችቱም አይነት አንድ እና ተመሳሳይ መሆን አለበት እያልኩም አይደለም። ለማንኛውም እንኳን ሀሳብኸን በፁሑፍ አሰፈርከው። እንኳን ጊዜ ወስደህ ፃፍከው።
" I was Wrong " ብለው የፃፉ ሰዎችም አሉ። ቮልቴር እንዳለው ማለቴ ግን አይደለም "It is dangerous to be right when the government is wrong".

ሶማሊያውያኑ ምን እያሉ ነው ?█▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█┊┊┊▕▔╲▂▂▂╱▔▏╭━━╮╭┈╮ ╭┈╮╭━━╮╰╰╰┃▏╭╮ ╭╮▕┃╯╯╯┈┃ ┃▏┈┈▅┈┈▕┃ ┃┈┃ ┃▏┈╰┻╯┈▕┃ ┃┈┃ ╰█▓▒░M░E░▒▓...
13/12/2024

ሶማሊያውያኑ ምን እያሉ ነው ?
█▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
┊┊┊▕▔╲▂▂▂╱▔▏
╭━━╮╭┈╮ ╭┈╮╭━━╮
╰╰╰┃▏╭╮ ╭╮▕┃╯╯╯
┈┃ ┃▏┈┈▅┈┈▕┃ ┃
┈┃ ┃▏┈╰┻╯┈▕┃ ┃
┈┃ ╰█▓▒░M░E░▒▓█







በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ሶማሊያውያን በተለይም አክቲቪስቶች " ሀሰን ሼክ ሀገራችንን ሸጠብን ፤ በዲፕሎማሲ ተበልጦ አስበላን " ማለት ጀምረዋል።

ኢትዮጵያ የሶማሊያን ሉላዓዊነት፣ አንድነት እና የግዛት አንድነት ባከበረ ሁኔታ ዘላቂነት ያለው አስተማማኝና ደህንነቱ የተጠበቀ የባህር በር ታገኛለች መባሉ የሶማሊያ የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎችን አበሳጭቷቸዋል።

በማህበራዊ ሚዲያ በተለይ በX ቪላ ሶማሊያ ገጽ ስር ፤ ከወራት በፊት ሲያሞጋግሷቸው የነበሩትን ፕሬዜዳንታቸውን ሀሰን ሼክ ሙሀሙድ ላይ ውግዘት ማዝነብ ጀምረዋል።

እኚህ አስተያየት ሰጪዎች ምን እያሉ ነው ?

➡️ " ሀሰን ሼክ ባህራችንን ሸጠብን። ካደን ፤ ከሀዲ ነው "

➡️ " እንዴት በድርድሩ ላይ ሆነ በስምምነቱ ላይ ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር ያደረገችው የባህር በር ለማግኘት የፈረመችው የመግባቢያ ስምምነት / MoU አልተነሳም ፤ በግልጽ ቀርቷል ለምን አልተባለም "

➡️ " አዋረደን ! ለሶማሊያ ጨለማ ቀን ነው "

➡️ " ስለ ኢትዮጵያ የቀጣይ የሰላም ማስከበር ተሳትፎ (ሶማሊያ ውስጥ) ለምን አለተነሳም "

➡️ " ዘላቂነት እና አስተማማኝ የባህር በር ኢትዮጵያ ስታገኝ ሶማሊያ በምላሹ ምን ታገኛለች ? "

➡️ " ሁሉንም ኢትዮጵያ የፈለገችውን ነው የተቀበልነው፤ ኢትዮጵያ በመረጠችው መንገድ ሄዳ ፤ በዚህም በዚያ ብላ ባህር በር ስታገኝ እኛ ምን አገኘን ? "

➡️ " ኢትዮጵያ ዲፕሎማሲው እና ድርድሩ በልጣ ባህር በር አሳካች " ... የሚሉ አስተያየቶችን በመስጠት ፕሬዜዳንታቸው ላይ ውግዘት እና የስድብ ናዳ እያወረዱ ነው።

