የመደመር ትውልድ - Dhaloota Ida'amuu

የመደመር ትውልድ - Dhaloota Ida'amuu አዳዲስና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ቤተሰብ ይሁኑ! Odeefannoo Haaraafi wayitawaa argachuuf maatii ta'a!
(1)

የአብቹ የልማትና የፓርክ ስራዎች በጣም የሚገርሙኝ መቼ ተጀመሮ መቼ እንደሚያልቅ ነው። ተጀመረ የሚል ሰምንተን ሳንሰነብት በምርቃቱ ቀን አሸብርቆ እናያለን። የነካው ሁሉ የሚሰምርለት የምነለው...
22/12/2023

የአብቹ የልማትና የፓርክ ስራዎች በጣም የሚገርሙኝ መቼ ተጀመሮ መቼ እንደሚያልቅ ነው። ተጀመረ የሚል ሰምንተን ሳንሰነብት በምርቃቱ ቀን አሸብርቆ እናያለን። የነካው ሁሉ የሚሰምርለት የምነለውኮ ለዚህ ነው። ይሄው ዛሬም ከአፍሪካ ሶስተኛውን ግዙፍ የሃይል ማመንጫ ለማለቅ ትንሽ እንደቀረው ሰምተናል። 62% መድረስ ችሏል። የዛሬ አመት አባይን የሚያክል ሌላ ግድብ እናስመርቅ ይሆናል። ሌላ ሰው ሰራሽ ግዙፍ ሃይቅ ሊኖረን ነው።

በአፍሪካ ደረጃ በግዙፍነታቸው አንደኛ እና ሶስተኛ የሆኑትን የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ እና የኮይሻ ግድቦች ባለቤት!ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ!========ከ2013 ዓመተ ምህረት ጀምሮ ለ12ኛ...
22/12/2023

በአፍሪካ ደረጃ በግዙፍነታቸው አንደኛ እና ሶስተኛ የሆኑትን የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ እና የኮይሻ ግድቦች ባለቤት!
ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ!
========
ከ2013 ዓመተ ምህረት ጀምሮ ለ12ኛ ጊዜ ባካሄድኩት የኮይሻ የሃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ግምገማ በለወጥነው የፕሮጀክት አስተዳደር እና ክትትል ስርዓት የተነሳ የአጠቃላይ ግንባታው ሂደት 62% ላይ መድረሱን በመመልከቴ ደስታ ተሰምቶኛል፡፡ በአፍሪካ ደረጃ በግዙፍነታቸው አንደኛ እና ሶስተኛ የሆኑትን የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ እና የኮይሻ ግድቦች ባለቤት በመሆናችን የንፁህ የኃይል ማመንጨት ስራችንን እና ጥረታችንን አቻ የሌለው ያደርገዋል፡፡ በቅርብ ርቀት በጨበራ ጩርጩራ ብሔራዊ ፓርክ የሚገኘውን የጨበራ የዝሆን ዳና ሎጅን በምንመርቅበት በአሁኑ ወቅት የኮይሻ ግድብ ለአካባቢው የቱሪዝም ዕድል ተጨማሪ አስተዋፅኦ ያደርጋል፡፡

መከላከያ ሰራዊታችን እራታቸውም ምሳቸውም ድል ብቻ ነው! ተልዕኮአቸው ደግሞ ፀረ ሰላሞች ማጥፋት ነው። ከመብረቅ ነጎድጓድ በላይ የምያርገበግቡ ባለግርማሞገስ ነበልባሎቻችን ሁሌም እንወዳቸዋለን...
22/12/2023

መከላከያ ሰራዊታችን እራታቸውም ምሳቸውም ድል ብቻ ነው! ተልዕኮአቸው ደግሞ ፀረ ሰላሞች ማጥፋት ነው። ከመብረቅ ነጎድጓድ በላይ የምያርገበግቡ ባለግርማሞገስ ነበልባሎቻችን ሁሌም እንወዳቸዋለን። ለሰላማችን ዋስና ጠበቃችን እነሱ ናቸው።

"ሀሜት አቧራ እንጂ አሻራ መሆን አይችልም፤አቧራውን ንቀን አሻራን ማኖራችን ግን ይቀጥላል"
22/12/2023

"ሀሜት አቧራ እንጂ አሻራ መሆን አይችልም፤አቧራውን ንቀን አሻራን ማኖራችን ግን ይቀጥላል"




የማይካድ ሀቅ❗️ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና መንግስታቸዉ በኢትዮጵያ የቱሪዝም ታሪክ አዲስ ምዕራፍ የከፈቱ ሲሆን ሴክተሩን ለማነቃቃት በሰሩት ተግባር ምስጋናም ክብርም ይገባቸዋል። በቀጣ...
21/12/2023

የማይካድ ሀቅ❗️
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና መንግስታቸዉ በኢትዮጵያ የቱሪዝም ታሪክ አዲስ ምዕራፍ የከፈቱ ሲሆን ሴክተሩን ለማነቃቃት በሰሩት ተግባር ምስጋናም ክብርም ይገባቸዋል። በቀጣይ የወቅቱ አንገብጋቢ ጉዳይ በሆኑት የኑሮ ዉድነትና ሰላም የማስፈን ተግባር ላይ ሰፊዉን ህዝብ ባሳተፈ መልኩ የሚሰሩ ስራዎች ሲታከልበት ኢትዮጵያ እዉነትም የምድር ገነት መሆኗ የማይቀር ነዉ።

ኢትዮጵያ በአለም የቱሪስቶች መዳረሻ ተመራጭ ሀገር የመሆኗ ግዜ ቅርብ ነዉ‼️

ጃውሳ እንዳበደ ውሻ ያገኘሁትን ካልነከስኩ እያለ ነው!==============የሃገር ሽማግሌዎችን እና የሃማይማኖት አባቶችን በማገት በገንዘብ የሚደራደረው ስግብግቡ ጃውሳ ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ ...
21/12/2023

ጃውሳ እንዳበደ ውሻ ያገኘሁትን ካልነከስኩ እያለ ነው!
==============
የሃገር ሽማግሌዎችን እና የሃማይማኖት አባቶችን በማገት በገንዘብ የሚደራደረው ስግብግቡ ጃውሳ ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ በአርሶ አደሩ ላይ ዝርፊያ የመፈፀሙን የሽብር እንቅስቃሴ ቀጥሎበታል። ቡድኑ አርሶ አደሩ በብዙ ልፋት ያመረተውን እህል እንኳን ለነገዴ እንዳይሸጥ በአርሶ አደሩ ላይ ጫና እያሳደረ ያለ ሲሆን ነጋዴዉንም ማህበረሰብ ገንዘብ አዋጣልኝ እያለ በማስጨነቅ እንደሚገኝ ታውቋል። በተጨማሪም ተሽከርካሪዎች ምንም አይነት አገልግሎት ለማህበረሰቡ እንዳይሰጡ በባለንብረቶቹ ላይ ዛቻ እያደረሰ ህዝብን ለተለያየ ችግር እየዳረገ እንደሚገኝ ታውቋል። ይህ የአማራ ህዝብ ጠላት መሆኑን በገልፅ እያስመከረሰ የሚገኘው ጁንታ በርካታ ታጣቂዎቹ እዉነቱ ገብቷቸው ወደማህበርሰቡ እየተቀላቀሉ መሆናቸው አበሳጭቶት እንዳበደ ውሻ ያገኘዉን ሁሉ በመንከስ ላይ ተጠምዷል።

