Kaleab Teshome

Kaleab Teshome ሰላም ቃለአብ ተሾመ እባላለሁ በሶሻል ሚድያዎች ላይ በዩትዪብ በቲክቶክ በኢንስታግራም በፌስቡክ ላይ ስፖርታዊ ክንውኖችን አዳዲስ ዜናዎችን ለእናተ አደርሳለሁ::

➡ “ማዕበሉ ሲያልፍ እንዴት እንዳለፍከው አታስታውስ ይሆናል ወይም መቆሙን እንኳ እርግጠኛ ላትሆን ትችላለህ፤ ሆኖም ግን ይህን እርግጠኛ ሁን - ከማዕበሉ ስትወጣ በፊት እንደነበርከው በትንሹ ...
14/05/2024

➡ “ማዕበሉ ሲያልፍ እንዴት እንዳለፍከው አታስታውስ ይሆናል ወይም መቆሙን እንኳ እርግጠኛ ላትሆን ትችላለህ፤ ሆኖም ግን ይህን እርግጠኛ ሁን - ከማዕበሉ ስትወጣ በፊት እንደነበርከው በትንሹ ተስፋ እንደሚቆርጥ ሰው አትሆንም፤ የህይወት ማዕበል ማለት ይህ ነው።”

📸



➡ “......ነፃ ሰው ፍርሀት አይሰማውም፡፡ ስለማይፈራ ነፃነቱን አክብሮ ያስከብራል፡፡ ነፃ ሰው ከጭቆናና ከግፍ ሌላ የሚጠላው አይኖረውም፡፡➡ የሚጠላውን ለማስወገድ ደግሞ አይፈራም፡፡ “በዚ...
27/01/2024

➡ “......ነፃ ሰው ፍርሀት አይሰማውም፡፡ ስለማይፈራ ነፃነቱን አክብሮ ያስከብራል፡፡ ነፃ ሰው ከጭቆናና ከግፍ ሌላ የሚጠላው አይኖረውም፡፡

➡ የሚጠላውን ለማስወገድ ደግሞ አይፈራም፡፡ “በዚህ አለም ከአንድ ጊዜ ሌላ ማን ይኖራል? እና ያለ ነፃነት ህይወት ምንድን ናት? ባዶ ቅል ፥ የሚጮህ ባዶ ናስ!....”

✍️✍️በዓሉ ግርማ
የህሊና ደወል

Work time with seifu ebs 💪💪

📸📸





ገነነ ሲያነብም ሆነ ሲመራመር አይደክመውም-ቢደክመው እንኳን ድካሙን ይረሳል፡፡ ገነነ ታሪክን ሲያቀርብ ማጣፈጡን ያውቅበታል፡፡ ለ45 ደቂቃ በዩኒቨርሲቲ  የታሪክ ክፍለ ጊዜ ላይ ከመታደም የ1...
23/01/2024

ገነነ ሲያነብም ሆነ ሲመራመር አይደክመውም-ቢደክመው እንኳን ድካሙን ይረሳል፡፡ ገነነ ታሪክን ሲያቀርብ ማጣፈጡን ያውቅበታል፡፡ ለ45 ደቂቃ በዩኒቨርሲቲ የታሪክ ክፍለ ጊዜ ላይ ከመታደም የ12 ደቂቃዋ የገነነ ምጥን የታሪክ ጨዋታ ወደ አእምሮ ኩልል ብላ ትገባለች፡፡ ይህንን ለማድረግ ትልቅ ጥረትን ይጠይቃል፡፡ ማንበብን ይጠይቃል፡፡ ጥልቅ ምርምር ማድረግን ይጠይቃል፡፡ ነገሮችን ወይም ያለፉ ታሪኮችን በሚገባ አዋዝቶ ማቅረብን ይጠይቃል፡፡ ማዋዛት የገነነ ልዩ ክህሎት በአድማጭ ፤ አንባቢ በተመልካች የተመሰከረለት ነው፡፡ገነነ ይጽፋል ያነባል የእግር ኳስ ቴክኒክን ያስተዋውቃል፡፡ ገነነ መጽሀፎቹን ሲጽፍ ከበቂ ጥናት ጋር ነው፡፡ ደግሞም መጽሀፎች ጥሩ የሽያጭ ሰንጠረዥ ውስጥ የገቡ ናቸው፡፡ ገነነ መኩሪያ በ 1970ዎቹ መጨረሻና በ 1980ዎቹ መጀመሪያ ላይ በሀገራችን ብቅ ካሉ በሳል የሚድያ ሰዎች አንዱ ነው፡፡

