ነፃነት ወርቅነህ

  • Home
  • ነፃነት ወርቅነህ

ነፃነት ወርቅነህ Ethiopia to Ethiopians
(9)

ፎጣችሁን አስቀመጡና ነጭ ጋብ ለብሳችሁ ለሰላም ተገዙ!!
05/12/2024

ፎጣችሁን አስቀመጡና ነጭ ጋብ ለብሳችሁ ለሰላም ተገዙ!!

05/12/2024

ሸኔ የሰላምን መንገድ መርጦ እየጎረፉ ነው👏
ፋኖስ የት ደረሱ😂😂

ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ በኢትዮዽያ ገንቢ የፖለቲካ ባህል ለመፍጠር ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረከቱ የሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ምልክት ነበሩ። ረዘም ላለ ጊዜ በህክምና ሲረዱ ቆይተው ከዚህ ዓለም በ...
17/09/2024

ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ በኢትዮዽያ ገንቢ የፖለቲካ ባህል ለመፍጠር ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረከቱ የሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ምልክት ነበሩ። ረዘም ላለ ጊዜ በህክምና ሲረዱ ቆይተው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ስሰማ ከልብ አዝኛለሁ። ያቆዩት ውርስ እና ቅርስ ፀንቶ እንዲቀጥል ነፍሳቸውም በሰላም እንድታርፍ እመኛለሁ።

Professor Beyene Petros embodied the spirit of peaceful political struggle, playing a pivotal role in fostering a culture of non-violence and constructive political dialogue in Ethiopia. I am deeply saddened to hear of his passing after a prolonged period of medical care. May his legacy endure, and may he rest in eternal peace.

Good morning Addis Abeba!!
14/09/2024

Good morning Addis Abeba!!

በተጠንቀቅ ቆመዋል❗️ጀግንነት፣ ድል አድራጊነት፣ ከጥንትም የራሱ ናቸዉ💪🥰
09/09/2024

በተጠንቀቅ ቆመዋል❗️
ጀግንነት፣ ድል አድራጊነት፣ ከጥንትም የራሱ ናቸዉ💪🥰

የመልስ ምት👉🤜🤜የመልስ ምቱ ገና በሁሉም አቅጣጫ ይቀጥላል🇪🇹🙏🏿
31/08/2024

የመልስ ምት👉🤜🤜
የመልስ ምቱ ገና በሁሉም አቅጣጫ ይቀጥላል🇪🇹🙏🏿

23/08/2024
ቀኔኒሳ ምንም ቢሆን ጀግናችን ነህ‼️🫡🇪🇹Kenenisa Bekele
10/08/2024

ቀኔኒሳ ምንም ቢሆን ጀግናችን ነህ‼️🫡🇪🇹
Kenenisa Bekele

10/08/2024

በ2024 ኦሎምፒክ አልተወዳደርንም በሚል ይያዝልን🥹

የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ  #በሕግ መጠየቅ አለበት!   | “የፓሪስ ኦሎምፒክ የኢትዮጵያን አንገት ያስደፋ ነው፤ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ  #በሕግ መጠየቅ አለበት” - ሻለቃ አትሌት ሐይሌ...
08/08/2024

የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ #በሕግ መጠየቅ አለበት!

| “የፓሪስ ኦሎምፒክ የኢትዮጵያን አንገት ያስደፋ ነው፤ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ #በሕግ መጠየቅ አለበት”

- ሻለቃ አትሌት ሐይሌ ገ/ሥላሴ

04/08/2024

ልዩ መረጃ‼️

ዛሬ በምስራቅ ጎጃም ዞን በጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ በጉሸራ በሚባል ልዩ ቦታ የዘመነና የስክንድር ፋኖ ገጥሞ 29 ሲሞት 7 ቁሰለኛ ሆኗል

ከስክንድር 18 የሞተ ሲሆን የዘመነ ደግሞ 11 ሞተውበታል ።
ከእስክድር ተጋጣሚ ቡድን መሪ ቃጠሬው የሚባል ሲሆን የዘመነ ደግሞ አውለው ደምስ ይባላል ።

