ዩመአበግ

ዩመአበግ የመዝናኛ፣ የትምህርታዊና የመረጃ ፔጅ። ለማንም አንወግንም!!!

ምንድነው የሚለው ሰዎች? ግድቡ እኮ ሲጀመር በ80 ቢሊዮን ብር 100% ያልቃል ተብሎ ነበር። 96% ደርሷል ለተባለ ግድብ 80 ቢሊዮን ብር? ይህንን ግድብ ከመሌ ይልቅ አብይ ጀምሮት ቢሆን ስ...
14/01/2025

ምንድነው የሚለው ሰዎች? ግድቡ እኮ ሲጀመር በ80 ቢሊዮን ብር 100% ያልቃል ተብሎ ነበር። 96% ደርሷል ለተባለ ግድብ 80 ቢሊዮን ብር? ይህንን ግድብ ከመሌ ይልቅ አብይ ጀምሮት ቢሆን ስንት እንደሚፈጅበት ትውቃላችሁ
2 ትሪሊዮን ብር ነው የሚመጣው።

ጎጃም ምን ያክል ከባድ መሆኑን ያወኩት አብይ እንኳን ያልቻለውን መረጃ ቲቪን ገና ዘመዴ ጎጃም ልገባ አስረስን ለመተቸት ሲል ገደል ነው ምትገባው ብለው ከዩቲዩብ ላይ አወረዱት። አይ ጎጃሜ አ...
14/01/2025

ጎጃም ምን ያክል ከባድ መሆኑን ያወኩት አብይ እንኳን ያልቻለውን መረጃ ቲቪን ገና ዘመዴ ጎጃም ልገባ አስረስን ለመተቸት ሲል ገደል ነው ምትገባው ብለው ከዩቲዩብ ላይ አወረዱት። አይ ጎጃሜ አይሰማም እኮ

በነገራችን ላይ በ10 ተጫዋች እንኳን አላሸነፋችሁንም። እስቲ ለሚቀጥለው 9 ሆነን ደሞ ትሞክሩናላችሁ
12/01/2025

በነገራችን ላይ በ10 ተጫዋች እንኳን አላሸነፋችሁንም። እስቲ ለሚቀጥለው 9 ሆነን ደሞ ትሞክሩናላችሁ

በእግዚአብሔር እምነት ይኑረን፣ እርሱም ይጠብቀናል። ከእሳት መሃል እራሱ ይጠብቅናል። እግዚአብሔር  ይመስገን🙏🏼🙏🏼🙏🏼
12/01/2025

በእግዚአብሔር እምነት ይኑረን፣ እርሱም ይጠብቀናል።
ከእሳት መሃል እራሱ ይጠብቅናል።
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏼🙏🏼🙏🏼

12/01/2025

ኧረ ሰዎች ይሄን ሰው የሆነ ነገር አድርጉት ሊነቅል እኮ ነው።
ምንድነው የሚለን ቆይ

እግር ኳስ ያኔ። ዳኛው ግን አልተመቻችሁም? እስቲ በዚህ ዘመን ዋንጫ የበላ ቲም ትልውቃላችሁ። ከዛ በኋላ አልበላም
11/01/2025

እግር ኳስ ያኔ። ዳኛው ግን አልተመቻችሁም? እስቲ በዚህ ዘመን ዋንጫ የበላ ቲም ትልውቃላችሁ። ከዛ በኋላ አልበላም

ባንክ አካውንት ከፍተናል
11/01/2025

ባንክ አካውንት ከፍተናል

እስቲ ዝም ብላችሁ  #ሼር አድርጉልኝአበሩስ ቴክኖሎጂ ይባላሉ በሰሜን አሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ለኢትዮጵያውያን ጊዜው እየሄደበት ያለውን ዳታ አናሊስስ አስተምረው በአጭር ጊዜ ውስጥ ስራ የምታገ...
11/01/2025

እስቲ ዝም ብላችሁ #ሼር አድርጉልኝ
አበሩስ ቴክኖሎጂ ይባላሉ በሰሜን አሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ለኢትዮጵያውያን ጊዜው እየሄደበት ያለውን ዳታ አናሊስስ አስተምረው በአጭር ጊዜ ውስጥ ስራ የምታገኙበትን መንገድ ያመቻቻሉ። በስልጠናውም python, R,SQL,Tableau እና ሌሎች የተለያዩ ትሬንጎች በምርጥ መምህራን ያስተምራሉ። አሜሪካ ውስጥ ዘና ብላችሁ ለመኖር ሞክሩት። ትወዱታላችሁ

Discover how Aberus Technologies offers Business Intelligence and data analytics solutions to transform your business. Explore our technology solutions today!