አንዳንዶቹ ከቦታው ይነሳልን ወደማለትም ገብተዋል።

120 ሚሊዮን ህዝብ ያላት ኢትዮጵያ የባህር በር ጉዳይ " በፍጹም የማልተወው የህልውዬ ጉዳይ ነው " ብላ በይፋና በድፍረት አደባባይ ከወጣች በኃላ ጉዳዩ ከፍተኛ አጀንዳ ሆኖ ዓለም አቀፍ መወያያ መሆን ችሏል።

ከሶማሌላንድ ጋር የመግባቢያ ስምምነት (MoU) ከተፈራረመች በኃላ ሶማሊያ አኩርፋ ብዙ ስትል ከርማለች ፤ ከኢትዮጵያ ጋርም ተጎረባብጣለች።

ፕሬዜዳንቷ እና አስተዳደራቸው በየጊዜው ወደ ሚዲያ እየወጡ ፦
- ከኢትዮጵያ ጋር በፍጹም አንነጋገርም፤
- የኢትዮጵያ ወታደሮች በሰላም ማስከበር ላይ አይሳተፉም፤
- እንድንነጋገር ከፈለገች MoU ቀዳ ጥላ በይፋ ይቅርታ ትጠይቅ ይህ ካልሆነ ኢትዮጵያን አንሰማትም፤
- በኢትዮጵያ ያሉ ታጣቂዎችን እንደግፋቸዋለን / እናስታጥቃለን፤
- ኢትዮጵያ ለሶማሊያ ደሟን እንዳልገበረችላት የኢትዮጵያ እድገት እንቅልፍ ከሚነሳቸው አካላት ጋር እየሄደ ጥምረት ሲፈጥር
- ከኢትዮጵያ ለመነጋገር ቅድመ ሁኔታዎችን ሲደረድር ... ሲዝት ፣ ሲፎክር ከርሟል።

በመጨረሻ በቱርክ አሸማጋይነት አንካር ሄደው ከኢትዮጵያ ጋር ስምምነት ላይ ደርሰዋል።

በስምምነቱ ይፋዊ ሰነድ ላይ ሆነ በመሪዎች መግለጫ ምንም ቦታ ላይ ስለ ሶማሊለንዱ MoU አለመነሳቱ ፤ ማብራሪያ አለመሰጠቱ እንዲሁም በግልጽ ተሰርዟል አለመባሉን በማንሳት " ኢትዮጵያ የምትፈልገውን አገኘች " በማለት ሶማሊያውያን በፕሬዜዳንታቸው ላይ ተነስተዋ
✨ YouTube:

ግብፅ በሶማሊያ እንደተካደችና ሞቃዲሾ ካይሮን ከጀርባ እንደወጋቻት  በመቁጠር መበሳጨቷ ተገለፀየሶማሊያ የስለላ ተቋም መሪ የነበሩት አብዲሳላን ጉሌድ  የግብፅ መንግስት ሃሰን ሼክ በአንካራ ከ...
13/12/2024

ግብፅ በሶማሊያ እንደተካደችና ሞቃዲሾ ካይሮን ከጀርባ እንደወጋቻት በመቁጠር መበሳጨቷ ተገለፀ

የሶማሊያ የስለላ ተቋም መሪ የነበሩት አብዲሳላን ጉሌድ የግብፅ መንግስት ሃሰን ሼክ በአንካራ ከኢትዮጵያ ጋር መፈራረማቸው በጣም እንዳሳዘናት ባደረጉት ቃለ መጠይቃቸው ይፋ አድርገዋል።

