Abdi Theater

Abdi Theater Film & Theater : Acting : Directing : Let's Share , Discuss , Ideas about : About : Art and ; Art and Society

19/09/2022
14/07/2022

Smizz Mayle - Shelemechign - ስሚዝ ማይሌ - ሸለመችኝ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)Ethiopian Music: New Ethiopian Music Video from Smizz Mayle.......She...

Bavo .....
16/09/2021

Bavo .....

Ethiopian Music 2021 | New Ethiopian Music 2021 | oromo MusicNew Ethiopian Music 2021 by Abush Zeleke Hindigemtu from brand new album sile Ethiopia!

I think Such Discussions can have a lot significance to theater & theater related matter.  It was amazing
17/06/2021

I think Such Discussions can have a lot significance to theater & theater related matter. It was amazing

You were a heroes & a symbol of courage to all of us specially to the parents like me & to the children living with diff...
11/05/2021

You were a heroes & a symbol of courage to all of us specially to the parents like me & to the children living with difficulties related to Autistic and Cerebral palsy's challenges and opportunities ......
Rest in peace ...

Photo credit to Tewedrose Teklaregaye page

በአለም ጸሀይ ወዳጆ ፤ ብሰማው ብሰማው ሁሌም አዲስ ሚሆነኝ አይጠገብ ግጥም፤ ስለ ሀገሪ ፤ ተጋበዙኝ በሞቴ ...    https://youtu.be/1Od884rzpRI
05/03/2021

በአለም ጸሀይ ወዳጆ ፤ ብሰማው ብሰማው ሁሌም አዲስ ሚሆነኝ አይጠገብ ግጥም፤ ስለ ሀገሪ ፤ ተጋበዙኝ በሞቴ ...
https://youtu.be/1Od884rzpRI

We’re here for one reason to provide fair and unbiased information to the community and is committed to separating news and views, while covering broad areas...

01/02/2021

Theater. ...

ABEBE BALCHA ..... Wow
27/01/2021

ABEBE BALCHA ..... Wow

ዝክረ አባተ መኩሪያ አንድ ዝግጅት ላይ ተቀንጭቦ የቀረበ ቴያአተር ኦቴሎSodere is Santa Monica, California based Ethiopian media and entertainment company. Sodere transmits and distrib...

ጀግኖች  ...
08/01/2021

ጀግኖች ...

ሊጀመር ነው።

ለክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ   እንካን ለገና በአል አደረሳችሁ …   አብዲ ውጅራ /አብዲ ትያትር /
07/01/2021

ለክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ
እንካን ለገና በአል አደረሳችሁ …

አብዲ ውጅራ /አብዲ ትያትር /

25/12/2020
My Prime Minister !!!!!   በስንት እና ስንት ጠአሙ …            Greetings
24/12/2020

My Prime Minister !!!!!
በስንት እና ስንት ጠአሙ …
Greetings

አህለን አህለን ወሳህለን ... ጥበብን ላላችሁ … ነገ በ11 ሰአት በብሔራዊ ትያትር ..        በታላቅ የጥበብ እና የዲስኩር             በ አብሮነት መድረክ            «...
20/12/2020

አህለን አህለን ወሳህለን ...
ጥበብን ላላችሁ …

ነገ በ11 ሰአት በብሔራዊ ትያትር .. በታላቅ የጥበብ እና የዲስኩር
በ አብሮነት መድረክ
« ኑ ሃገር እናሻግር »
ነገ በ11 ሰአት
...ተጋበዙን …
ምስክር ሚዲያ … የጥበብ ታዛ

Dear Sir... You were also marvelous as our great Teacher in the class .. We are going to miss you .. Prof
16/12/2020

Dear Sir...
You were also marvelous as our great Teacher in the class .. We are going to miss you .. Prof

It is a great honor & with huge Gratitude to share such a kind , and true friend's Spectacular Program !!! Again ...
16/12/2020

It is a great honor & with huge Gratitude to share such a kind , and true friend's Spectacular Program !!! Again ...

Theatrical Art & Patriotism ....
17/11/2020

Theatrical Art & Patriotism ....

10/10/2020

Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…,...

በነገው  በኢቢኤስ ቴሊቨዥን                  « ቅዳሚን ከሰአት »                      ተጋበዙ !!! * የትያትርካል አርት ትምህርትን ራሱን የቻለ የትምህርት አይነት ...
09/10/2020

በነገው በኢቢኤስ ቴሊቨዥን
« ቅዳሚን ከሰአት »
ተጋበዙ !!!

* የትያትርካል አርት ትምህርትን ራሱን የቻለ የትምህርት አይነት ሆኖ በሁሉም የክፍል ደረጃ መስጠት ተማሪዋችን ከሁሉም የሙያ ዘርፎች ጋር በማስተዋወቅ ከወዲሁ ዝንባሌውን ለይተው ወደ ፊት መሆን ሚፈልገውን ሙያ ዘርፍ ለማዘጋጀት የትያትርካል አርት ትምህርት ያለውን ድርሻ በተመለከት

በነገው በኢቢኤስ ቴሊቨዥን
« ቅዳሚን ከሰአት »
ተጋበዙ !!!