ፅንፈኞችን ከግራም ከቀኝም እየታገለ ህዝቦችን ለመጥቀም እና የህዝብ ነቀርሳ የሆኑትን ለመንቀል ጥሬውን ከብስሉ ለመለየት እየደከመ ነው። እውነት ቀርቶ የውሸት ትርክት በገነነበት ሜዳ ላይ እው...
21/12/2023

ፅንፈኞችን ከግራም ከቀኝም እየታገለ ህዝቦችን ለመጥቀም እና የህዝብ ነቀርሳ የሆኑትን ለመንቀል ጥሬውን ከብስሉ ለመለየት እየደከመ ነው። እውነት ቀርቶ የውሸት ትርክት በገነነበት ሜዳ ላይ እውነትና ስራ አሸናፊ እንደሚያደርግ አምኖ እየሰራበት ነው። ለእውነት ስለቆም ከተራ መንደርተኛ እስከ ምዕራባውያን ሴራ ሞክረውት ያልቻሉት የማይሸነፈው የፅናት ሰው ነው።

ዘመነ ከጫካ ሆኖ ሻይ እያፈላ ፎቶ የለቀቀው እስክንድር አረቄ ቤት ሆናችሁ ህዝብን የምትሸውዱ ላለው የመልስ ምት መሆኑ ነው ወይ?😂 ይሄ ሁሉ እኔ አረቄ ቤት አይደለሁም ለማለት? አሁን ይሄ ድ...
21/12/2023

ዘመነ ከጫካ ሆኖ ሻይ እያፈላ ፎቶ የለቀቀው እስክንድር አረቄ ቤት ሆናችሁ ህዝብን የምትሸውዱ ላለው የመልስ ምት መሆኑ ነው ወይ?😂 ይሄ ሁሉ እኔ አረቄ ቤት አይደለሁም ለማለት? አሁን ይሄ ድንቡሽቡሽ ፊት እውነት እዚህ ጫካ ነው ብለን እንድናምን ነው?🤔 ይልቅ በጣም እየወፈርክ ስለሆነ እንዳትፈነዳ። ከመከላከያ ለመሮጥም የማይሆን አቅም ላይ እየደረስክ ነው።

የገበታ ለሃገር ፕሮጀክቶች ለኢትዮጵያ ቱሪዝም ትልቅ ተስፋ እንደሆኑ ይታመናል። የየገበታ ለሃገር ፕሮጀክቶች ባሌቤትነታየው የህዝብና የሃገር ነው። እሳቤው ግን የአንድ ግለሰብ ነው። ይህ የዶ/...
21/12/2023

የገበታ ለሃገር ፕሮጀክቶች ለኢትዮጵያ ቱሪዝም ትልቅ ተስፋ እንደሆኑ ይታመናል። የየገበታ ለሃገር ፕሮጀክቶች ባሌቤትነታየው የህዝብና የሃገር ነው። እሳቤው ግን የአንድ ግለሰብ ነው። ይህ የዶ/ር ዓቢይ አህመድ ሚና ነው። አንድ ግለሰብ የአንድን ሃገር የቱሪዝም ዘርፍ መቀየር የሚችል ሃሳብ ካሰበ እንደሃገርስ ከተረባረብን ምን ላይ ልናደርስ እንችላለን? ከዚህ ፕሮጀክቶች መሃል የሆነው ኮይሻን ብንመለከት እንኳ እንደ ኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን እንደአፍሪካም ትልቅ የቱሪዝም መናገሻ እንደሚሆን ግልፅ ነው። ይህ የኮይሻ ፕሮጀክት የታላቁ ጨበራ ጩርጩራ ፓርክ አባል በመሆኑ ፓርኩ የተከማቸ የተፈጥሮ ሃብት የያዘ ስለሆነ ኮይሻን የመሰለ ስፍራ በውስጡ መገኘቱ ቱሪስቶች የተሟላ ማረፍያና መሰረተ ልማት ስለሚያገኙ ትልቅ መዝናኛና ማረፍያ ስፍራ ይሆናል።
ይህን ስንመለከት የገበታ ለሃገር ፕሮጀክቶች እጅግ አስገራሚ የቱሪዝም ስፍራ በመሆን የኢትዮጵያን የቱሪዝም አቅም እንደሚያሳድጉ ታምኖታል። ዶ/ር ዓቢይ ምን ያክል ትውልድ ተሻጋሪና ሃገርን ማስጠቀም አላማን የያዘ እሳቤዎች እየተገበሩ እንደሆነ ማረጋገጫም ናቸው።

26ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔዎች!============የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 26ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ!1. ምክር ቤቱ...
20/12/2023

26ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔዎች!
============
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 26ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ!

1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው ለሕዝብ ጥቅም ሲባል የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበትን፣ ካሣ የሚከፈልበትን እና ተነሺዎች መልሰው የሚቋቋሙበትን ሁኔታ ለመወሰን በቀረበው ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ ላይ ነው፡፡
መንግስት ለሕዝብ ጥቅም በሚያከናውናቸው የልማት ሥራዎች ሲባል የመሬት ይዞታ እንዲለቁ ለሚደረጉ ባለይዞታዎች ተገቢና ተመጣጣኝ ምትክ ይዞታ፣ ካሣ መስጠትና ድጋፍ ማድረግ እንዲቻል ግምት ውስጥ መግባት የሚገባቸውን መሠረታዊ መርሆዎች ለመደንገግ፣ ካሣን የመተመን፣ የመክፈል እንዲሁም ተነሺዎችን መልሶ የማቋቋም ሥልጣንና ኃላፊነት የተጣለባቸውን አካላት እና ግዴታዎቻቸውን በግልጽ መድረግ በማስፈለጉ በስራ ላይ ያለውን አዋጅ ቁጥር 1161/2011 የሚያሻሽል ረቂቅ አዋጅ ለምክር ቤቱ ቀርቧል፡፡ ምክር ቤቱም በረቂቅ አዋጁ ላይ በሰፊው ከተወያየ በኋላ ግብዓቶችን በማከል ይጸድቅ ዘንድ ወደ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፍ በሙሉ ድምጽ ወስኗል፡፡