የካይሮ ቤተመንግስት ታማኝ የባለስልጣናት ምንጮችን ዋቢ ያደረጉት ሰውየው፣ የግብፅ አገዛዝ ይህን የሀሰን ሼክ ሞሀሙድ ድርጊት ከጀርባ እንደተወጋ በመቁጠር ክህደት እንደተፈፀመባት አድርጋ እንደምትመለከተው እወቁት ብለዋል።
█▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
┊┊┊▕▔╲▂▂▂╱▔▏
╭━━╮╭┈╮ ╭┈╮╭━━╮
╰╰╰┃▏╭╮ ╭╮▕┃╯╯╯
┈┃ ┃▏┈┈▅┈┈▕┃ ┃
┈┃ ┃▏┈╰┻╯┈▕┃ ┃
┈┃ ╰█▓▒░M░E░▒▓█






እኛን ግን ይፀፅተናል!መፅሀፉ እጄ ውስጥ ባይገባም: ርዕሱ ግን አናድዶኛልአስራት ከገብረጉራቻጃዋር በዕድሜው ዘና ብሏል:በውጭ ሃገራቶች ላይ ተዘዋውሮ  ተምሯል፣ ጉምቱ ከተባሉ የኦሮሞ ታጋዮች ...
13/12/2024

እኛን ግን ይፀፅተናል!
መፅሀፉ እጄ ውስጥ ባይገባም: ርዕሱ ግን አናድዶኛል
አስራት ከገብረጉራቻ
ጃዋር በዕድሜው ዘና ብሏል:በውጭ ሃገራቶች ላይ ተዘዋውሮ ተምሯል፣ ጉምቱ ከተባሉ የኦሮሞ ታጋዮች እና ግምባር ቀደም የትግሉ ዘዋሪዎች ጋር አብሮ የማውጋት የመመካከር ዕድሉ ሰፊ ነበር፣ ገና በወጣትነቱ የኦሮሞ ህዝብ ትግል ዕድሜያቸውን ከበላው፤ ብዙ ነገራቸውን ካሳጣቸው: አንጋፋዎቹ ታጋዮች :እጅ እየሾለከ ያለ ምንም ስቃይ: መዳፉ ላይ የተቀመጠለት፣ የሕዝብ እምነት ከአይበሉባው በላይ የተሰፈረለት ዕድለኛም ነበር።

በዚህ እንደ ዘውድ በተጫነለት የሕዝብ ማዕረግ ፣እንደ ቄጤማ የተጎዘጎዘለት ሕዝብ ከጃዋር ብዙ ይጠብቅ ነበር።

ወጣቶች ተስፋ የሚያደርጉት የለውጥ እንቅስቃሴ አንዳች ግብ ላይ ደርሶ እፎይ እንላለን ብለውም ነበር።

በዚያም በዚህም ከየሁሉም አቅጣጫ የተነሳው ተቃውሞ እና አመፅ ተቀጣጥሎ ከውጪው ግፊት ይልቅ የውስጥ ፍንዳታ ኢህአዴግን ሲለውጥ: ጃዋር :- " የእኛው ካልኩሌተር ነው " በማለት ትግሉን አስጠልፎ ሲያበቃ አልተፀፀትኩም ማለት ምንድነው?

የመከነው የህዝብ ትግል ፣በሽግግር ስም ራሱ ኢህአዴግ ተሸጋግሮ የሰው ለውጥን በመተካት ወደ ለየለት አንባገነንነት ሲቀዬር ጃዋር የት ነበር?

በረጅም ጊዜ ዝምታ የራሱን ኑሮ ሲኖር፣ አንድም:- የወጣቶችን አመኔታ ፣በገዘፈ ሀሳብ ወደ ተባበረ እና ወደ ተረጋጋ የርዕዮተዓለም ምሪት ሳይቀይር ፣ ሁለተኛም :- ስሙን ብቻ ይዞ ባለፈ ጀብድ ተኮፍሶ: ባለቀ ሰዓት በማይሆን እሰጥ አገባ የእስር ሰለባ መሆኑ: እሱን ባይፀፅተውም እኛን ይፀፅተናል።

