Art Meda አርት ሜዳ

Art Meda አርት ሜዳ Producer/ cinematographer/ Director/ Digital Creater Art is a mission

29/03/2024

For Junior Filmmaker Good opportunity
26/03/2024

For Junior Filmmaker Good opportunity

07/03/2024
04/03/2024

😥

🎯 🎯 ደረሰ ….ደረሰ …..ደረሰ “  🎯 🎯           🎯 🎯 ሕጋዊ ድሃ” 🎯 🎯 ፊልም  🎯 🎯 ከየካቲት 22 ጀምሮ 🎯 🎯 በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች ይመረቃ ። የሀገራችን ኮከብ ተዋንያንን ያ...
29/02/2024

🎯 🎯 ደረሰ ….ደረሰ …..ደረሰ “ 🎯 🎯
🎯 🎯 ሕጋዊ ድሃ” 🎯 🎯 ፊልም

🎯 🎯 ከየካቲት 22 ጀምሮ 🎯 🎯 በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች ይመረቃ ። የሀገራችን ኮከብ ተዋንያንን ያጣመረው “ሕጋዊ ድሃ” አስቂኝ የፍቅር ፊልም በኤልያና ፊልም ኘሮዳክሽን ተዘጋጅቶ የቀረበ ምርጥ ፊልም ።

የካቲት 25 ሰኞ በአለም ሲኒማ በቀይ ምንጣፍ ስነ-ስርዓት ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ሚዲያዎች እና የኪነ - ጥበብ ባለሙያዎች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ይመረቃል። tibebu .getachew

ስፖንሰሮች እና አጋር ድርጅቶች
AhaduBank

ይሸጣል contact Me by Telegram +251912340734
26/02/2024

ይሸጣል contact Me by Telegram +251912340734

writing down your desired manifestation three times in the morning, six times during the day, and nine times in the even...
22/02/2024

writing down your desired manifestation three times in the morning, six times during the day, and nine times in the evening.

ከለሊቱ 6 ሰዓትየበሀይሉ እንግዳ ፊልምመጋቢት 6,7,8 እንዲሁም መጋቢት 13, 14 , 15 በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች መታየት ይጀምራል።  goytom   Graphics Design
12/02/2024

ከለሊቱ 6 ሰዓት
የበሀይሉ እንግዳ ፊልም
መጋቢት 6,7,8 እንዲሁም መጋቢት 13, 14 , 15 በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች መታየት ይጀምራል።


goytom




Graphics Design

ዛሬ ልደቴ ነው ወደድንም ጠላንም እድሜያችን እየጨመረ ሲመጣ ጊዜያዊ ወዳጅነት የሚያስጠላን የብስለት ወቅት ላይ እንደርሳለን፡፡ግድየለሽነት የሚታይበት ቀዝቃዛ ግንኙነቶችን አውልቀን መጣል ያምረ...
08/02/2024

ዛሬ ልደቴ ነው ወደድንም ጠላንም እድሜያችን እየጨመረ ሲመጣ ጊዜያዊ ወዳጅነት የሚያስጠላን የብስለት ወቅት ላይ እንደርሳለን፡፡ግድየለሽነት የሚታይበት ቀዝቃዛ ግንኙነቶችን አውልቀን መጣል ያምረናል፡፡ የሀሳብ ትርፍ የሌለው የሞኝ ክርክርም ይደብረናል፡፡ አንዳንዴማ ከሰዎቹ ሀሳብ አንፃር ነገሩን ለማስረዳት የሚወስድብህን ርቀት ስታሰላው "አዎ ልክ ነህ" ብለህ ማለፍ ብቸኛ አማራጭህም ይሆናል፡፡ … በቃ ምን ማድረግ ይቻላል?ምንም የ ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይገባዋል 🙏🙏🙏

አል- ሞቷል  የፍፁም ክብረት ፊልምመጋቢት 27,28,29 እና ሚያዚያ 4,5,6በተመረጡ የግል እና የመንግስት ሲኒማ ቤቶች ይመረቃል።
06/02/2024

አል- ሞቷል
የፍፁም ክብረት ፊልም
መጋቢት 27,28,29 እና ሚያዚያ 4,5,6
በተመረጡ የግል እና የመንግስት ሲኒማ ቤቶች ይመረቃል።