2. በመቀጠል ምክር ቤቱ የተወያየዉ የሜዳይ፣ ኒሻን እና ሽልማት ረቂቅ አዋጅ ላይ ነው፡፡ በልዩ ልዩ ዘርፎች የላቀ ተግባር ለፈጸሙ ዜጎች እና ግለሰቦች እዉቅና መስጠት በተሰማሩበት የስራ ዘርፍ ለሀገር ለሚያበረክቱት የላቀ አስተዋጽኦ ኢትዮጵያ ባለዉለታ አድርጋ እንደምታከብራቸዉ እውቅና የሚሰጥ ከመሆኑም በላይ ሌሎችም የእነርሱን አርአያነት እንዲከተሉ የሚያበረታታ፣ የስራ ፈጠራ እንዲስፋፋ፣ ሁለንተናዊ እና ቀጣይነት ያለዉ ብልጽግና እንዲረጋገጥ ፋይዳው የላቀ በመሆኑ በኢፌ.ዴ.ሪ ሕገ-መንግሥት የተደነገገውን የሜዳይ፣ የኒሻን እና የሽልማት አሰጣጥ ስርዓት መተግበር የሚያስችል፣ ለአተገባበሩም ህጋዊ ሥርዓት የሚዘረጋ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጅቶ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ቀርቧል፡፡ ምክር ቤቱም በረቂቅ አዋጁ ላይ በሰፊው ከተወያየ በኋላ ግብዓቶችን በማከል እንዲጸድቅ ወደ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፍ በሙሉ ድምጽ ወስኗል፡፡

3. በተጨማሪም ምክር ቤቱ የሕዝብ በዓላትን፣ የዕረፍት ቀናትን እና የበዓላትን አከባበር ለመወሰን በቀረበ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቷል፡፡ የሕዝብ በዓላት እና የእረፍት ቀናት ለዜጎች ሥነ-ምግባርና ስነ-ልቦና ግንባታ እንዲሁም ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ አስተዋጽኦዋችው ከፍተኛ በመሆኑ ሕጋዊ እውቅና መስጠት እና በብሔራዊ ደረጃ እንዲከበሩ ማድረግ የሚገባ በመሆኑ፤ ኃይማኖታዊ፣ ባህላዊ እና ታሪካዊ ሥርዓታቸውን ጠብቀው ሊከበሩ የሚገባ በመሆኑ፤ የዜጎችን የእርስ በእርስ መልካም ግንኙነትና መተሳሰብ የሚያጎለብቱ እንዲሆኑ የሚያስችል ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጅቶ ለምክር ቤቱ ቀርቧል፡፡ ምክር ቤቱም በረቂቅ አዋጁ ላይ በሰፊው ከተወያየ በኋላ ግብዓቶችን በማከል እንዲጽደቅ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፍ በሙሉ ድምጽ ወስኗል፡፡

4. በመጨረሻ ምክር ቤቱ የተወያየው በአምራች ኢንዱስትሪ ረቂቅ ፖሊሲ ላይ ነው፡፡ የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ለሀገራዊ ኢኮኖሚ ዕድገት እና መዋቅራዊ ሽግግር መሳለጥ የላቀ ሚናውን እንዲወጣ፤ ለውጪ ምንዛሪ ግኝት ለማሳደግ፣ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ፣ ከውጪ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት እና ለዘላቂ የሥራ ዕድል ፈጠራ መደላድል የሚሆን የፖሊሲ ማእቀፍ ሚያስፈልግ በመሆኑ፤ የግል ባለሀብቱን ተሳትፎ ለማሳደግና ለማበረታታት፣ የኢንዱስትሪዎች መስፋፋት በአካባቢና በተፈጥሮ ሃብት ጥበቃና ክብካቤ መርሆዎቻችን ላይ የተመሰረተ እንዲሆን፣ ከሌሎች ዘርፎች ጋር ያለውን ትስስርና ቅንጅት ለማሳደግ የሚያስችል ረቂቅ ፖሊሲ ተዘጋጅቶ ምክር ቤቱ ቀርቧል፡፡ ምክር ቤቱም በረቂቅ ፖሊሲው ላይ በሰፊው ከተወያየ በኋላ ግብዓቶችን በማከል ከጸደቀበት ቀን ጀምሮ በስራ ላይ እንዲውል በሙሉ ድምጽ ወስኗል፡፡

Miseensoonni ABO Shanee harka kennataniifi booji''aman leenjii haaromsaa fudhachaa turan dhiifama gaafachuun uummatatti ...
20/12/2023

Miseensoonni ABO Shanee harka kennataniifi booji''aman leenjii haaromsaa fudhachaa turan dhiifama gaafachuun uummatatti makaman!
================
Miseensoonni ABO Shanee uummata dararaa turaniifi qabeenya mancaasaa turan harka kennaniifi booji'aman gocha raawwachaa turanitti gaabbuun nagaa filachuun leenjii haaroomsaa ji'a lamaaf fudhachaa turan xumuruun uummatatti makaman.
Miseensoonni ABO Shanee 1,521 ta'an leenjii haroomsaa fudhatan kun yakka cimaa lubbuu namaa balleessuu,gudeeddiifi qabeenya ummataa mancaasaa turan irraa dammaquun gocha raawwataa turaniin gaabbuun nageenya filataniidha.
Mootummaan yeroo hedduu humnoonni hidhatanii kamuu karaa nagaatiin harka akka kennataniifi ummatatti akka makaman waamicha taasiseen itti fayyadamuun Kara nagaatti dhufuun harka kennuun ummatatti makamuun jireenya idileetti kan deebi'an hedduudha.Kun ammoo balballi nageenyaa Mootummaa yeroo hunda banaa ta'uufi kutannoo nageenyaaf qabu qabatamaan kan agarsiiseedha.
Miseensoonni ABO Shanee kun Abbootii Gadaa fulduratti badii raawwataniif uummata dhiifama gaafachuun nageenyaaf waardiyaa dhaabachuun hojii misoomaa keessatti hirmaachuuf waadaa galaniiru.Siirni dhiifamaafi waadaa galuu duudhaa Oromoon qabuu horsofee raawwatameera.
Abbootiin Gadaa sirna dhiifamaafi waadaa galuu raawwachiinsanis waadaa galan eeguun safuu ummanni Oromoon qabutti deebi'un maatii isaanitti makamuun jireenya idilee isaanitti akka deebi'an dhaamaniiru
Miseensoonni ABO Shanee gocha badii isaanirraa gaabbuun nagaa filatan kunis armaan dura dogoggoraan badii ummataafi biyya keenyarratti raawwachaa turreen dhiifama gaafanneerra jedhan.
Ammaan booda rakkoo nageenyaa naannoo Oromiyaa keessatti uumamuuf sababa osoo hin ta'in, qaama nageenya ummata keenyaa booreessurratti ummataafi qaamoota nageenyaa waliin ta'uun irratti qabsaa'uuf qophiidha jedhaniiru.