ስለ መከነው ትግል: ሁኔታዎች፣ ከድጡ ወዱ ማጡ በሆነበት በኦሮሞ ወጣት ስም ይፀፅተናል፣ ስለ ዶ/ር ነጋሶ ፣ስለ ፕ/ር መረራ ጉዲና ስለ ሌሎችም እውነት እና ፅናት ለነበራቸው ብዙ ዋጋ ከፍለው እንዳያንፀባርቁ ጃዋር በጋረዳቸው እና ባጣናቸው የትግል ሰዎች ስም እንፀፀታለን።

የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስተር መለስ ዜናዊን እና ጃዋርን አንድ ነገር ያመሳስላቸዋል። ሁለቱም ቀድሞ የማየት ችሎታ ሲኖራቸው ካለ እነሱ በቀር ሌላ መሪ እንዳይኖር በማድረግ ላይም አንድ ናቸው።

እናም ስለባከኑ ዓመታቶችህ፣ ሳትለጋ ለተውካቸው የፖለቲካ ኳሶች ፣ስለመከነው ተስፋችን ፣ አጅበህ ስለተጠለፈው ትግልም : ባስተላለፍከው ጥሪ ስለሞቱት ህይወታቸው እንደዋዛ በተቀጠፈባቸው ስምም: እንፀፀታለን ።

█▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█┊┊┊▕▔╲▂▂▂╱▔▏╭━━╮╭┈╮ ╭┈╮╭━━╮╰╰╰┃▏╭╮ ╭╮▕┃╯╯╯┈┃ ┃▏┈┈▅┈┈▕┃ ┃┈┃ ┃▏┈╰┻╯┈▕┃ ┃┈┃ ╰█▓▒░M░E░▒▓█      " አልፀፀትም " /...
12/12/2024

█▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
┊┊┊▕▔╲▂▂▂╱▔▏
╭━━╮╭┈╮ ╭┈╮╭━━╮
╰╰╰┃▏╭╮ ╭╮▕┃╯╯╯
┈┃ ┃▏┈┈▅┈┈▕┃ ┃
┈┃ ┃▏┈╰┻╯┈▕┃ ┃
┈┃ ╰█▓▒░M░E░▒▓█








" አልፀፀትም " / " HIN GAABBU "

በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ የገዘፈ ስም ካላቸው ፖለቲከኞች አንዱ የሆኑት የኦፌኮ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ጃዋር መሀመድ መፅሀፍ ይዘው እየመጡ እንደሆነ ገለጹ።

የኢህአዴግን ስርዓት በሰላማዊ መንገድ በመታገል ስርዓቱ ሳይወድ በግዱ እንዲቀየር በማድረጉ ረገድ ግንባር ቀደሙን ድርሻ እንደሚይዙ የሚነገርላቸው አቶ ጃዋር መሀመድ ከዚህ ቀደም ሰፋ ያለ መፅሀፍ እየጻፉ እንደነበር መግለፃቸው ይታወሳል።

በመጨረሻም መፅሀፋቸው መጠናቀቁን እና ለአንባቢያ ሊደርስ መሆኑን አሳውቀዋል።

በቀጣይ ሳምንት ኬንያ፣ ናይሮቢ ውስጥ በሚዘጋጅ ዝግጅት መፅሀፉ ለአንባቢያን ይቀርባል ተብሏል።

" አልፀፀትም " / " HIN GAABBU " በሚል ርዕስ የተዘጋጀው መፅሀፋቸው በርካታ እና ከዚህ ቀደም ይፋ ያላደረጓቸው ጉዳዮች የተዳሰሰበት እንደሆነ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ለመረዳት ችሏል።

አቶ ጃዋር መሀመድ ፦
° በኢትዮጵያ ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል የገዘፈ ስም ያላቸው ፤
° አሜሪካ ሆነው የኢህአዴግን ስርዓት በሰላማዊ ትግል በመጣሉ በኩል ቁልፍ ሚና የነበራቸው ፤
° ' ለውጥ መጣ ' ተብሎ ወደ ሀገር ከገቡ በኃላ የሀጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ ከቀብር ጋር በተያያዘ በተፈጠረው ሁኔታ ታስረው ለበርካታ ወራት በእስር ቆየተው መፈታታቸው ይታወሳል።

