Shewa tube - ሸዋ ቲዩብ

Shewa tube - ሸዋ ቲዩብ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Shewa tube - ሸዋ ቲዩብ, Digital creator, Addis Ababa.

የፌስቡክ ፔጃችንን ላይክ ሲያረጉ የተለያዩ ጠቃሚ መረጃዎችን እናደርስዎታለን። For more: -
Subscribe our youtube channel by click this link:- https://m.youtube.com/channel/UCYSQ2sZiMdQ_ZInvE7K57-A

አንድ የታፕ ስዋፕ ኮይን ስንት ዶላር ይሆናል  ?........እስካሁን ባለው መረጃ ፡ ሞባይልን በመነካካት የሚገኘው ኮይን ትክክለኛ ዋጋ ማወቅ ባይቻልም ፡ ከባለፉት ልምዶችና ከክሪፕቶከረንሲ...
26/05/2024

አንድ የታፕ ስዋፕ ኮይን ስንት ዶላር ይሆናል ?........
እስካሁን ባለው መረጃ ፡ ሞባይልን በመነካካት የሚገኘው ኮይን ትክክለኛ ዋጋ ማወቅ ባይቻልም ፡ ከባለፉት ልምዶችና ከክሪፕቶከረንሲ የወቅቱ ምንዛሪ አንፃር ፡ አንድ ኮይን 0.0001 ዶላር ማለትም አስር ሺህ ኮይን አንድ ዶላር ከምናምን ዋጋ ሊወጣለት እንደሚችል ይገመታል ( ይህ ዋጋ ከዚህ ሊበልጥም ይችላል )......
ብዙዎች ከኖትኮይን ቀጥሎ በቴሌግራም የተለቀቀውን ታፕስዋፕ የተባለ ኮይን ማይኒንግ በስልካቸው ሲሰሩ የሚውሉት ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ይመስለናል ፡ እንደውም በናይጄሪያ አይን ካየነው እኛ ሀገር ብዙ ሰው አይጫወተውም ማለት ይቻላል ። በናይጄሪያ ትልቅ ትንሽ ፡ ልጅ አዋቂ ሳይባል ሁለት ሶስት ስልኮችን ደርድረው ታብ ታብ ማድረግ የዚህ ሰሞን ልምድ ሆኗል ።
ብዙዎች ኖትኮይንን ችላ ብለው ሳይከፈላቸው በመቅረቱ ይህን ታብ ስዋብን ከምር እንዲይዙ አድርጓቸዋል ።
ሆኖም ግን ኖትኮይን ከፍሏል ማለት የታብስዋብን ከፋይነት መቶ በመቶ የሚያረጋግጥም አይደለም ። .....
የዚህ ማይኒንግ ፈጣሪ የሆነው ፡ የSolana ላብ መስራች Anatoly Yakovenko ይባላል ዩክሬናዊ ሲሆን በልጅነቱ ወደ አሜሪካ የመጣና በዛው የተማረ የሶፍትዌር ኢንጂነር ነው ።

ሰሞኑን በክሪፕቶ ከረንሲ ኢንደስትሪ ውስጥ ትልቅ መነጋገሪያ የሆነውን ታብስዋፕ የተባለውን ኮይን ማይኒንግ ይፋ ከማድረጉ በፊት ከ 2017 ጀምሮ በክሪፕቶ ዙሪያ የተለያዩ ምርምሮችን ስራዎችን ሲሰራ ነበር ።

Anatoly Yakovenko እና ጓደኛው ይህንን ብሎክ ቼን በ2020 ላይ ይፋ አድርገው መስራት ከጀመሩ በኋላ በብዙ ቻሌንጅ ውስጥ ውስጥ አልፈዋል ፡ በአንድ ወቅት የሶላና ዋሌት በሀከሮች ተጠልፎ ብዙ ኪሳራ ደርሶባቸው ነበር ።

በሌላ ወቅትም ያልተመዘገቡ የክሪፕቶ ኮይኖች ምንዛሪ ጋር በተያያዘ ፍርድ ቤት ተከሰዋል ።

ሆኖም በሶላና ታሪክ ትልቅ ክስረት ያጋጠመው በ2022 ነበር ፡ በዚህ ወቅት የሶላና አጠቃላይ የክሪፕቶ ገበያ ወደ 55 ቢሊየን ደርሶ የነበረ ቢሆንም በዚሁ አመት መጨረሻ ላይ በገበያ መዋዠቅ ምክንያት የገበያው መጠን ወደ ሶስት ቢሊየን ዶላር ወርዶ ነበር ።...
በዚህ ሁሉ ውስጥም ሆኖ ሶላና ለህጋዊነት ትንሽ ቀረብ ያለ ይመስላል ። ይህ ማለት ታብ ታብ ስለተደረገ ይከፍላል ብሎ 100% መናገር የሚችል ማንም የለም ።...
ይህ ነገር የትኛውም የክሪፕቶ ከረንሲ አዋቂም ሆነ ማንም ይህንን ጥያቄ ሊመልስ አይችልም ፡ የዚህ ጥያቄ መልስ የሶላና ሰወች ጋር ነው ።