RIB Shanee Gujii irratti opireeshinii milkaa’aa gaggeesseera!=============Shaneen Gujii bahaa Rabbiirraan gaggeeffamu ke...
20/12/2023

RIB Shanee Gujii irratti opireeshinii milkaa’aa gaggeesseera!
=============
Shaneen Gujii bahaa Rabbiirraan gaggeeffamu keessoo isaanitti waldhabdee uumameen dadhabaa dhufuun isaanii beekamaa dha. Gareen shanee naannoo kanatti argamu wal irratti ka’uun caasaa mataa isaanii uummatanii socho’aa jiraachuun erga baramee bubbuleera. Garichi akkuma abboonni keenya” Cittoo irratti fanxoo” jedhan tarkaanfii RIB irratti fudhachaa jiruun kisaaraa hamaa keessa galeera. Humni dadhabaan Rabbirraan socho’u kun du’aa fi madoon adabamuu odeeffannoon ba’aa jiran ni mul’isu.

ዘመነ መግለጫውን ሲያወጣ ቃላትና ፕሮፓጋንዳ ላይ ጎበዝ ለመሆን ጥሮ ከሸፈበት!የኢትዮጵያን እጣ ፈንታ ቀያሪ ጦርነት አላለም?🤔 ለመሆኑ ዘመነ እየተዋጋ ነው? ከአረቄ ቤት አልወጣ አለ ብለው ሲ...
20/12/2023

ዘመነ መግለጫውን ሲያወጣ ቃላትና ፕሮፓጋንዳ ላይ ጎበዝ ለመሆን ጥሮ ከሸፈበት!
የኢትዮጵያን እጣ ፈንታ ቀያሪ ጦርነት አላለም?🤔 ለመሆኑ ዘመነ እየተዋጋ ነው? ከአረቄ ቤት አልወጣ አለ ብለው ሲያሙት አልነበር እንዴ? ስለድርድሩ ሲያነሳ ሠንግስት አጋንንት ነው... ከአጋንት ጋር አንደራደርም አለ😂 ለካ ትላልቅ መስቀሎችን በአንገቱ ይዞ የሚዞረው ለዛ ነው🤔 አልገባንም ነበርኮ አገንታዊ ፍራቸ እያሰቃየህ እንደሆነ። አባ ዘመነ አይዞን እንጂ መስቀልም ደራርበው አድርገውማ አይፍሩ። ደሞ ባንዳ ብሎ ሌሎችን ሲጠቅስ አያፍርም? ከሱ በላይ ባንዳ የለም! ከኤርትራ ጋር ሲሽለጠለጥ ምን እያደረገ ይመስለዋል?

በሠላማችንና በልማታችን ጠንክረን ካልሠራን እና ሃገራችንን ማጠናከር ካልቻልን ግብፅ ድርድሩን ባለመቀበል ትቀጥላለች። አሁን ኢትዮጵያ እንዳትረጋጋ በማድረግ በተረጋጋ መንፈስ ድርድር እንዳይደረ...
20/12/2023

በሠላማችንና በልማታችን ጠንክረን ካልሠራን እና ሃገራችንን ማጠናከር ካልቻልን ግብፅ ድርድሩን ባለመቀበል ትቀጥላለች። አሁን ኢትዮጵያ እንዳትረጋጋ በማድረግ በተረጋጋ መንፈስ ድርድር እንዳይደረግ እያደረገች ትገኛለች። በተለይ ሃገር ውስጥ በሚፈጠሩ ውዥንብሮች ምክንያት ሃገራች የዲፕሎማሲ ጫና ስር እንድትገባ ግብፅ አጥብቃ እየሰራች ትገኛለች። ይህ ተግባሯ ተሳክቶላት ኢትዮጵያ በእርስበርስ ጦርነት ተዳክማ የዲፕሎማሲ ጫናዎች ሲበረቱባት አንድ ቀን ድርድሩን በፈለገቸው መንገድ ለማስኬድ አቅዳ እየሄደች ነው። ድርድሩ እንዳይቋጭና እንዲንዛዛ የምታደርገውም የኢትዮጵያን መዳከም እየጠበቀች ስለሆነ ነው። እንደህፃን ተስማምተውበት ያለፈውን በቅኝ ገዤዎች ጊዜ የተፃፈን ህግ በመጥቀስ ድርድሩ በተደጋጋሚ እያስተጓጎለች ትገኛለች። አሁን ላይ ነገሮች ግብፅ በመወሰነችው መሄድ እንደማይቻል በማመኗ እውነተኛውንና ለቀጠናው ጠቃሚ የሆነውን ውሳኔ ባለመቀበል እኔ ያልኩት ካልሆነ በማለት ላይ ትገኛለች። ነገር ግን ኢትዮጵያ ልማቷን በማጠናከር በአባይ ላይም ስራዎችን በማፍጠን እንዲሁም የሃገሪቷን ሰላም በማስጠበቅ የግብፅን የተንኮል ፍላጎት ማሸነፍ ይቻላል።

ኢትዮጵያ በዚህ በዚህ ዲጂት አደገች ተብሎ ሲነገር እንዲ እንዴት ብለው የሚሞግቱን ጂዲፒ እንዴት እንደሚሰራ ያውቁ ይሁን⁉️ ለማንኛውም ጂዲፒ ማውጣት የኢትዮጵያ መንግስት ስራም እንዳልሆነ እወ...
20/12/2023

ኢትዮጵያ በዚህ በዚህ ዲጂት አደገች ተብሎ ሲነገር እንዲ እንዴት ብለው የሚሞግቱን ጂዲፒ እንዴት እንደሚሰራ ያውቁ ይሁን⁉️ ለማንኛውም ጂዲፒ ማውጣት የኢትዮጵያ መንግስት ስራም እንዳልሆነ እወቁ! መንግስት የዕድገት መስመርን ማመቻቸትና መስራት እንጂ ስለጂዲፒ አለም ባንክ እና የአለም ስታትስቲክስ ይጨነቅበት። የዚህ አመት አመታዊ ጂዲፒ World Statistics ባወጣው መሰረት ኢትዮጵያ 6.1% ጂዲፒ ላይ እንደምትገኝ ገልጿል። በዚህም ከአለም በሁለት ሃገራት ብቻ ተቀድማ ሶስተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች። ኢትዮጵያ ባሳለፍነው አለም ቻይናን ጨምሮ በርካታ ፈጣን እድገት ላይ የሚገኙ ሃገራትን መቅደም ችላለች። ይህ የመጣው በወሬ አይደለም። በጠንካራ ስራ ነው። ዶ/ር ዓቢይ ስንዴ፣ አቮካዶ፣ ሩዝ፣ ቡና እያለ የሚጮኸው ወዶ እንዳልሆነ እወቁ። ጩኸቱም ልፋቱም ድካሙም ፍሬ አፍርቶ ቁጥራዊ መረጃዎች አረጋግጠዋል። ይሄ ጂዲፒ ከኢትዮጵያ ሃብት አንፃር በቀጣይ በእጥፍ ማሳደግ ይቻላል። የሚጠቅብን መስራት ብቻ ነው።