ፖለቲከኛው ከእስር ቤት ቆይታ በኃላ ቀድሞ የሚታወቁባቸውን ኃይለኛ ንግግሮችን እና ፅሁፎችን በመተው ዝምታን መርጠው ብዙ ጊዜያቸውን በመፅሀፍ ዝግጅት ላይ እንዲሁም በሀገሪቱ ያሉ ግጭቶች እንዲቆሙ የድርሻቸውን የተለያዩ ጥረቶችን ሲያደርጉ መቆየታቸው ይነገራል።

ከእስር በኃላ ኢትዮጵያ እንዲሁም ኬንያ ናይሮቢ እየተመላለሱ የሚኖሩ ሲሆን አብዛኛውን ጊዜያቸውን ግን ናይሮቢ ናቸው።

በኬንያ ፣ ናይሮቢ ገቢ የሚያገኙባቸውን ስራዎች ከመስራት ባለፈ እንደ ኢትዮጵያ ብዙ ሰዎች ሊያገኟቸው / ሊጠይቋቸው ስለማይመጡ በጥሞና ለማሰብ፣ ለማንበብ እና መፅሀፋቸውን ለማዘጋጀት ምቹ ሁኔታ እንደፈጠረላቸው ለመረዳት ተችሏል።

" አልፀፀትም / HIN GAABBU " የተሰኘው መፅሀፋቸው ቀጣይ ሳምንት ሀሙስ ናይሮቢ ውስጥ ላውንች ይደረm/@

█▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█┊┊┊▕▔╲▂▂▂╱▔▏╭━━╮╭┈╮ ╭┈╮╭━━╮╰╰╰┃▏╭╮ ╭╮▕┃╯╯╯┈┃ ┃▏┈┈▅┈┈▕┃ ┃┈┃ ┃▏┈╰┻╯┈▕┃ ┃┈┃ ╰█▓▒░M░E░▒▓█
12/12/2024

█▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
┊┊┊▕▔╲▂▂▂╱▔▏
╭━━╮╭┈╮ ╭┈╮╭━━╮
╰╰╰┃▏╭╮ ╭╮▕┃╯╯╯
┈┃ ┃▏┈┈▅┈┈▕┃ ┃
┈┃ ┃▏┈╰┻╯┈▕┃ ┃
┈┃ ╰█▓▒░M░E░▒▓█






ለአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበርነት ለሚደረገው ምርጫ ሦሥት እጩዎች ቀርበዋል፡፡ █▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█┊┊┊▕▔╲▂▂▂╱▔▏╭━━╮╭┈╮ ╭┈╮╭━━╮╰╰╰┃▏╭╮ ╭╮▕┃╯╯╯┈┃ ┃▏┈┈▅...
12/12/2024

ለአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበርነት ለሚደረገው ምርጫ ሦሥት እጩዎች ቀርበዋል፡፡
█▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
┊┊┊▕▔╲▂▂▂╱▔▏
╭━━╮╭┈╮ ╭┈╮╭━━╮
╰╰╰┃▏╭╮ ╭╮▕┃╯╯╯
┈┃ ┃▏┈┈▅┈┈▕┃ ┃
┈┃ ┃▏┈╰┻╯┈▕┃ ┃
┈┃ ╰█▓▒░M░E░▒▓█






በነገው ዕለት ክርክር ያደርጋሉ።

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ይህንን ታላቅ አህጉራዊ ሁነት በቀጥታ ያስተላልፋል፡፡

እጩዎቹም:-:-

* የኬንያው የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ

* የጅቡቲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማሀሙድ አሊ የሱፍ

* የቀድሞ የማዳጋስካር ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሪቻርድ ራንድሪያማንድራቶ ናቸው