ነገ ከቀኑ 7 ሰአት ጀምሮ ፤               በኢቢኤስ ቴሌቨዥን !!!* የትያትርካል አርት ትምህርትን ራሱን የቻለ የትምህርት አይነት ሆኖ  በሁሉም የክፍል ደረጃ መሰጠት ባህልን ፤ ታ...
09/10/2020

ነገ ከቀኑ 7 ሰአት ጀምሮ ፤
በኢቢኤስ ቴሌቨዥን !!!

* የትያትርካል አርት ትምህርትን ራሱን የቻለ የትምህርት አይነት ሆኖ በሁሉም የክፍል ደረጃ መሰጠት ባህልን ፤ ታሪክን ፤ የግብረገብ ትምህርትን ከማስተማር ባለፈ ለሌሎችም በተፈጥሮ እና በማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ ላሉት ለሁሉም የትምህርት አይነቶችም መሰረታዊ ክህሎቶችን ለማስጨበጥ ያለውን ዘርፈ ብዙ ፋይዳ በተመለከተ እናያለን ፤

በኢቢኤስ ቴሊቨዥን
« ቅዳሜን ከሰአት »
ፕሮግራም !!!

በነገው                 በኢቢኤስ ቴሊቨዥን                  « ቅዳሜን ከሰአት »                       ፕሮግራም !!!                       የት...
09/10/2020

በነገው
በኢቢኤስ ቴሊቨዥን
« ቅዳሜን ከሰአት »
ፕሮግራም !!!


የትያትርካል አርት ትምህርት በሀገራችን ራሱን የቻለ የትምህርት አይነት ሆኖ በሁሉም የክፍል ደረጃ እንዲሰጥ በማሰብ በተዘጋጀው ፓይለት ፕሮጀክት ላለፉት አምስት አመታት የተሰሩ ጅምር ጥረቶች ይቀርባሉ ፤፤

ነገ ከቀኑ 7 ሰአት ጀምሮ ፤
በኢቢኤስ ቴሌቨዥን !!!

ከማስታወሻ ...በጎነትህን መቼም አንረሳው …ከጋዜጠኛ ካሳሁን አሰፋ ጋር በብሔራዊ ትያትር መድረክ ላይ…      ምስክር ጊታነው  ጥልቅ ምስጋናችን ፡ አሁንም ፡ ይድረስ፡፡፡ ተማሪዎች  ወሳኝ...
25/09/2020

ከማስታወሻ ...
በጎነትህን መቼም አንረሳው …
ከጋዜጠኛ ካሳሁን አሰፋ ጋር በብሔራዊ ትያትር መድረክ ላይ…

ምስክር ጊታነው ጥልቅ ምስጋናችን ፡ አሁንም ፡
ይድረስ፡፡፡

ተማሪዎች ወሳኝ ክህሎቶችን እያጎለበቱ ዝንባሌቸውን ከወዲሁ እንዲለዪ ለማገዝ ፤
ከሁሉም የሙያ ዘርፎች ጋር በጊዜ ማስተዋወቅ ይጠበቃል፡፡

ይህንንም በትያትሪካል አርት ትምህርት መልክ ከልጅነታቸው ማስተማር ውጤታማው መንገድ ... ክሩዝ ትምህርት ቢት ብዙ እየሰራ ነው…

ከማስታወሻ ...…    ከጀነራል ጃጋማ ኬሎ ጋር...በክሩዝ ትምህርት ቤት የወላጆች ቀን በአል ላይ በኢግዚብሽን ማዕከል ተገኝተውልን  ...
14/09/2020

ከማስታወሻ ...…

ከጀነራል ጃጋማ ኬሎ ጋር...
በክሩዝ ትምህርት ቤት የወላጆች ቀን በአል ላይ በኢግዚብሽን ማዕከል ተገኝተውልን ...

ከማስታወሻ ...ይህኛው ደግሞ ...   በአፍሪካ ህብረት የብሩንዲ ሰላም የማስከበር ተልዕኮ ከኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ጋር ለመሳተፍ እድሉን አግኝተን ወደ ብሩንዲ ያቀናን የእኔና ጋደኞቼ ማ...
14/09/2020

ከማስታወሻ ...

ይህኛው ደግሞ ...

