![#የእርዳታ ድጋፍ ጥሪ 👉 ህፃን ኒሲ እንግዳ ትባላለች የአንድ ወዳጄ ልጅ ነች ከተወለደች ገና 4 ወሯ ነው ሲትወለድ #ከፍተኛ የልብ ክፍተት ህመም ስለተዳረገች ለህክሚና እስከ 800 ሺ ብር...](https://img5.medioq.com/236/055/731081492360551.jpg)
20/06/2023
#የእርዳታ ድጋፍ ጥሪ
👉 ህፃን ኒሲ እንግዳ ትባላለች የአንድ ወዳጄ ልጅ ነች ከተወለደች ገና 4 ወሯ ነው ሲትወለድ #ከፍተኛ የልብ ክፍተት ህመም ስለተዳረገች ለህክሚና እስከ 800 ሺ ብር ተጠይቀዋል እና ወዳጆቼ 50 ሎሚ ለ1 ሰው ሸክሙ ለ50ሰው ግን ጌጡ እንደሚባለው ሁላችሁም በፀሎትና በቻላችሁት አቅም እንድትረዱን ስንል በእግ/ር ፍቅር እጠይቃችኋለሁ!🙏🙏
የህፃኗ እናት ስም ራሄል ጌመቹ ገንፌ
CBE 1000056431962
Phone 0913695377
የአባት ቁ 0916057326 እንግዳ ገለቦ
👉ስለሚታደርጉት ድጋፊና ፀሎት እግ/ር ይባርካችሁ።
ሼር አድርጉ!!!