Social Corner Ethiopia

Social Corner Ethiopia Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Social Corner Ethiopia, Video Creator, Merkato, Addis Ababa.
(10)

የቡሄ ደብረ ታቦር በአል አከባበር በቀጥታ ሼር ያድርጉA
19/08/2022

የቡሄ ደብረ ታቦር በአል አከባበር በቀጥታ ሼር ያድርጉA

05/07/2022


YouTube ጀማሪዎች በትብብር መስራት የምትፈልጉ በውስጥ አናግሩኝ አብረን እንስራ ተያይዘን እንደግ ምንም ብር አያስፈልግም ፍላጎትና ቁርጠኝነት ብቻ ያለው ያናግረኝ

07/06/2022
06/06/2022

ለአያቴ ተመርቄ ስራ እንደያዝኩ በ3አመት ውስጥ ቤት ገዛልሻለሁ ብያት ነበረ ፈጣሪ ይመስገን ይሄው ስራ ከያዝኩ 5 ሞላኝ እሷ ቤት እየኖርኩ ነው😌

04/06/2022

8ተኛው ንጉስ ምን እያደረገ ነው??

ሀፍረተ ስጋ የት ነው ሚገኘው??https://youtu.be/PFMkYpDZjHA
31/05/2022

ሀፍረተ ስጋ የት ነው ሚገኘው??
https://youtu.be/PFMkYpDZjHA

አስተያየትና ጥያቄ ኮመንት ላይ አስቀምጡልኝ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረግም አትርሱ አመሰግናለሁ።

ሀፍረተ ስጋ የት ነው ሚገኘው??https://youtu.be/PFMkYpDZjHA ከ
25/05/2022

ሀፍረተ ስጋ የት ነው ሚገኘው??
https://youtu.be/PFMkYpDZjHA

አስተያየትና ጥያቄ ኮመንት ላይ አስቀምጡልኝ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረግም አትርሱ አመሰግናለሁ።

23/05/2022

ሙቀትና ጉዳቶቹ

የሰሞኑ ሙቀት እንዴት ነው ወገን...? በተለይ ለወትሮም ሙቀት ማይጠፋት ድሬና አካባቢዋ ሰዎች በሙቀቱ ሳቢያ ጉዳት እንደደረሰባቸው ሰምተናል... ለመሆኑ ከሙቀት ጋር ተያይዞ የሚከሰቱ ጉዳቶች ምንድናቸው? መፍትሄውስ?...
👉 ለጠቃሚ መረጃ ቻናሌን ሰብስክራይብ ያድርጉ https://youtube.com/channel/UCtwEJn0vbgymfgNZX1COwxg
የአካባቢ ሙቀት ለሰውነታችን ጠቃሚ መሆኑን ያህል ከመጠን ያለፈ ሙቀት ከሰውነታችን ላይ እክልን ያመጣል። ከሙቀት ጋር ተያይዞ የሚከሰቱ ጉዳቶች ውስጥ የሙቀት ሽፍታ (Heat Rash)፣ ቁርጠተ ሙቀት (heat Cramp)፤ ፍላተ ሙቀት (heat exhaust)፣ የሙቀት ምት ( heat stroke) በዋናነት የሚጠቀሱ ናቸው።

*የሙቀት ሽፍታ (Heat Rash)*፡ የላብ አመንጪ እጢ ውስጥ ላብ በብዛት ሲከማች የሚከሰት ሲሆን ቀያይ የሆነ ሽፍታ በቆዳ ላይ ይታያል።

መፍትሄ፡ 👇👇👇
• ቀለል ያለና ስስ ልብስ መልበስ
• ቀዝቃዛ ሻወር መውሰድ
• በረዶ በጨርቅ በመሸፈን ሽፍታው ላይ ያስቀምጡትና ያቀዝቅዙት (20 ደቂቃ)፤
• ሽፍታው ማከክ ወይም ማሸት አይመከርም፤
• ሽፍታው በራሱ በቀናት ውስጥ ይረግፋል፤ ከልጠፋ ግን ሐኪም ያማክሩ።

*ቁርጠተ ሙቀት (heat Cramp)*፡ በሞቃት ስፍራ ላይ ከባድ አካላዊ እንቅስቃሴ ካደረን በኃላ ጡንቻዎች ላይ ህመምና መኮማተር ሲከሰት ሲሆን ይህም የሚከሰተው የሰውነት ውሃና ቅመሞች በእንቅስቃሴው ምክንያት ሲቀንስ ነው።

