የተደበቀዉ ታሪክ

የተደበቀዉ  ታሪክ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from የተደበቀዉ ታሪክ, Digital creator, Addis Ababa.

Maqaan Goota Kanaa Eenyu Jedhama???
21/07/2024

Maqaan Goota Kanaa Eenyu Jedhama???

 ??Maal Jedha Laata!??
09/12/2023

??
Maal Jedha Laata!??

09/12/2023
10/05/2023


👇ቅማንትና ሎሬት ፀጋየ
ሎሬት ፀጋየ ገ/መድህን "እሳት ወይ አበባ" በተባለው መፅሃፋቸዉ ውስጥ ከተካተቱት ብዙ ግጥሞች ውስጥ በአንደኝነት ያስቀመጡት ገራሚ የመጀመርያ ግጥማቸዉ 'ይድረስ
ለወንድሜ ለማላዉቅህ ለበጌምድር ወይጦ ባላገር' የሚል እንዲህ ይላል:-
#ማነህ ??????
አጋው ነህ ወይስ ሺናሻ
ቅማንቴ ነህ ወይ ፈላሻ
ስምህ የሆነብኝ ግርሻ
ግራ ጎንደር ነህ መተከል
ባላዋቂ የምላስ ቅርስ፤የዘር ንፍገት ስትቀበል
ያለ ዕዳህ ስምህ ሲበከል
እምትችል እምትቀበል፣ እማትሞት እማትነቀል
#ማነህ????????
ይላል።

06/04/2023


👇ዘረኝነት የሰው ልጆች የሞራል ነቀርሳ ነው።

፡፡
💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀..
↪️በዘረኞች ዘረኛ የተባለ ትዉልድ ክብሩን
ማስጠበቅ አለበት፡፡ለመሆኑ ዘረኛ ማለት ምን ማለት ነዉ? ዘረኛ ማለት የአንድ ሕዝብ ባህል ታሪክ ቋንቋ ሥም ማንነትና ሃይማኖት አጥፍቶ በራሱ ማንነት ስር ለማኖር የሚፈለግ ማለት የዉ፡፡
በሌላ አገላለጽ የሚጠለዉን ህልዉና
አጥፍቶ በራሱ ብቻ ለመኖር የሚታገል
ማለት ነዉ፡፡ዘረኝነት ከኋላቀርነት
አስተሳሰብ ከምቀኝት ከሸረኝነት ከቅናት
ከተንኮለኝነትና ከሟርተኝነት ይፈጣራል፡፡እነዚህ በሙሉ የሰይጣን መንፈስ ናቸዉ፡፡ሰይጣን የዲያብሎስ አባት ነዉ፡፡ዲያብሎስ ትእቢተኛ
ትምክተኛ ምቀኛ ሸረኛ ወራሪ ዘራፊ ተንኮለኛ ነፍሰ ገዳይ ነዉ፡፡እነዚህ መስፈርቶች የአቢሰኒያ መታወቂያ ናቸዉ፡፡ዘረኝነት ከቤተሰብ ከባህልና
ከታሪክ ወደ ትዉልድ የሚተላፍ በሽታ ነዉ፡፡ዘረኝነት አድጎ ቀንድ ሲያወጣ
አፓርታይድ ይሆናል፡፡በእትጵያ ተደብቆ
የሚኖረዉ አፓርታይድ ቀንድ በማዉጣት ላይ ይገኛል፡፡
#ይቀጥላል ➡️➡️

02/04/2023

‼️
✅Waaqayyoo Amaaraadha Jedhee Soba.
✅.Amaarri Yoo Muummicha Tahe Itoophiyaan Ni Laliftii Jedhu.
✅.Amaarrii Saba Itoophiyaa Qalaqeedha.
✅.Itoophiyaan Amaara Malee hin jiraattu jedhu.
✅.Amaarri Gaanfa Itoophiyaati.
✅.Amaarri Tiksee Itoophiyaari.
✅.Itoophiyaa kan Qaroomse Amaara jedhu.
✅.Uffata Uffachuu,ittoo(ወጥ)Hojjachuu fi ✅Buddeena tolchuu Nutu Itoophiyaa Barsiise jechuun Sobaa jaraa Afuufaa Oolu.
‼️
👇👇👇👇👇👇??👇👇👇👇👇
‼️
↪️እግዚአብሔር አማራ ነው እያለ ይዋሻል።
↪️ኢትዮጵያ አማራ ሲገዛ ታብባለች።
↪️አማራ የኢትዮጵያ ፈጣሪ ነው።
↪️ኢትዮጵያ ያለአማራ አትኖርም።
↪️አማራ የአትዮጵያ ቀንድ ነው።
↪️አማራ የኢትዮጵያ ጠባቂ ነው።
↪️አማራ የኢትዮጵያን አሰለጠነ።
↪️አማራ እትዮጵያን ልብስ መልበስ ወጥ መስራት እንጄራ መብላት አስተማረ ይላሉ።
‼️‼️