መርህ ያልነበረዉ እና ግራ የተጋባዉ የታዬ ትግል!===========ሰሞኑን የኦፌኮ አባላት ስለ ታዬ እንዲህ ሲዋደቁ ስታይ ታዬ ምን ያህል  #ግራ የተጋባ ትግል ሲያካሂድ እንደነበረ ትገበዘባለ...
18/12/2023

መርህ ያልነበረዉ እና ግራ የተጋባዉ የታዬ ትግል!
===========
ሰሞኑን የኦፌኮ አባላት ስለ ታዬ እንዲህ ሲዋደቁ ስታይ ታዬ ምን ያህል #ግራ የተጋባ ትግል ሲያካሂድ እንደነበረ ትገበዘባለክ።
ታዬ ብልጽግና ዉስጥ ቁጭ ብሎ ሲሻዉ #የኦፌኮን ሲያምረዉ #የአማራ ፅንፈኞችን ሲጠናበት ደሞ #የኦነግን ትግል ይታገል ነበር!(ሁሉ አማረሽ በሉት) በእዉነቱ እንደዚህ ያለ ግራ የተጋባ ትል ታይቶ አይታወቅም! ታዬ በጠና ታሞ ነበረ በጣም ያሳዝናል 😁




«ድሃ በበዛባት አገር ሀብታምም ደሀ ነው»ገመዳ:- "በውጭ ሀገር እንደምናውቀው አትሌቶች ቅንጡ Super Car የሚባሉትን መኪናዎች ነው የሚያሽከረክሩት ቀነኒሳስ?"ቀነኒሳ-  "እውነት ለመናገ...
18/12/2023

«ድሃ በበዛባት አገር ሀብታምም ደሀ ነው»

ገመዳ:- "በውጭ ሀገር እንደምናውቀው አትሌቶች ቅንጡ Super Car የሚባሉትን መኪናዎች ነው የሚያሽከረክሩት ቀነኒሳስ?"

ቀነኒሳ- "እውነት ለመናገር በሀገራችን አለኝ ብለህ ዘመናዊና ቅንጡ መኪና ይዘህ ለመውጣት ህሊናህ አይፈቅድም:: ምክኒያቱም ከቤትህ ወጥተህ እስክትመለስ በየመንገዱ ተቸግሮ ማደሪያና የሚበላው አጥቶ የሚለምንህ አለ። በዚህ ሁሉ ውስጥ አንተ አለኝ ብለህ በዚህ ህዝብ ላይ ልታይ ልታይ ማለት ምን ያደርጋል? አንድ አባባል አለ 'ድሀ በበዛባት አገር ሀብታምም ደሀ ነው' ።

በየመንገዱ የምታየው ሁሉ እናትህ፣ አባትህ እህትህ ወንድምህ ነው:: ታዲያ ማን ላይ ነው ይህን የምታደርገው? ስለዚህ እኔ የማሽከረክረው መኪና በጣምም የወረደ ባይሆንም መካከለኛ ነው።"

በኢትዮጵያ ልክ የተለቀ ታሪክ አስቀጣይ‼እንዲህ ነው ለሀገር መስራት።እንዲህ ነው ኢትዮጵያን መጥኖ መገኘት። ==============በ1926 ዓ.ም የገነት ጦር ትምህርት ቤት ካዴት ምሩቃን የጣ...
18/12/2023

በኢትዮጵያ ልክ የተለቀ ታሪክ አስቀጣይ‼
እንዲህ ነው ለሀገር መስራት።እንዲህ ነው ኢትዮጵያን መጥኖ መገኘት።
==============
በ1926 ዓ.ም የገነት ጦር ትምህርት ቤት ካዴት ምሩቃን የጣሊያን ወረራን ተከትሎ ማህበር መሰረቱና ስሙን "ጥቁር አንበሳ" አሉት።
እናም ኢትዮጵያዊያን አርበኞች በዱር በገደሉ በጀግንነት እየተፋለሙ የሶላቶ የጎን ውጋት ሆኑ።
የተሻለ ወታደራዊ እውቀት የነበራቸው የያኔዎቹ ካዴት ኮርስ ምሩቃን ጥቁር አንበሳዊ ፍልሚያ ያደረጉ ሲሆን የጣሊያንን አየር ሃይል ቤዝ ማጥቃት መቻላቸው በታሪክ ተመዝግቦላቸዋል።
ያንን ለመዘከርም በዛሬው የኢትዮጵያ አየር 88ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ላይ የቀረበው የአየር ላይ ትርኢትን ስያሜ አየር ሃይሉ "ጥቁር አንበሳ" ሲል ሰይሞታል።
"በድልና በመስዋዕትነት ኢትዮጵያን የዋጀ አየር ሃይል" የምስረታ በዓሉ መሪ ቃል ሲሆንም የሚመዛቸው የታሪክ ዘውጎችም ከእውነተኛ ለሀገር የተከፈለ መስዋዕትነት ድርሳን ነው።
አየር ሃይላችን በትውልድ ስፍራው የቢሾፍቱ ሰማይ ላይ የኢትዮጵያችንን ሰንደቅ ከፍ አድርጎ የመላው ኢትዮጵያዊያንን ዓይን በኩራት ያፈካ ተዓምር አስመልክቶናል።
እንዲህ ነው ለሀገር መስራት።እንዲህ ነው ኢትዮጵያን መጥኖ መገኘት።

 #መደመርፖለቲካን በፅንፍ ወይም በዋልታ ረገጥ አካሄድ ማስኬድ የሚፈልጉ መደመርን አምርረው ይጠላሉ። መደመር የሃሳብ ልዩነትን በንግግር  ብቻ በመፍታት ያምናል። ችግሮችን አውዳሚ በሆነ መልኩ...
18/12/2023

#መደመር
ፖለቲካን በፅንፍ ወይም በዋልታ ረገጥ አካሄድ ማስኬድ የሚፈልጉ መደመርን አምርረው ይጠላሉ። መደመር የሃሳብ ልዩነትን በንግግር ብቻ በመፍታት ያምናል። ችግሮችን አውዳሚ በሆነ መልኩ ካልፈታን የሚሉት ከሃገርና ከህዝብ ጥቅም የግል ጥቅማቸውን ያስበለጡ፣ ከቡድን ሃሳብ ከፍ ያላሉ፣ አብሮነትን በልኩ ያልተረዱ ናቸው። ሰላም፣ አንድነትና ልማትን ልናረጋግጥ የምንችለው በአንድነት ከቆምን ብቻ ነው።

የፅናት ተምሳሌቶች ብቻ ሳይሆኑ እራሳቸው ፅናት ናቸው! ለሃገራቸውና ለህዝባቸው ሰላም የፀኑ ኩራት የሆነ ተቋም!የሃገር መከላከያ ሰራዊት  🙏
18/12/2023

የፅናት ተምሳሌቶች ብቻ ሳይሆኑ እራሳቸው ፅናት ናቸው! ለሃገራቸውና ለህዝባቸው ሰላም የፀኑ ኩራት የሆነ ተቋም!
የሃገር መከላከያ ሰራዊት 🙏