መፍትሄ፡ 👇👇👇
• እረፍት መውሰድና ሰውነትን ማቀዝቀዝ
• ውሃ በደንብ መጠጣት እንዲሁም ቅመሞች (ሶዲየም...) የያዙ ፈሳሽ መውሰድ
• ህመምና መኮማተር ያለውን ቦታ ቀስ እያሉ ማፍታታት
• ህመምና መኮማተር ለሰዐታት የሚቆይ ከሆነ ሐኪም ያማክሩ።

*ፍላተ ሙቀት (heat exhaust)*፡ ይህ የሰውነታችን ሙቀት በከፍተኛ ሁኔታ ሲጨምርና ተያይዞም የሰውነት ውሃና ቅመሞች ሲቀንስ የሚከሰት ሆኖ፤ ሰውነት ለከፍተኛ ሙቀት ሲጋለጥ ይከሰታል። ምልክቱም ማዞር፣ ድካም ድካም ማለት፣ የሽንት መጥቆር፣ ራስ ምታት፣ ማስመለስ፣ የልብ ምት መጨመር ይጠቀሳሉ።

መፍትሄ፡👇👇👇
• ከሞቃት ስፍራ በአፋጣኝ መውጣት፣ በቤት ውስጥ ከሆነ ኤሲ፣ ፋን መጠቀም፤
• ውሃ በደንብ መጠጣት እንዲሁም ቅመሞች (ሶዲየም...) የያዙ ፈሳሽ መውሰድ
• ስስ ልብስ መልበስ
• ቀዝቃዛ ሻወር መውሰድ
• በ10 ደቂቃ ውስጥ ለውጥ ከሌለው ወደ አንቡላንስ ደውሎ እርዳታን መጠየቅ ወይም ወደ ህክምና መውሰድ

*የሙቀት ምት ( heat stroke)*፡ ይህ እጅግ አደገኛ የሆነ የሙቀት ጉዳት ሲሆን እንደ ፍላተ ሙቀት (heat exhaust) የሰውነታችን ሙቀት በከፍተኛ ሁኔታ ሲጨምርና ተያይዞም የሰውነት ውሃና ቅመሞች ሲቀንስ የሚከሰት ነው። ሰውነታችን በሙቀቱ የተነሳ የአንጎልና ሌሎች ህዋሳት ቋሚ ጉዳት ይደርስበታል። ምልክቶቹም ማዞር፣ ድካም ድካም ማለት፣ የሽንት መጥቆር፣ ራስ ምታት፣ ማስመለስ፣ የልብ ምት፣ ራስን መሳት፣ ቶሎ ቶሎ መተንፈስ ናቸው።

መፍትሄ፡👇👇👇
• ወደ አንቡላንስ በፍጥተት ደውለው እርዳታን ይጥሩ፤
• ተጎጂውን በውሃ ገንዳ ውስጥ ማቀዝቀዝ፤
• ውጪ ላይ ከሆነ በውሃ ቱቦ በደንብ ማራስ፤
• ፋን፣ ኤሲ አጠገብ ማስቀመጥ፤
• በጨርቅ የተሸፈነ በረዶ ብብት ስር አንገት ስር ማስቀመጥና ማቀዝቀዝ፤ 👉 ለጠቃሚ መረጃ ቻናሌን ሰብስክራይብ ያድርጉ https://youtube.com/channel/UCtwEJn0vbgymfgNZX1COwxg

በስማም😭😭😭
23/05/2022

በስማም😭😭😭

21/05/2022

እግዚአብሔር አዳምን ሲፈጥር መጀመሪያ የሰጠው ሚስት አይደለም።የሰጠው የራሱን የእዚአብሔርን ህልውና(መንፈስ ቅዱስን) ነው: ከዚያ ቀጥሎ ገነትን ተንከባከብ ብሎ "ስራ" ነው የሰጠው።ከዚህ በኋላ ነው ሚስት የሰጠው።ሴት ልጅን ከመፈለግህ በፊት በቅድሚያ የሚያስፈልግህ "የእግዚአብሄር መንፈስ" ነው፤ ከዚያም "ስራ" ነው ምክንያቱም ሴቲቱ የሚያስፈልጋትን አቅራቢ ነህ።ያኔ ስለሚስት ማሰብ ትችላለህ።
ዶክተር ማይልስ ሞንሮ

Address

Merkato
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Social Corner Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share

Category

Nearby media companies



You may also like