04/02/2024
02/02/2024
🎬
02/02/2024

🎬

ከ የ ካቲት 1 ጀምሮ በ ተመረጡ ሲኒማ ቤቶች መታየት ይጀምራል
01/02/2024

ከ የ ካቲት 1 ጀምሮ በ ተመረጡ ሲኒማ ቤቶች መታየት ይጀምራል

29/01/2024

28/01/2024

🎥🎬

 🎥🎬
28/01/2024

🎥🎬

  DOCUMENTARY PROJECT
27/01/2024

DOCUMENTARY PROJECT

25/01/2024



ቆይታ:
1:35
ዘውግ፡
   ልብ አንጠልጣይ
ፃሃፊ:
   ክላር ሙልጌታ
አዘጋጅ:
   መዝሙር ዳዊት
ፕሮዲውሰር:
ክላር ሙልጌታ   
ተዋንያን:
ማርታ ጎይቶም   መሳይ ግርማ   ክላር ሙልጌታ   

ዓርብ
በ7:00   በ8:00   በ10:10 እና   በ1:10  
መታየት ይጀምራል

Ambassador Of New Zealand 🇳🇿
24/01/2024

Ambassador Of New Zealand 🇳🇿

23/01/2024

"ሁለት ቅጣት" ፊልም

| በአርት ሜዳ ኘሮዳክን ተሠርቶ በአትራን ፊልም ኘሮዳሽን የቀረበው "ሁለት ቅጣት" ፊልም ጥር 17'18'19 በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች ይመረቃል ።

ሰኞ "ጥር 20" በአለም ሲኒማ ተጋባዥ እንግዶች እና የሙያው አጋሮች በተገኙበት በቀይ ምንጣፍ ሥነ ስርዕት ይመረቃል።

አይቀርም !

🎯በአርት ሜዳ ፕሮዳክሽን ተሰርቶ በአትራን ፊልም ፕሮዳክሽን የቀረበው 🎯 ''ሁለት ቅጣት" 🎯 የተሰኘው ፊልም ሰኞ ጥር 20 / 2016ዓ.ም በአለም ሲኒማ  ከቀኑ 11:00 ሰዓት ፊልሙ ላይ የ...
23/01/2024

🎯በአርት ሜዳ ፕሮዳክሽን ተሰርቶ በአትራን ፊልም ፕሮዳክሽን የቀረበው 🎯 ''ሁለት ቅጣት" 🎯 የተሰኘው ፊልም ሰኞ ጥር 20 / 2016ዓ.ም በአለም ሲኒማ  ከቀኑ 11:00 ሰዓት ፊልሙ ላይ የተሳተፉ ባለሙያዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው ታዋቂ የኪነ- ጥበብ ባለሙያዎች ሚዲያዎቸ በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ይመረቃል።  🎯 ጥር 17/18/19 በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች በታላቅ ድምቀት ይመረቃል።

መራር እውነት 😭 መልካም ሰው አጥተናል ፣ እናም ልባችን  ክፉኛ ተሰብሯል፣ ።  ተመልሶ በማይዘጋው በተሰበረ ልብ  ​​ውስጥ ለዘላለም ትኖርያለሽ ።  ቤቲሻዬ የ እውነት ሰው እኮ ነሽ !የ እ...
16/01/2024

መራር እውነት 😭 መልካም ሰው አጥተናል ፣ እናም ልባችን ክፉኛ ተሰብሯል፣ ። ተመልሶ በማይዘጋው በተሰበረ ልብ ​​ውስጥ ለዘላለም ትኖርያለሽ ። ቤቲሻዬ የ እውነት ሰው እኮ ነሽ !የ እውነት ነው ግን የ ሄድሽብን የኔ የዋህ ? መድሀኒት ለመግዛት ስንወጣ እኮ ተስፋ ታይቶኝ ነበር 😥😭 መድሀኒቱ ይቅር ሲሉኝ ለካስ መሄድሽን ቀስ በቀስ እየነገሩን ነው
ነብስሽ በ አፀደ ገነት ያኑርልን ቤትዬ

Address

Addis Ababa
1000

Telephone

+251912340734

Website

http://Www.artmeda.com/

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Art Meda አርት ሜዳ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Art Meda አርት ሜዳ:

Videos

Share

Nearby media companies



You may also like