አረመኔነትን የሚያስተምሩ ጋዜጠኞች‼️ጃዊሳን እያገለገሉ ያሉ የስም ጋዜጠኞች ደረጄ ሃብተወልድ፣ ሃብታሙ አያሌው፣ መሳይ መኮንን፣ አበበ በለው፣..... ጋዜጠኛ ሳይሆኑ አረመኔነትን፣ አጥፊነትን...
18/12/2023

አረመኔነትን የሚያስተምሩ ጋዜጠኞች‼️
ጃዊሳን እያገለገሉ ያሉ የስም ጋዜጠኞች ደረጄ ሃብተወልድ፣ ሃብታሙ አያሌው፣ መሳይ መኮንን፣ አበበ በለው፣..... ጋዜጠኛ ሳይሆኑ አረመኔነትን፣ አጥፊነትን ለህዝብ የማያስተምሩ ባለጌ ጋዜጠኞች ናቸው። ጋዜጠኛ ወሬ እየፈጠረ ሰውና ሰውን አያጋድል። ጋዜጠኛ ሞትን ለማስቀረት ይሰራል እንጂ ለሞት ቀስቃሽ አይሆኖም። ጋዜጠኛ ገዳይን እያሞካሸ ሟችን አያንቋሽሽም። ስድ ጋዜጠኞች ናቸው።

መነጋገር ለሰላም ዋስትና ነው!በሀሳብ የበላይነት የሚመራ ትውልድ ከዛሬው በላቀ ሁኔታ ለሀገር ተረካቢው ትውልድ ይበልጠ ይሰራል! ሀሳብን ከጦር መሳሪያ በላይ በማንገስ ለሰላምና ለአንድነት የበ...
18/12/2023

መነጋገር ለሰላም ዋስትና ነው!
በሀሳብ የበላይነት የሚመራ ትውልድ ከዛሬው በላቀ ሁኔታ ለሀገር ተረካቢው ትውልድ ይበልጠ ይሰራል! ሀሳብን ከጦር መሳሪያ በላይ በማንገስ ለሰላምና ለአንድነት የበለጠ አዋጭ ነው! ምክንያቱም
በውይይት በክርክር በምክንያታዊነትና በሀሳብ የበላይነት የሚያምን አብሮ በመስራትና በአብሮነት መልማትንና መከባበር የሚለማመድና ለተፈፃሚነቱ የሚተጋ እውነተኛ ሀገር ወዳድ ትውልድ መፍጠር የምርጫ ጉዳይ ሳይሆን ግዴታ ነው።

18/12/2023

#ጥቁርአንበሶቹ

ምን እንደሰጥኅኝ መቼም በደምብ ታውቀዋለህ ከሁሉ የላቀውን ውድ ስጦታ ነው እና በጣም ነው ደስ ያለኝ በጣም አመሰግናለው በጣም!! በህይወቴ መቼም ከማልረሳቸው ሰዎች ውስጥ ነህ የሰጠኅኝን ያህ...
17/12/2023

ምን እንደሰጥኅኝ መቼም በደምብ ታውቀዋለህ ከሁሉ የላቀውን ውድ ስጦታ ነው እና በጣም ነው ደስ ያለኝ በጣም አመሰግናለው በጣም!! በህይወቴ መቼም ከማልረሳቸው ሰዎች ውስጥ ነህ የሰጠኅኝን ያህል ውድና መልካም ነገር እግዚአብሄር ይስጥህ አብዝቼ አመሰግናለው!

እንደዚህ አይነት መሪ ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም! የታደልነው መሪ!
17/12/2023

እንደዚህ አይነት መሪ ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም! የታደልነው መሪ!

ሰማዩ የኛ ነው"The sky is Ours"
16/12/2023

ሰማዩ የኛ ነው
"The sky is Ours"

በሁሉም ዘርፍ ኢትዮጵያን ወደ ብልጽግና መምራታችንን እንቀጥላለን!=============ዛሬ የኢትዮጵያ አየር ኃይል የተመሠረተበትን 88ኛ በዓል በቢሾፍቱ ሐረር ሜዳ ግቢ አክብረናል። መሠረተ ል...
16/12/2023

በሁሉም ዘርፍ ኢትዮጵያን ወደ ብልጽግና መምራታችንን እንቀጥላለን!
=============
ዛሬ የኢትዮጵያ አየር ኃይል የተመሠረተበትን 88ኛ በዓል በቢሾፍቱ ሐረር ሜዳ ግቢ አክብረናል። መሠረተ ልማትና ዘመናዊ ትጥቆችን ለማሟላት፤ ራስን በቴክኖሎጂ ለመቻል፣ ብቁና በቂ የሰው ኃይል ለማፍራት፤ የተደረገው ጥረት ሪፎርማችን ውጤታማ መሆኑን አሳይቷል። በበዓሉ ላይ በኢትዮጵያና በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች አየር ኃይሎች በጋራ የቀረበው ወታደራዊ የአየር ላይ ትርዒት በትብብር ከሠራን የምንደርስበትን ደረጃ ያሳየ ነው። በሁሉም ዘርፍ ኢትዮጵያን ወደ ብልጽግና መምራታችንን እንቀጥላለን።
ጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይ አህመድ

ተጠርጣሪው ተይዟል‼️‼️==========ሰሞኑን ቦሌ አትላስ አካባቢ ዶ/ር እስራኤል ጥላሁን በተባለ ግለሰብ ላይ ተፈጸመ ከተባለው የግድያ ወንጀል ጋር በተያያዘ ተጠርጣሪው ግለሰብ በቁጥጥር ስ...
15/12/2023

ተጠርጣሪው ተይዟል‼️‼️
==========
ሰሞኑን ቦሌ አትላስ አካባቢ ዶ/ር እስራኤል ጥላሁን በተባለ ግለሰብ ላይ ተፈጸመ ከተባለው የግድያ ወንጀል ጋር በተያያዘ ተጠርጣሪው ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ም/ል ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ፤ የፖሊስ የምርመራ ወንጀል መዝገብን ጠቅሰው በተለይ ለትርታ እንደተናገሩት፤ በቀን 28/3/2016 ዓ.ም ከንጋቱ 11 ሰአት ላይ ነው ዶ/ር እስራኤል ጥላሁን ወንጀሉ የተፈጸመበት። ወረዳ 4 ልዩ ስሙ አዲስ ህይወት ሆስፒታል አካባቢ ነው፡፡ ዶ/ር እስራኤል ያሽከረክራት የነበረችው ኮድ 3 የሰሌዳ ቁጥር 36734 አ.አ ሲኾን፤ በወቅቱ የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ 3 የሰሌዳ ቁጥር 28177 የሆነ ቪትስ ተሽከርካሪ የያዘ ግለሰብ: የመኪና መስታወት- ስፖኪዮ ገጭቶ አመለጠኝ በሚል ከፍተኛ ድምጽ እያሰማ ከኋላ ይከተለው ነበር፡፡