እንኳን ደስ አለን፣ ደስስስስ አላችሁ❗️በ10ሺ ሜትር ወንዶች ኢትዮጵያ የብር ሜዳሊያ በበርሁ አረጋዊ አገኘች
02/08/2024

እንኳን ደስ አለን፣ ደስስስስ አላችሁ❗️

በ10ሺ ሜትር ወንዶች ኢትዮጵያ የብር ሜዳሊያ በበርሁ አረጋዊ አገኘች

ዶላር ጨምሯል በሚል የሸቀጦች ዋጋ ላይ የጨመሩ ነገዴዎችሱቃቸውና ድርጅቶች እየታሸጉ ይገኛል ። ሸቀጥ የደበቁ ላይ የመውረስ እርምጃ ጭምር  ይወሰዳል !   ጤፍ ፣ ዘይት፣ ሽንኩርት፣እንጀራ፣ዳ...
02/08/2024

ዶላር ጨምሯል በሚል የሸቀጦች ዋጋ ላይ የጨመሩ ነገዴዎች
ሱቃቸውና ድርጅቶች እየታሸጉ ይገኛል ። ሸቀጥ የደበቁ ላይ የመውረስ እርምጃ ጭምር ይወሰዳል !

ጤፍ ፣ ዘይት፣ ሽንኩርት፣እንጀራ፣ዳቦ በርበሬ ... ወዘተ ምንም ዓይነት ሸቀጥ በአሁን ሰዓት ዋጋ የሚጨምርበት ምክንያት የለምና ገባገባ ነጋዴዎችን የአዲስ አበባ ነዋሪ 8588 ነፃ የስልክ መስመር ይጠቁም ! ክልሎችም ለተዘጋጁት የግብር ሃይሎች በመጠቆም ሁሉም እራሱን ከበዝባዦች ይከላከል !

እንኳን ደስ አለን! ኢትዮዽያ ወደ ተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ ትግበራ ገባች
28/07/2024

እንኳን ደስ አለን!

ኢትዮዽያ ወደ ተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ ትግበራ ገባች

ኢትዮጵያዊነት ሰውነት ሲሆን እንዲህ ነው!!!   🙌አርቲስት ያሬድ ነጉ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰ ድንገተኛ የመሬት ናዳ ምክኒያት የደረሰውን አደጋ ለማቋቋም ...
27/07/2024

ኢትዮጵያዊነት ሰውነት ሲሆን እንዲህ ነው!!! 🙌

አርቲስት ያሬድ ነጉ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰ ድንገተኛ የመሬት ናዳ ምክኒያት የደረሰውን አደጋ ለማቋቋም እየተደረገ ያለውን ጥረት ለመደገፍ ከአዲስ አበባ ተነስቶ ጎፋ ደርሷል።

ያሬድ ጓደኞቹን በማስተባበርም የተለያዪ ለድጋፍ የሚሆኑ ቁሳቁሶችን እና ለምግብነት የሚውሉ ግብአቶችን በአይሱዙ አስጭኖ የአደጋው ስፍራ ድረስ በመገኘት በአስክሬን ፍለጋ ስራ ላይም እንደተሰማራ በስፍራው የተገኙ ምንጮች ገልጸውልናል።

Wife and Husband ይመስላሉ ሲሽኮረመሙ! "...በነገራችን ላይ ሀብታሙ " ንፍጦ"  የሚል ቅጽል ስም እንዳለው ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ! ብሄረጽጌ አካባቢ ብትሄድ ንፍጦን የማያውቅ የለም...
25/07/2024

Wife and Husband ይመስላሉ ሲሽኮረመሙ!