ሌሎች ይህንን ጥያቄ ሊመልሱት የሚችሉት ፡ በመላ ምትና ነገሮችን በመገመገጣጠም ብቻ ነው ፡ በዛ መልኩ ደግሞ እስካሁ ን ያሉ ግምቶችና መላምቶች በሙሉ የሚያሳዩት Solana ኮይኖቹን ኖትኮይን እንዳደረገው በዶላር ቀይሮ ታብ ታብ ባደረጉት ልክ ለሰወች ይከፍላል የሚለው ግምት ከፍ ያለ ነው ። ...
ሁሉም የሚስማማበት ነገር ታብስዋብ ስካም አለመሆኑን ነው ። ስለዚህ ታብ ታብ ብታደርግ የምታጣው ነገር የለም ።

መጥፎው ነገር 100% ይከፍላል ብሎ እያሰቡ ታብታብ ማድረጉ ነው ። በዚህ የእርግጠኝነት ስሜት ኮይን ሲሰበስቡ ቆይቶ ብሎክቼኑ ቀኑ ደርሶ ባይከፍል ለንዴት እና ለብስጭት መዳረግ ይመጣል ። ቢከፍል ደስ ይላል ፡ ባይከፍል ግን ብዙ የምናጣው ነገር የለም ስለዚህ ዛሬ እሁድንና ባሉት ቀሪ ቀናት እንደጫወታ እያየን የተወሰነ ሚሊየን ኮይን ማጠራቀም ይቻላል ።
ያልጀመራችሁ ካላችሁ እና መሞከር ካሰባችሁ እሁድን ታብ ስታደርጉ ለመዋል ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት ስታርት የሚለውን በመንካት መሞከር ትችላላችሁ
https://t.me/hamster_kombat_bot?start=kentId391355682

25/03/2024
ነበር……
25/03/2024

ነበር……

 :–Top sport betting ስትመዘገቡ ብቻ  bonus  እየሰጠ ነው ቶሎ የእድሉ ተጠቃሚ ሁኑ referal የሚለውን ኮድ በቀይ የተከበበውን ካላስገባቹ አይሰራላቹም ፍጠኑለመመዝገብ ሊንኩ...
23/03/2024

:–
Top sport betting ስትመዘገቡ ብቻ bonus እየሰጠ ነው ቶሎ የእድሉ ተጠቃሚ ሁኑ referal የሚለውን ኮድ በቀይ የተከበበውን ካላስገባቹ አይሰራላቹም ፍጠኑ

ለመመዝገብ ሊንኩ ተጫኑት https://topbet7.com/signin

ምኒልክ  ዛሬም ንጉስ ነው‼
01/03/2024

ምኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው‼

ቤዛ (ኅብረ ዝማሬ)ይህቺ ሰንደቅ ዓላማ የክብር ምልክትሥፋት እና ምልዓት ርቀት አላትበዓላማ አንድ ሆና ሦስት ናት በመልክሆ ….. ላላ …. ቤዛ ለሀገር ቤዛ ሆነው አርበኞቹያቆዩሽ ሀገር ጀግኖ...
01/03/2024

ቤዛ (ኅብረ ዝማሬ)

ይህቺ ሰንደቅ ዓላማ የክብር ምልክት
ሥፋት እና ምልዓት ርቀት አላት
በዓላማ አንድ ሆና ሦስት ናት በመልክ

ሆ …..
ላላ ….

ቤዛ ለሀገር ቤዛ ሆነው አርበኞቹ
ያቆዩሽ ሀገር ጀግኖቹ
እናት ኢትዮጵያ

ቤዛ ለሀገር ቤዛ ሆነው አርበኞቹ
ያቆዩሽ ሀገር ጀግኖቹ
እናት ኢትዮጵያ

ብለን ተነስተናል ተስፋ አርገን ኹላችን
እኔ ለኔ ሳንል ቅድሚያ ለሀገራችን
እንደ ሐራሴቦን (ወጥተን ከሐራሴቦን) አንድ ዓላማ ይዘን
እንገባለን ከነዓን በፍቅር ተጉዘን

ቤዛ ለሀገር ቤዛ ሆነው አርበኞቹ
ያቆዩሽ ሀገር ጀግኖቹ
እናት ኢትዮጵያ

የጸና ነው በአንድነት ላይ መሠረታችን
አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ነው ባንዲራችን
ማነው ደፍሮ በዘር ቋንቋ የሚነጣጥለን
እኛ እንደሆን እማንለያይ አንድ ነን