03/02/2023

#ጎንደር-የኦሮሞ-ሀገር-ነበረች፡፡
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
#ክፍል1
ታሪክ ቢገሉት አይሞትም፤ ቢቀብሩት አይበሰብስም፤ቢያቃጥሉት አመድ ሆኖ አይጠፋም፡፡ከሞት ተነስቶ ማቃብር ፈንቅሎ በመዉጣት ላይ የሚገኘዉ ታሪክ ለሀሰተኞች የሞራል ዉድቀት ለኦሮሞ ሕዝብ ትንሣኤ ነዉ፡፡እዉነተኛ ታሪክ ሕዝቦች ተዋወቀዉ ተከባብረዉ አብረዉ እንዲኖሩ ያደርጋል፡፡በኦሮሞና በአማራ መካከል ያለዉን የጠላትነት ገመድ በጣጥሶ አንድ ደም ያላቸዉ መሆኑን አስተምሮ የአንድነት ድልድይ ይገነባል የሚል እምነት አለኝ፡፡ጎንደር የኦሮሞ ሀገር እንደ ነበረች ድንቅ ታሪክ አቀርባለሁ ልብ ብላችሁ አንብቡ በዓለም ላይ አሰራጩ ለኢትዮጵያ ሕዝብ በአዋጅ አሳዉቁ የዉሸት ታሪክ ተለዉጦ አዲስ ታሪክ ለመፍጠር በጀግንነት ታገሉ፡፡ዋና ዓላማ ኦሮሞ ሀገር የለዉም፣ታሪክ የለዉም፣ከዛሬ 500 ዓመት በፊት በኢትዮጵያ አልነበረም፤በ14ኛ ክፍለ ዘመን እንደ አሣ ክህንድ ዉቂያኖስ ወጥቶ ወደ ኢትዮጵያ የገባ መጤ እየተባለ ከትዉልድ ትዉልድ የሚነገረዉን አዛባ የዉሸት ታሪክ መሠረት ለማፍረስ ነዉ፡፡የመጨረሻ ግቡ ኦሮሞ የአበሲኒያ መስራች የኢትዮጵያ መሠረት ሕዝቦች የተፈጠሩበት የታሪክ ማህጸን መሆኑን ማረጋገጨ ለመስጠት ነዉ፡፡ በእርግጠኝነት መግልጽ የሚፈልገዉ ከኦሮሞ ያልተወለደ ዲያብሎስ ብቻ ነዉ፡፡
💄💄💄💄💄💄💄💄💄💄💄
እስከ ቅርብ ጊዜ ከአጼ ቴዎድሮስ በፊት ጎንደር ምድሩ ሕዝቡ ወንዙ ተራራዉ ታሪኩ የኦሮሞ እንደ ነበር ከዚህ በታች በ3 አርእስት ተከፍለዉ የቀረቡ መረጃዎች ያረጋግጣሉ፡፡በጎንደር፣ በሸዋ ፣በጎጃም፣በዋሎ፣በትግራይ የአበሲኒያ ነገሥታት የሚባሉ 99.9% ግእዝና አማሪኛ የሚናገሩ በዚህ ሥም የሚጠሩ ኦሮሞዎች ናቸዉ፡፡እዉነተኛ ታሪክ የሕዝብ መስታዊት ስለሆነ ማንነት ግልጽ አድርጎ ያሳያል፡፡አማራ በጣም አናሳ ጎሣ በመሆኑ የጎንደር መስራች የነገሥታት አባት የታሪክ መሠረት መሆን አይችልም፡፡ ምንጭ
“There is no Amhara district today. Earlier maps located an erea called between Gojjam and Wallo. Always numerically minority tribe of the population; the Amhara for most of the past century have dominated Begemider, Gojjam, Wallo, Shewa, and Tigray including all Ethiopia”. Source Historical Dictionary of Ethiopia page 14 by Chris Prouty
🏣🏣🏣🏣🏣🏣🏣🏣🏣🏣🏣
የአማራ ጥንታዊ ግዛቱ በምስራቅ ጣና ሃይቅ በጎጃምና ዋሎ መካከል ነበር። ሁልጊዜ በሕዝብ ብዛት በጣም ህዳጣን ጎሳ ነው።በአለፈው ጥቂት ክፍለ ዘመን በጌምድር፣ጎጃም፣ዋሎ፣ሸዋ፣ትግራይና የቀሩ የኢትዮጵያ ግዛቶችን ተቆጣጠረ። በዚህ ታሪካዊ መረጃ መሰረት ከምንልክ በፊት በጌምድር ፣ጎጃም፣ ዋሎ፣ሰሜን ሸዋ የአማራ ግዛት አልነበሩም፡፡የአማራ ሀገር የተባሉት ከዛሬ 135 ዓመት ከአጼ ምንሊክ ወዲህ ነው።በ1850 ዓ/ም ሲዳማ የሚባል አናሳ ጎሣ በምስራቅ ጣና ሀይቅ እንደሚኖር ባለማወቁ የኢትዮጵያ ካርታ ቃይ ቀለም እየቀባ ሸዋ፣ ወለጋ፣ዋሎ፣ባሌ የአማራ ሀገር ነዉ እያለ ይረብሻል።የሲዳማ ሥም ተለዉጦ ዛሬ መንዜ ተብሎ ይጠራል፡፡

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የተደበቀዉ ታሪክ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to የተደበቀዉ ታሪክ:

Share