"...በነገራችን ላይ ሀብታሙ " ንፍጦ" የሚል ቅጽል ስም እንዳለው ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ! ብሄረጽጌ አካባቢ ብትሄድ ንፍጦን የማያውቅ የለም።

"...ለዚሕ ፖለቲካዊ አቋም ያበቃውም ደግሞ እዚያች አባቱ በዘበኝነት ከሚሰሩባት ቤተክርስቲያን ቁጭ እያለ ስንቱን ወጣት እንዳስበላ የሳሪስ እና አካባቢ ብሄረ ጽጌ ሰፈር ይናገሩ። አሁን ጀግናየ ጀግናየ ስለሚዘመር እሱ አይነኬ የሆነ ይመስለዋል በእስር ዘመኑ የህወሓት የደህንነት ክፍል የነበረው ከእነ ወልደ ስላሴ ጋር መዓድ ተካፍሎ እና ኢህአዴግ ቋጥሮ ወደ ማረሚያ የሚያስገባው ሰሃን ነበር የሚያጥብላቸው።

"...ሀብታሙ ሆዱ ጥሩ ሆኖ ከሞላ ረጅም ሰዓት ፖለቲካ ማውራት ይችላል እንዴት ካልካቸው ብሄረጽጌም አባቱ በጥበቃ ፈረቃቸው ሲሄድ የማህበር ምግብ ካየ ነፍሱ ነው እና ከበላ ሆዱ ከሞላ ችግር የለበትም።

"..ለዛ ነው አሁንም በአንድ ድንጋይ ሶስት ወፍ ሆኗል የሱ
አንደኛው የአማራ ፋኖን በመቀስቀስ በሚመስል ሰንጥቆ ትግሉ መሃል ገብቷል እና በቀላሉ መረጃ ያገኛል።

"..ሁለተኛው በፋኖ የገቢ ማሰባሰቢያ ተብሎ በመቀጠል ለእነሱ ሚዲያም ማሰባሰብ ችሎ ነበር ደጋግሞ።

"..ሶስተኛው ለእስክንድር እና ከመንግሥት በእጅ አዙር መረጃ ይለዋወጣል ጠቀም ያለ ዶለር ይገባለታል በዚያ አማካኝነት በአንድ ድንጋይ ሶስት ወፍ ሆኖለታል።

"....ታናሹ እንክርድድ ነጋ እንኳ በአጭር ቃል « የትግል ሹገር ዳዲ» ሆኗል ትግል በገንዘብ የሚገዛ መስሎት መከራውች እያየ ነው። ትግል እና ታጋይ አይሸጥም። ታጋይ ነን ያሉ እን እነ ማሰረሻ ጌታሁን አይነት ባንዳ አግኝተህ ስለገዛህ የሚሸጥ መሰሎህ አትድከም።

".....ምናልባትም ዝም ብለህ ተቀምጠህ ቢሆን ኖር ወንድሞችህ እረ ና ግድ የለም ይሄ ቦታ ለአንተ ይገባ ነበር ይሉህ ነበር አንተ በገንዘብ መጣህ በገንዘብ ደግሞ "ኢንጅሩ" ብለውሃል ወይም በአራዳ ቋንቋ አይነፋም ብለውሃል።

ቻው የትግል ሹገር ዳዲው

መልከጻዲቅ ጎጃም

ነጭ ነጯን

ለወገን ደራሽ ወገን ነው!!👏👏👏👏👏👏ዛሬ ጠዋት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፤ በጎፋ ዞን፤ በጊዜ ጎፋ ወረዳ፣ ኬቶ ቀበሌ ባጋጠመ የመሬት መንሹራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖቻችን የሚሆን የመጀመሪያ ዙ...
25/07/2024

ለወገን ደራሽ ወገን ነው!!
👏👏👏👏👏👏
ዛሬ ጠዋት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፤ በጎፋ ዞን፤ በጊዜ ጎፋ ወረዳ፣ ኬቶ ቀበሌ ባጋጠመ የመሬት መንሹራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖቻችን የሚሆን የመጀመሪያ ዙር ከ45 ሚሊዮን ብር በላይ የብር እና ቁሳቁስ የሰብአዊ ድጋፍ ወደቦታው ልከናል።

ወገኖቻችን በደረሰባቸው አደጋ የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅኩ የአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳድር እና ህዝቡ ሁሌም ከጎናችሁ መሆኑን ላረጋግጥላችሁ ወዳለሁ ።

ፈጣሪ ኢትዮጵያና ህዝቦቿን ይባርክ

ከንቲባ አዳነች አበቤ

24/07/2024

ፋኖ😂😂

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ነፃነት ወርቅነህ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share