Eskindir Emam AbbaDinka

Eskindir Emam AbbaDinka The truth

11/01/2025
16/12/2024
04/12/2024
መዲናችን አበባችን ጌጣችንአዲስ አበባ ሁሉ ነገራችን ነች። ለእኛ ብቻ ሳይሆን ለአፍሪካም፣ ከዚያም አልፎ ለአለም ብዙ ነገር ነች። በልጆቿ እጆች አምራና ተውባ ብርት ብላ ታይታለች። ይህን ያደ...
30/11/2024

መዲናችን አበባችን ጌጣችን

አዲስ አበባ ሁሉ ነገራችን ነች። ለእኛ ብቻ ሳይሆን ለአፍሪካም፣ ከዚያም አልፎ ለአለም ብዙ ነገር ነች። በልጆቿ እጆች አምራና ተውባ ብርት ብላ ታይታለች። ይህን ያደረግነው ለክብሯ ነው። ይህ የተደረገው አዲስ አበባን ስለሚገባት ነው። ስሟ ግዙፍ ከተማ፣ ስፋቷ ግዙፍ የሆነች ከተማችን ገፅታዋም የሚወራላት ካልሆነ ምን ትርጉም አለው? የአፍሪካ መዲና ብለን ስንናገር ዛሬ መሸማቀቅ አንችልም። በስሟ እንደኮራነው በገፅታዋም የምንኮራባት ከተማችን ናት። ዕምቅ አቅሟ ተገልጦ ታየ፣ ፈጣን እድገቷ በአለም ተመዘገበ። ለዘመናዊነቷ ስማርት ሲቲ ብለው ሸለሟት። ፈጣንና አስደማሚ ለውጥ በማሳየቷ ለሌሎች ምሳሌ ሆነች። አሁንም ገና ያልታየ ውበት እየተሰራ ነው። ከዚህ የተሻለ እንጂ በዚህ ልክ አጠብቋት። አሁን የምናደንጋት የሚገባት ደረጃ ስላገኘች ነው። ከዚህ በላይ ለማድረግ ግን ቁርጠኛ አመራሮች አሁንም እየሰሩ ነው። አዲስ አበባ የአፍሪካ ቀጥር አንድ፣ የአለም ቱሪዝም ማዕከል ሳያደርጓት አይተኙም አያንቀላፉም።

04/10/2024

እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሳችሁ፤ አደረሰን!

የኢሬቻ በዓል የክረምቱ ጭጋግ አልፎ ብራ ሲሆን፣ ወንዞች ጎድለው ምድር አረንጓዴ ለብሳ በአበቦች ስትዋብ፣ ቡቃያው ደረስኩ ደረስኩ ሲል፣ ክረምቱ ወደ ጸደይ ሲሸጋገር ተለያይቶ የቆየው ሁሉ የሚገናኝበት የአንድነት እና የወንድማማችነት መገለጫ በዓል ነዉ።
ኢሬቻ የገዳ ስርዓት አንዱ ምሰሶ ሲሆን የምስጋና፣ የአንድነት፣ የሰላም፣ የእርቅ እና የይቅርታ ተምሳሌት፣ የተራራቀ የሚገናኝበት በዓል ነዉ ።

በብዝሃነት አጊጣ፣ በበጎነት ተኩላ፣ በትጉህ እጆች ያበበችው የሁላችን ጎጆ አዲስ አበባ እንግዶቿን በተለመደው ኢትዮጵያዊ ጨዋነት ተቀብላ እያስተናገደች የሀገር ውስጥም ሆነ የውጭ ቱሪስቶችን የምትስብ የጋራ መድመቂያ ከተማችን ሆናለች።

ዉድ የከተማችን ነዋሪዎች፤ ከተማችንን ዓለም አቀፍ የስበት ማዕከል፣ የቱሪስት መዳረሻ ካደረጓት የአደባባይ በዓላት መካከል አንዱ የኢሬቻ በዓል በመሆኑ ለህዝብ ትስስር፣ አብሮነት እና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት የላቀ ሚና እንዳለው በመረዳት እንግዶችን ተቀብላችሁ በማስተናገድ አብሮነትን እና ወንድማማችነትን ከፍ ስላደረጋችሁ በራሴ እና በከተማ አስተዳደሩ ስም ላመሰግናችሁ እወዳለሁ!

መልካም በዓል!!

Baga Ayyaana Irreechaatiin Isin Gahe! Nu Gahe!
Ayyaanni Irreechaa dukkanni gannaa bahee birraan yennaa bari'u laggeen hir'atanii lafti magariisa uffatee ababoodhaan yennaa miidhagdu biqilli gahe gahe yoo jedhu,ganni gara arfaasaatti yennaa cehu gargar bahanii kan turan kan itti wal argu ayyaana ibsituu tokkummaa fi obbolummaati.

Irreechi utubaa sirna gadaa yennaa ta'u ayyaana galataa,tokkummaa,nageenyaa, fakkeenya araaraa fi dhiifamaa ayyaana kan gargar bahe kan itti wal arguudha.

Sab-daneessummaan faayamtew,tola ooltummaan kuulamtee,harkoota ifaajaniin kan miidhagde mana hunda keenyaa kan taate Finfinneen keessumoota ishee naamusa Itoophiyummaa baratameen simattee keessummeessaa daawwattoota biyya keessaa fi biyya alaas kan hawwattu miidhagina waloo keenyaa taatee jirti.

Qaaliiwwan jiraattota magaalaa keenhaa magaalaa keenya ayyanota giddu gala hawwata tuurizimii idil-addunyaa, gahuumsa Tuurizimii kanneen taasisan keessaa tokko ayyaana irreechaa waan ta'eef walitti dhufeenya uummataaf,walomaa fi guddina diinagdeef gahee olaanaa akka qabu hubachuun keessummoota simattanii waloomaa fi obbulummaa waan olkaaftaniif maqaa koo fi bulchiinsa magaalatiin isin galateeffachuun barbaada.

Ayyaana Gaari.

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Eskindir Emam AbbaDinka posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share