Nuradis Abdu

Nuradis Abdu Join the Journey!

08/01/2025

New Samsung Galaxy S Series Smartphones

ዋትስአፕዘ አኢንዲያን ኤክስፕረስ እንደዘገበው በአለም ላይ 2 ቢሊዩን ተጠቃሚዎች ያሉት በሜታ ኩባንያ ባለቤትነት የሚተዳደረው ፈጣን የሜሴጂንግ አፕሊኬሽን ሁሌም በአገልግሎቶቹ ላይ ማሻሻያ በማ...
07/01/2025

ዋትስአፕ

ዘ አኢንዲያን ኤክስፕረስ እንደዘገበው በአለም ላይ 2 ቢሊዩን ተጠቃሚዎች ያሉት በሜታ ኩባንያ ባለቤትነት የሚተዳደረው ፈጣን የሜሴጂንግ አፕሊኬሽን ሁሌም በአገልግሎቶቹ ላይ ማሻሻያ በማድረግ አዳዲስ ፊቸሮችን ሲያቀርብ ነበር።

ዋትስአፕ ከዚህ ቀደም የተለያዩ ገፅታዎች የነበሩት ቢሆንም ተጠቃሚዎች ዶክመንመቶቻቸውን ስካን አድርገው ለመላክ የሶስተኛ ወገን አፕሊኬሽኖችን ለመጠቀም ይገደዱ ነበር።

አሁን ባደረገው ማሻሻያ ግን የአይፎን ተጠቃሚዎች አፕሊኬሽኑ ውስጥ የሚገኘውን ካሜራ በመጠቀም ስካን ያደረጉትን ዶክመንት በኮንታክት ዝርዝር ውስጥ ለሚገኙ በሙሉ ለመላክ የሚያስችል ነው።

ከዚህ በፊት ተጠቃሚዎች ስካን የሆነ ዶክመንት ለመላክ ሌላ የስካን አፕ በመጠቀም ዶክመንቱን ስካን አድርጎ ፎልደር ላይ በማስቀመጥ ለመላክ ያስገድድ የነበረውን ሁኔታ በማስቀረቱ ጉልህ ጠቀሜታ ይኖረዋል።

ነገር ግን ይህ ፊቸር በአንድሮይድ ስልኮች ላይ መቼ ሊካተት አእንደሚችል የታወቀ ነገር የለም።

01/01/2025

01/01/2025

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nuradis Abdu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share