ወደ 11፡20 አካባቢም ፋሲካ የመኪና መሸጫ የሚባል ቦታ ላይ ሲደርስ፤ በአካባቢው ያሉ ኑሯቸውን ጎዳና ላይ ያደረጉ ዜጎች ‹‹ያዘው ያዘው›› የሚል ድምጽ በማሰማት ከፍተኛ ግርግርና ወከባ ሲፈጥሩ፤ በዚያን ሰአት ኮንስታብል ማክቤል ሮባ የተባለ የፖሊስ አባል፤ ለስራ በታጠቀው ታጣፊ ክላሽ ‹የመኪናውን ጎማውን መትቼ ለማስቆም› በሚል የተኮሰው ጥይት የዶ/ር እስራኤል ህይወት ሊያልፍ ችሏል›› በማለት ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ የምርመራ መዝገቡን ጠቅሰው፤ ለትርታ ተናግረዋል፡፡
አንዳንድ ግዜ ፖሊስ ወዲያውኑ መረጃ የማይሰጠው ከምርመራ ሒደቱ ጋር በተያያዘ የሚበላሹ ነገሮች ስለሚኖሩ እንደሆነም ኮማንደር ማርቆስ በተለይ ለትርታ በሰጡት ማብራሪያ ተናግረዋል፡፡ ቀጣይ የምርመራ መዝገቡን እያየንም መረጃዎችን ለህዝብ እንገልጻለን ብለዋል፡፡

(ራህማ መሐመድ)

ትርታ 97.6 FM

Dirree Tokkummaa Itoophiyaanotaa Dhugoomse!============Adwaan qabeenya waloo keenyaa dirree tokkummaan ilmaan Itoophiyaa...
15/12/2023

Dirree Tokkummaa Itoophiyaanotaa Dhugoomse!
============
Adwaan qabeenya waloo keenyaa dirree tokkummaan ilmaan Itoophiyaanotaa itti mirkanaa'e mallattoo injifannoo fi birmadummaa biyya keenyaati. Dirree kana irratti abboonni keenya kaleessaa aarsaa lafee cabuu, dhiiga dhangala'uufi lubbuu dhabuun injifannoo guddaa gonfachuun biyya birmadummaa ishee kabachiifatte dhaloota har'aa dhaalchisanidha.

Aarsaan abboonni keenya kaleessaa kanfalan akka hin dagatamneef dhaloonni har'aa waan kaleessa gurraan dhaga'aa turre qabatamaan waan ture dhaloota dhufu fhaalchisuuf hojiin Bulchiinsi Magaalaa Finfinnee hojjechaa jiru waan abdii namatti horudha. Pirojektii Goda ambaa Adwaa amma hojjetamaa jiru kan seenaa uummata keenyaa ibsu, kan seenaa gootota keenyaa ibsuu fi kan seenaa biyya keenyaa akkasumas fardeen keenyaa ibsu waan ta'eef hojii seena qabeessadha.

Haaluma kanaan har'a hoggantoonniifi gaazexeessitoonni miidiyaalee addaa addaa irraa babba’an pirojektii Godaambaa Adwaa daawwataniiru.

15/12/2023





ሸገር መጣው ብለሽ ደምበጫ የናፈቀሽ ሁላ!==============አሁን የሚሻለው አርፈው እጅ ቢሰጡ ብቻ ነው። ምክንያቱም የመረጡት መንገድ የተሳሳተ መሆኑን በተቀጡት ልክ እየተረዱ ነው። በወሬ...
15/12/2023

ሸገር መጣው ብለሽ ደምበጫ የናፈቀሽ ሁላ!
==============
አሁን የሚሻለው አርፈው እጅ ቢሰጡ ብቻ ነው። ምክንያቱም የመረጡት መንገድ የተሳሳተ መሆኑን በተቀጡት ልክ እየተረዱ ነው። በወሬ የሚሆን መሰረታዊ ላቸው ምላስ ተማምነው ጀምረው ይሄው አዲስ አበባ መጣን ብለው እንዳልሸለሉ ደንበጫ እንኳን ናፈቃቸው። ያ ሁሉ ድንፋታ ህዝብን ለመዝረፍና ለመስረቅ መሆኑ አሁን ሁሉም ተረድቷል። ህዝቡም አምርሮ ጠልቷቸዋል። ሰላምን የመሰለ ውድ ነገር የተቀማ ህዝብ እንዴት አይጠላ። ብቻ አሁን ዲያስፖራው ለብቻ፣ አመራር ነን ባዮቹ ለብቻ፣ ተራ ጃዊሳም ለብቻ ተደራጅተው ከሚጠዛጠዙ የያዙትን መሳርያ አስረክበው መመለስ ብቻ ነው የሚሻለው። እንደፈለጉ ሲፈነጩበት የነበረው የደንበጫ አረቄ እንኳን ናፈቃቸውኮ አሁን🤔 ......... እድለኞች ናቸው። ህይወታቸውን አትርፈው የሚመለሱበትን መንገድ መንግስት አመቻችቶላቸዋል።

አየር ሃይል 88ኛ የምሰረታ አመቱን አክብሯል። ይህ በጣም ትልቅ እድሜ ነው። አንጋፋነቱ አያጠራጥርም። ነገር ግን መነቃቃት የጀመረው አሁን በዚህ በ3 አመት ውስጥ ነው። ባሳለፈናቸው ጥቂት አ...
15/12/2023

አየር ሃይል 88ኛ የምሰረታ አመቱን አክብሯል። ይህ በጣም ትልቅ እድሜ ነው። አንጋፋነቱ አያጠራጥርም። ነገር ግን መነቃቃት የጀመረው አሁን በዚህ በ3 አመት ውስጥ ነው። ባሳለፈናቸው ጥቂት አመታት ውስጥ ከአፍሪካ ተልቅ የሚያደረገን አየር ሃይል መገንባት ችለናል። ከአደረጃጀት ጀምሮ መሰረተ ልማትን እና የተቋም ገፅታን እጅግ ማራኪ ማድረግ ተችሏል። ዛሬ አለም ላይ የቅርብ ቴክኖሎጂ የተባለውን ብዙ ሃገራት የሌላቸውን ድሮን መታጠቅ ችሏል። ሰማዩን መቆጣጠር ተችሏል። በርካታ ትላልቅ የአፍሪካ ሃገራት ከኢትዮጵያ አየር ሃይል ጋር የልምድ ልውውጥ እያደረጉ ነው። ይህ ውጤታማነቱን ይመሰክራል። አንጋፈነቱን የሚመጥን ስራ ተሰርቶ አይተናል።ይህ ለኢትዮጵያ ትልቅ ተስፋ ነው።

After   Abiy Ahmed name of   is all over the world!!
15/12/2023

After Abiy Ahmed name of is all over the world!!

15/12/2023

የኢትዮጲያ አዳዲስ ገፅታዎች!!