©️ ተወዳጅ ሚዲያ (በእዝራ እጅጉ)

ተንቀሳቃሹ ቤተ መፅሀፍት ጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) በሞት መለየት አስደንጋጭ መረጃ ነው። ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን እንመኛለው!

↘↘↘ወጣትነት!!!↙↙↙➡ ...”ጥሩ ነው ወጣት መሆን። ገንዘብ ባይኖርህም አንጎል ይኖርሃል፤ እውቀት ባይኖርህም ጉራ ይኖርሃል፤ ፍቅር ባይኖርህም ተስፋ ይኖርሃል፤ ደስታ ባይኖርህም ንዴት ይኖ...
20/01/2024

↘↘↘ወጣትነት!!!↙↙↙

➡ ...”ጥሩ ነው ወጣት መሆን። ገንዘብ ባይኖርህም አንጎል ይኖርሃል፤ እውቀት ባይኖርህም ጉራ ይኖርሃል፤ ፍቅር ባይኖርህም ተስፋ ይኖርሃል፤ ደስታ ባይኖርህም ንዴት ይኖርሀል፤ መጨቆን ቢበዛብህ ሬቮሊውሽን ታነሳለህ።
⤴⤴⤴↕↔ መኖር ቢያስጠላህ ወይም ቢያቅትህ ራስህን ትገድላለህ።

የአመት ሰው ይበለን 🙏🙏

✍️✍️ ጋሽ ስብአት ገ/እግዚአብሔር
📸

ውስጣዊ ድል ውብ ነው። ምክንያቱም ሌሎች ላይ ጉዳት በማድረስ የሚገኝ ባለመሆኑ፤         በዙሪያው ያሉትን የሚያጎሳቁል ሳይሆን በአንፃሩ ለመላው ዓለም የባለ ድልነትን ብርሃን የሚያንፀባር...
12/12/2023

ውስጣዊ ድል ውብ ነው። ምክንያቱም ሌሎች ላይ ጉዳት በማድረስ የሚገኝ ባለመሆኑ፤

በዙሪያው ያሉትን የሚያጎሳቁል ሳይሆን በአንፃሩ ለመላው ዓለም የባለ ድልነትን ብርሃን የሚያንፀባርቅ ነው።

ውስጣዊ ድል የተጎናፀፈ ሰው ባለበት ሥፍራ የሚገኙ በሙሉ የድሉ እና የተድላው ተቋዳሽ ይሆናሉ። የእርሱ ግርማ ሞገስ የሁሉም ነው።

ምንጭ፦ እውነት+እምነትና ህይወት





በእግር ኳሳችን ዙሪያ የግል ትዝብቴን በ 12 ደቂቃ በዪትዪብ ቻናላችን አስቀምጫለሁ:: ቪድዮን በማየት ሀሳባችሁን አጋሩኝ::🙏🙏🙏⚽️⚽️እመሰግናለሁ::
15/11/2023

በእግር ኳሳችን ዙሪያ የግል ትዝብቴን በ 12 ደቂቃ በዪትዪብ ቻናላችን አስቀምጫለሁ:: ቪድዮን በማየት ሀሳባችሁን አጋሩኝ::🙏🙏🙏⚽️⚽️

እመሰግናለሁ::

In this Ethiopian football problem video, we'll be looking at the problem of Ethiopian football and how to solve it. We'll be discussing the different causes...