ለኢሕአዴግ ናፋቂዎችና ለአብዮታዊ ዴሞክራሲ መቃብ'ር ጠባቂዎች በሙሉ !   ባሉበት፣           [፪]   --------"ታላቁ መሪ¡” የምትሉት የታላቅ ታናሽ ስለ ሰፊው የባህር በር ጉዳይ...
12/12/2024

ለኢሕአዴግ ናፋቂዎችና ለአብዮታዊ ዴሞክራሲ መቃብ'ር ጠባቂዎች በሙሉ !
ባሉበት፣
[፪]
--------

"ታላቁ መሪ¡” የምትሉት የታላቅ ታናሽ ስለ ሰፊው የባህር በር ጉዳይ ቀርቶ ስለወደብ መጠየቅን “ከወራሪነት፣ ከአሃዳዊ ስርዓት ናፋቂነትና በትምክህተኝ'ነት” በመፈረጅ ሃገር ወዳድ ዜጎችን ቁም ስቅላቸውን ያሳይ ነበር።

በምርጫ 97 ተፎካካሪ ከነበሩ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ውስጥ የተወሰኑት “በሰላማዊ መንገድ ለኢትዮጵያ የባህር በር ለማስገኘት እንታገላለን” በማለታቸውንና ይሄ አጀንዳም በህዝቡ በኩል ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ማድረጉን ሲረዳ አብዮታዊ ዲሞክራሲ በሚል የልሳኑ ጋዜጣ በኩል “ተቃዋሚዎች በወረራ ወደብን የመያዝና ግዛት የማስፋፋት ፖሊሲ አላቸው” ሲል ከሰሰ። ይሄንን የከሰሰው ሱዳን፣ ኬንያ፣ ሶማሊያ፣ ጅቡቲ ወይም ሌላ ሃገር ሳይሆን ኢሕአዴግ የተባለ በሃገር ላይ የተቀመጠውን መርገም'ት ይመራ የነበረው ታላቁ ታናሽ ሰው ነው።

ታዲያ የአብዮታዊ ዴሞክራሲ መቃብ'ር ጠባቂዎች ኢትዮጵያ ወደብ አገኘች ሲባል ደስ እንዲላችሁ አንጠብቅም። አምልኮ የምትሰጡት “ታላቁ ታናሽ” መንፈስ ይወቅሳችኋልና ነው።

📰 [አብዮታዊ ዴሞክራሲ ሚያዝያ 26፣ 1997 ገጽ ፣ 2]

ሞሀመድ አል ባሺር የሶሪያ ጊዜያዊ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተመረጡDecember 11, 2024ሀያት ታህሪር አል ሻምን በሽብርተኝነት የፈረጀችው አሜሪካ፥ "አሳማኝ እና አካታች በሆነ ሂደት የሚ...
11/12/2024

ሞሀመድ አል ባሺር የሶሪያ ጊዜያዊ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተመረጡ
December 11, 2024
ሀያት ታህሪር አል ሻምን በሽብርተኝነት የፈረጀችው አሜሪካ፥ "አሳማኝ እና አካታች በሆነ ሂደት የሚመረጥ የሶሪያ መንግስትን እደግፋለሁ" ብላለች
በሶሪያ የበሽር አል አሳድ አገዛዝን አስወግዶ ስልጣን የያዘው ቡድን አዲሱን የሽግግር መንግስት የሚመሩ ጊዜያዊ ጠቅላይ ሚኒስትር መርጧል።
በሶሪያውያን ዘንድ እምብዛም የማይታወቁት ሞሀመድ አል ባሺር እስከ መጋቢት 2025 ጠቅላይ ሚኒስትር እንዲሆኑ በሀያት ታህሪር አል ሻም እና አጋሮቹ መመረጣቸው ተዘግቧል።
ጊዜያዊ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትናንትናው እለት ከአዲሱ መንግስታቸው እና ከቀድሞው የአሳድ ካቢኔ አባላት ጋር መክረዋል።

Address

Addis Abeba

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amharic News posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share