15/12/2023

ከራስ በፊት የህዝብን እና የሀገር ጥቅም የሚያስቀድም ጀግና ሰራዊት አለን!!

የሀገር መከላከያ ሰራዊት የህዝብ ዘብ!=============የሀገር ዋስትና የሰላም ዘብ የህዝብ ታማኝ አለኝታ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ነው! ለሰላም ዋስትና ሰራዊቱ ነው! ለዚህም ደግሞ የሀገ...
15/12/2023

የሀገር መከላከያ ሰራዊት የህዝብ ዘብ!
=============
የሀገር ዋስትና የሰላም ዘብ የህዝብ ታማኝ አለኝታ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ነው! ለሰላም ዋስትና ሰራዊቱ ነው! ለዚህም ደግሞ የሀገር ሰላም በሚያናጉ የትኞችም ሀይሎች ላይ እርምጃ በመውሰድ የሀገርን ሰላም በማስጠበቅ ሀገራዊ ግዴታውን ይወጣል! ጃውሳው በህዝብ ስም የጀመረውን የጥፋት ስራ ሰራዊቱ በተሰጠው ህገ መንግስታዊ መብት መሰረት በማድረግ የህግ ማስከበሩን ስራ ይቀጥላል ! ለዚህም አስፈላጊ ነው የሚለውን እርምጃ ይወስዳል! ስለዚህ የሀገር መከላከያ ሰራዊት የሀገርን ሰላም ልማትና መረጋጋት ለማወክ የሚንቀሳቀሱ ማንኛውንም የሽብርና የጥፋት ሀይል ላይ ምንም አይነት ትእግስት ሊኖረው እንደማይችል በማወቅ የጥፋት ሀይሉን ባለማወቅ የተቀላቀሉ ወጣቶች በጊዜ ወደ ሰላም መንገድ ቢመለሱ መልካም ነው! የሀገር መከላከያ ሰራዊት ዛሬም የህዝ ዘብ መሆኑን በስራዎቹ እያረጋገጠ ይገኛል!

የነበረንን ታላቅነት ለመመለስ አንዱ መሰረታችን ቀይ ባህር ነው። መሰረታችን ሲመለስ ታላቅነታችንም መልሶ ይረጋገጣል። ከአፍሪካ በህዝብ ብዛት ሁለተኛ የሆነች ትልቅ ሃገር የባህር በር መከልከል...
15/12/2023

የነበረንን ታላቅነት ለመመለስ አንዱ መሰረታችን ቀይ ባህር ነው። መሰረታችን ሲመለስ ታላቅነታችንም መልሶ ይረጋገጣል። ከአፍሪካ በህዝብ ብዛት ሁለተኛ የሆነች ትልቅ ሃገር የባህር በር መከልከል ለአፍሪካም ኪሳራ ነው። የአፍሪካኖች አብዮት መነሻ የሆነች ሃገር እንዴት በዝግ በር ትኖራለች። በሯን ክፍት በማድረግ የአፍሪካን ድህነት ለማጥፋት የተነሳችበትን አብዮት ማመቻቸት ጥቅሙ የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የአፍሪካም ነው። በተለይ ምስራቅ አፍሪካ በኢትዮጵያ የባህር እጦት ምክንያት ተጎድቷል። ለአፍሪካም ለቀጠናውም ኢኮኖሚያዊ ዕድገትና ፖለቲካል ጥንካሬ የኢትዮጵያ የባህር በር ትልቅ ተፅዕኖ ነው። የምንጠይቀው ስለሚገባን ነው። ለጋራ ጥቅም በር እየከፈትን ነው።

ኮይሻ ጨበራ ጩርጩራ...!==========ከሃገራችን ቢሄራዊ ፓርኮች አንዱና ልዩ የሆነው ነገር ግን ያልተሰራበት አሁን ድንቅ ስራ እየተሰራበት ያለ ጨበራ ጩርጩራ ነው። ጨበራ ጩርጩራ ልዩ የሆ...
14/12/2023

ኮይሻ ጨበራ ጩርጩራ...!
==========
ከሃገራችን ቢሄራዊ ፓርኮች አንዱና ልዩ የሆነው ነገር ግን ያልተሰራበት አሁን ድንቅ ስራ እየተሰራበት ያለ ጨበራ ጩርጩራ ነው። ጨበራ ጩርጩራ ልዩ የሆነ ፓርክ ነው። በውስጡ ብዙ የተፈጥሮ ሃብት ያቀፈ ነው። ብዙና ትልልቅ እንስሳቶች መገኛ፣ በርካታ ዝርያ ያላቸው እንስሳት፣ በሃገራችን ብቻ የሚገኝ ዝርያ ያለበት፣ በአማችን ብቸኛ መገኛው ጨበራ ጩሩጩራ የሆነ የአሳ ዝርያ፣ ፀጋው ልዩ የሆነ ውበት፣ ብዙ የዕፅዋት ዝርያውችም ይገኙበታል። በትንሹ 106 የዕፅዋት ዝርያዎች በጥናት ተረጋግጠዋል።238 የአዕዋፍ ዝርያዎች ሲገኙ ስድስቱ በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኙ ናቸው። ይሄ ትልቅ የተፈጥሮ ሃብት የያዘ ብሄራዊ ፓርክ ያደርገዋል። የዳውሮና የኮንታ ህዝቦች የዚህ ተፈጥሮ ባለቤትና ተቋዳሾች ናቸው። በቅርቡ ተሰርቶ ሲጠናቀቅ የአለም መናገሻ እንደሚሆን ግልፅ ነው።

ሌላው የዚህ ፓርክ ገፀበረት የገበታ ለሃገር አካል የሆነው ኮይሻ ነው። ኮይሻ የጨበራጩርጩራ ፓርክ በቱሪዝም ገቢ እንዲያገኝና ለቱሪስት የሚመች መሰረተ ልማቶች እንዲሟሉለት የሚያደርግ ነው። እስካሁን ሲባክን የነበረው የጨበራጩርጩራ ተፈጥሮ ሃብት ኮይሻ ሲጠናቀቅ የአለም አይኖች በሙሉ ወዳዛ ይሆናል። የኮይሻ ፕሮጀክት አሁን ሊጠናቀቅ ከጫፍ ደርሷል። እጅግ ውብና ማራኪ ለቃላት የሚከብድ ድምቀት አለው።
የጠቅላይ ሚኒስተር ዓቢይ አህመድ ገበታ ለሃገር እሳቤ ድንቅ ስራዎችን ሰርቷል። ይህ የአለም ድንቅ ስፍራዎች አንዱ የሆነው ጨበራ ጩርጩራ ፓርክን ለአለም ለማሳያት የሚያመች ደረጃውን የጠበቀና ለአለም ቱሪስቶች የሚመጥን ድንቅ ስራ ተሰርቷል።

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የመደመር ትውልድ - Dhaloota Ida'amuu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share


Other Media/News Companies in Addis Ababa

Show All