ሀገር አትታይም"አገር አገር አትበይ አንቺ አገረ ብርቁ፤የኔም አገር አለኝ የሚታይ በሩቁ"ብዬ ብዘፍንላት - ባ'ሽሙር እያየችኝ፣"የታለች አገርህ?" ብላ ጠየቀችኝ፡፡በኩራት ላሳያት...ፈጥኜ ብ...
30/09/2023

ሀገር አትታይም

"አገር አገር አትበይ አንቺ አገረ ብርቁ፤
የኔም አገር አለኝ የሚታይ በሩቁ"
ብዬ ብዘፍንላት - ባ'ሽሙር እያየችኝ፣
"የታለች አገርህ?" ብላ ጠየቀችኝ፡፡
በኩራት ላሳያት...
ፈጥኜ ብጠቁም እጆቼን ወዳ'ገር፣
ቁመቴ አጠረና...
አላሳየኝ አለ የቆምኩበት መንደር፡፡
ከተራራው አናት...
ከከፍታው ሆኖ እጁን ካልጠቆመ፣
አገር አትታይም መንደር ላይ ለቆመ፡፡

✍️

🇪🇹

አዲስ አመት ሲመጣ ለመጪው ጊዜ ብዙ ጥሩ ነገሮችን እንመኛለሁ:: ‘ ጌታ ሆይ በ2016 ምኞት እና እቅዶቼን የማወራበት ሳይሆን የማከናውንበት አመት አድርግልኝ🙏🙏🙏 ‘ ከነ ጉድፌ ይሄን ሁሉ አ...
12/09/2023

አዲስ አመት ሲመጣ ለመጪው ጊዜ ብዙ ጥሩ ነገሮችን እንመኛለሁ:: ‘ ጌታ ሆይ በ2016 ምኞት እና እቅዶቼን የማወራበት ሳይሆን የማከናውንበት አመት አድርግልኝ🙏🙏🙏 ‘ ከነ ጉድፌ ይሄን ሁሉ አመት የወደደኝ አርሱም ልመናዬን ይስማኝ ይሰማኛልም!!!

መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹

አዲስ አመት ሲመጣ ለመጪው ጊዜ ብዙ ጥሩ ነገሮችን እንመኛለሁ:: ‘ ጌታ ሆይ በ2016 ምኞት እና እቅዶቼን የማወራበት ሳይሆን የማከናውንበት አመት አድርግልኝ🙏🙏🙏 ‘ ከነ ጉድፌ ይሄን ሁሉ አ...
12/09/2023

አዲስ አመት ሲመጣ ለመጪው ጊዜ ብዙ ጥሩ ነገሮችን እንመኛለሁ:: ‘ ጌታ ሆይ በ2016 ምኞት እና እቅዶቼን የማወራበት ሳይሆን የማከናውንበት አመት አድርግልኝ🙏🙏🙏 ‘ ከነ ጉድፌ ይሄን ሁሉ አመት የወደደኝ አርሱም ልመናዬን ይስማኝ ይሰማኛልም!!!

መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹

             📸 @9822.aaaaa
04/09/2023

📸 @9822.aaaaa

ጴጥሮስም መልሶ እየሱስን ጌታ ሆይ በዚህ መሆን ለእኛ መልካም ነው ብትወድስ ÷ በዚህ ሶስት ዳስ አንዱን ለአንተ አዱን ለሙሴ አንዱንም ለኤልያስእንስራ አለ ። እርሱም ገና ሲናገር ÷እነሆ ብሩ...
19/08/2023

ጴጥሮስም መልሶ እየሱስን ጌታ ሆይ በዚህ መሆን ለእኛ መልካም ነው ብትወድስ ÷ በዚህ ሶስት ዳስ አንዱን ለአንተ አዱን ለሙሴ አንዱንም ለኤልያስእንስራ አለ ። እርሱም ገና ሲናገር ÷እነሆ ብሩህ ደመና ጋረዳቸው እነሆም ከደመናው በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነውእርሱንም ስሙት የሚል ድምፅ መጣ

#ቡሄ #ደብረታቦር #በአል

Address

Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kaleab Teshome posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Kaleab Teshome:

Videos

Share