የጸና ነው በአንድነት ላይ መሠረታችን
አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ነው ባንዲራችን
ማነው ደፍሮ በዘር ቋንቋ የሚነጣጥለን
እኛ እንደሆን እማንለያይ አንድ ነን

በዘር በሃይማኖት በማሰብ አንሰናል
ይብቃ በኛ ዘመን ታሪክ ይወቅሰናል
እንቁም ተያይዘን በአንድነት
በኢትዮጵያዊነት

ቤዛ ለሀገር ቤዛ ሆነው አርበኞቹ
ያቆዩሽ ሀገር ጀግኖቹ
እናት ኢትዮጵያ

ዓላማ ነው አንድ ያረገን እኛን
አንድ ያረገን እኛን (x2)
ቤታችን ናት አትንኳት ኢትዮጵያን
አትንኳት ኢትዮጵያን (x2)
የአንድነት ኃይል ጨለማን ድል ነሥቶ
ጨለማን ድል ነሥቶ (x2)
እናያለን አዲስ ፀሐይ ወቶ
አዲስ ፀሐይ ወቶ (x2)
በዝምታ ብንመስልም የተኛን
ብንመስልም የተኛን (x2)
ከተነሣን ማን ሊያቆመን እኛን
ማን ሊያቆመን እኛን (x2)
ከሷ በፊት ይፈሳል ደማችን
ይፈሳል ደማችን (x2)
ቀልድ አናውቅም እኛ በሀገራችን
በእናት ሀገራችን (x2)

ዓላማ ነው

ዓላማ ነው አንድ ያረገን እኛን
አንድ ያረገን እኛን (x2)
ቤታችን ናት አትንኳት ኢትዮጵያን
አትንኳት ኢትዮጵያን (x2)
ከሷ በፊት ይፈሳል ደማችን
ይፈሳል ደማችን (x2)
አትምጡብን በቃ በሀገራችን
በእናት ሀገራችን
―———————————————

ዜማ እና ግጥም — ቴዎድሮስ ካሳሁን ( ቴዲ አፍሮ)
ተጨማሪ የመግቢያ ዜማ — ቆየት ካለ ኅብረ ዝማሬ የተወሰደ
ሙዚቃ ቅንብር፣ ሚክሲንግ እና ሊድ ጊታር — በረከት ተስፋዝጊ (ቤኪ)
ቴነር ሣክስ — ዘሪሁን በለጠ
ማስተሪንግ — ማሩ ዓለማየሁ (ማርቨን ስቱዲዮ)
ተቀባዮች ፤
1. ምኞት ኃይሉ (ዲጄ ዊሽ)
2. ልዑል ሲሳይ
3. ግሩም ታምራት

ምስጋና፥ ይህ ሥራ የተሳካ እንዲሆን አስተዋፅዖፆ ላደረጋችሁ ወገኖች
በሙሉ

የሐራሴቦን ትርጓሜ
―――――――――
ሐራሴቦን የቦታ ስም ነው። እጅግ በረኃማ ነው።
ታሪክ : - እግዚአብሔር እሥራኤልን ከግብጽ ነጻ አውጥቶ መና ከሰማይ እያወረደ፣ ውኅ ከጭንጫ እያፈለቀ ሲመግባቸው ሰለቸን ብለው በእግዚአብሔር ላይ በማንጎራጎራቸው ሐራሴቦን ወደተባለው በረሃ እንዲወርዱ አዘዛቸው። በዚያም በእባብ እየተነደፉ አለቁ። በንስሐ ሲመለሱ ራርቶላቸው ሙሴን ከነሐስ የእባብ ምስል ሰርቶ በመስቀል ላይ እንዲሰቅለው ያን የሚያዩ እንዳይነደፉ፣ የተነደፉ እንዲድኑ፣ ማየት የማይችሉ የነሐሱ እባብ ሲደበደብ ድምፁን ሰምተው እንዲድኑ መድኃኒት ሠራላቸው።

ተምሳሌታዊ ትርጉም ፦
ሐራሴቦን = የሲዖል
ተናዳፊው እባብ = የሰይጣን

Enjoy! Subscribe!Connect with us for more. https://www.facebook.com/TeddyAfroMusic/https://www.instagram.com/teddyafromuzika/https://store.cdbaby.com/Artist/...

28/02/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Kidest Elias, Asrarseid Hasen

ለመላው የ ክርስትና ዕምነት ተከታዮች ሁሉ መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ።
06/01/2024

ለመላው የ ክርስትና ዕምነት ተከታዮች ሁሉ መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ።

03/12/2023

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 06:00 - 05:00
Tuesday 06:00 - 05:00
Wednesday 06:00 - 05:00
Thursday 06:00 - 05:00
Friday 06:00 - 05:00
Saturday 06:00 - 05:00
Sunday 06:00 - 05:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Shewa tube - ሸዋ ቲዩብ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share