እኔ የምላችሁ ሴቶች እንደዚህ አይነት ፓንት የምር ይሸጣል? ትገዛላችሁ? ከወንዶች ጉዳይ የተጠየቀ ነው
11/01/2025

እኔ የምላችሁ ሴቶች እንደዚህ አይነት ፓንት የምር ይሸጣል? ትገዛላችሁ? ከወንዶች ጉዳይ የተጠየቀ ነው

11/01/2025

እንዲህ በድፍረት የሚናገርም የፓርላማ አባል አለን እንዴ?
ተመስገን ነው

የሆነ የተዘጋጀ ሾው ላይ እግዚአብሔር በካሊፎኒያ ውስጥ 0 መኖሪያ ነው ያለው ብለው ብዙ መኖሪያ ካላቸው ታዋቂ ሰዎች ጋር እያወዳደሩ ሲስቁና ሲሳለቁ የነበረው ባለፈው ሳምንት ነበር። በሳምንቱ...
10/01/2025

የሆነ የተዘጋጀ ሾው ላይ እግዚአብሔር በካሊፎኒያ ውስጥ 0 መኖሪያ ነው ያለው ብለው ብዙ መኖሪያ ካላቸው ታዋቂ ሰዎች ጋር እያወዳደሩ ሲስቁና ሲሳለቁ የነበረው ባለፈው ሳምንት ነበር። በሳምንቱ ተመልከቱ። በእግዚአብሔር ላይ አትዘባበቱ ይላል ቃሉ። የሾውን ቪድዮ ከፈለጋችሁ ፖስት አደርግላችኃለሁ

ሪፖርታቸው ሁሉ በዶላር..... እስቲ የኛን ደሞዝ በዶላር ቀይራችሁ ንገሩን 12 ከ50 እኮ ነው
10/01/2025

ሪፖርታቸው ሁሉ በዶላር..... እስቲ የኛን ደሞዝ በዶላር ቀይራችሁ ንገሩን 12 ከ50 እኮ ነው

09/01/2025

ያልተለመደ ክስተት በሰማይ ስር

ይህ ምልክት የታየው በወላይታ፣ ጋሞ፣ ጎፋ፣ ዱራሜ፣ ሀዋሳ፣ ቡሌ ሆራ፣ ኮንሶ፣ ቡርጂና በመሳሰሉት ሰማይ ሥር ለጊዜው ምንነቱ ያልታወቀው በኢሳት እየቀጣጠለ ብርሃን እየፈነጠቀ በሰማይ ላይ እንዳለፈና እያለፈ እንደሆነ የአይን እማኞች አረጋግጠውልኛል።

ነገሩ ተፈጥሯዊ ይሁን ሌላ ሰው ሰራሽ ክስተት አልታወቀም። አንዳንዶች መነሻው ያልታወቀ ሚሳኤል ይላሉ። ሌሎች ደግሞ አይሮፕላን መሳይ ይላሉ።

ይሄው በራሪ አካል ከላይ የተጠቀሱ ሥፍራዎችን አቋርጠው ወደ ጂንካ መስመር እየተጓዝ እና በጉጂ አከባቢም እንደታይ ታውቋል።

ከማን መጀመር እንዳለበት ግን ሁላችንም እናውቃለን። ከባለስልጣናት ሌላው ቀስ ብሎ ይደርሳል ልብ ካላችሁ የእነሱን ውረሱ ። ምድረ ገንገበት ሁላ
09/01/2025

ከማን መጀመር እንዳለበት ግን ሁላችንም እናውቃለን። ከባለስልጣናት ሌላው ቀስ ብሎ ይደርሳል ልብ ካላችሁ የእነሱን ውረሱ ። ምድረ ገንገበት ሁላ

ፋና እየመከረን ነው ስጋ አታብዙ ብሎ
07/01/2025

ፋና እየመከረን ነው ስጋ አታብዙ ብሎ

አስፓልት በሳሙና ማጠብ መጀመራችንን ግን ስንቶቻችን እናውቃለን። ደሞ ስናጥብ አንድ መኪና እንዳያልፍ መንገድ ዘግተን ነው እኮ። ይመቸን
06/01/2025

አስፓልት በሳሙና ማጠብ መጀመራችንን ግን ስንቶቻችን እናውቃለን። ደሞ ስናጥብ አንድ መኪና እንዳያልፍ መንገድ ዘግተን ነው እኮ። ይመቸን

አሁን ይሄ ይሳታል አንተ መጅ እግር። የዋንጫውን አንድ ጆሮ ልንይዝ ነበር እኮ
05/01/2025

አሁን ይሄ ይሳታል አንተ መጅ እግር። የዋንጫውን አንድ ጆሮ ልንይዝ ነበር እኮ

Address

Addis Ababa

Telephone

+251912830782

Undefined variable: isMonitored
    Return to your account

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዩመአበግ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share