በአፍሪካ ህብረት የብሩንዲ ሰላም የማስከበር ተልዕኮ ከኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ጋር ለመሳተፍ እድሉን አግኝተን ወደ ብሩንዲ ያቀናን የእኔና ጋደኞቼ ማስታወሻ ነው ፤

ከማስታወሻ ... የአፍሪካ ህብረት ለ23ኛ ዓመት የሩዋንዳ የዘር ጭፍጨፋ መታሰብያነት በአዳራሹ ባዘጋጀው መድረክ  ፤ ሙዚቃዊ ድራማ ለማቅርብ በልምምድ ወቅት  ... ክሩዝ ትምህርት ቢት
14/09/2020

ከማስታወሻ ...
የአፍሪካ ህብረት ለ23ኛ ዓመት የሩዋንዳ የዘር ጭፍጨፋ መታሰብያነት በአዳራሹ ባዘጋጀው መድረክ ፤ ሙዚቃዊ ድራማ ለማቅርብ በልምምድ ወቅት ... ክሩዝ ትምህርት ቢት

ነገ ኮ ማክሰኞ ነው!!! የጥበብ መንገድ አለ !!!!!
07/09/2020

ነገ ኮ ማክሰኞ ነው!!! የጥበብ መንገድ አለ !!!!!

ቀደም ብለን የለጠፍነው‹‹የለማኝ ጥሬ›› ከፍል 82 በስህተት ሌላ ሃሳብ የያዘ ፅኁፍ ነበርና እባካችሁ ይቅር ብላችሁን ይህንን ትክክለኛውን ‹‹የለማኝ ጥሬ›› 82 ተጋበዙልን የዕመት ድባ....

ከማስታወሻ …በእትጌ ጣይቱ ሆቲል በተሰናዳውየዘንድሮው የ« ጉዞ አድዋ » የመዝጊያ ታላቅ  ፕሮግራም መድረክ ላይ የጥበብ ስራቸውን እንዲያቀርብ ተጋብዘው የተገኙት የክሩዝ ትምህርት ቤት የትያት...
01/09/2020

ከማስታወሻ …

በእትጌ ጣይቱ ሆቲል በተሰናዳው
የዘንድሮው የ« ጉዞ አድዋ » የመዝጊያ ታላቅ ፕሮግራም መድረክ ላይ የጥበብ ስራቸውን እንዲያቀርብ ተጋብዘው የተገኙት የክሩዝ ትምህርት ቤት የትያትሪካል አርት ተማሪዎቻችን ዝግጅት ብዙዎችን አስገርሞ ነበር ፡፡፡፡

* ፕሮፊሰር ነብዩ ባዪ ፤
በቡዙ ስራው ላይ ባለውለታችን ነህ !!!
እጅግ ተባባሪ ፤ አቅጣጫ አመላካች ፤ እጅግ መልካም ሰው ፤ እናመሰግናለን፡፡

* አርቲስት ያሪድ ሹመቴ ፤
ለሰጠህን መድረክ እና ተማሪዎቹ በራስ የመተማመን መንፈስ ማጎልበት ትልቅ ድርሻ ነበረህ፡፡ ክብረት ይስጥልን፡፡

* አርቲስት ሚካኢል ሚሊዮን ፤
በነበረን ጥቂት ቆይታ ለተማሪዎቻችን የሰጠከው ቤተሰባዊ ምክር እና ማበረታቻ ግሩም ነበር ፤ ከልብ እናመሰግናለን!!!

ከማስታወሻ…የክሩዝ ትምህርት ቤት የትያትሪካል አርት ተማሪዎች ባዘጋጅት የጥበብ ውድድር ፕሮግራም ግብዣችንን ተቀብለው የታደሙ My Dearest Friends ትውስታ* ነጻለም አብዲ ከቃና ቲሌቨ...
27/08/2020

ከማስታወሻ…

የክሩዝ ትምህርት ቤት የትያትሪካል አርት ተማሪዎች ባዘጋጅት የጥበብ ውድድር ፕሮግራም ግብዣችንን ተቀብለው የታደሙ My Dearest Friends ትውስታ

* ነጻለም አብዲ ከቃና ቲሌቨዥን ህይወቴ ፕሮግራም
* ስለሺ እና ደሪ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መምህራን
* ጋዜጠኛ ኤልዳና ግዛቸው ከሸገር 102.1 ራዲዪ

ከማስታወሻ …የ « ደርሶ መልስ » ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማ መሪ ተዋናይት እና ሲንየር የፊልም ባለሙያ ፤ አርቲስት የውብዳር አንበሴን ፡ የክሩዝ ትምህርት ቤት የትያትሪካል አርት ተማሪዎች ...
27/08/2020

ከማስታወሻ …

የ « ደርሶ መልስ » ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማ መሪ ተዋናይት እና ሲንየር የፊልም ባለሙያ ፤ አርቲስት የውብዳር አንበሴን ፡ የክሩዝ ትምህርት ቤት የትያትሪካል አርት ተማሪዎች የጥበብ ውድድር ፕሮግራም ላይ ታድማ ፤ ስለፊልም ሙያና ስለህይወት ተሞክሮዋ ለተማሪዋቻችን አካፍላናለች፡፡
እናመሰግናለን ፡፡፡፡፡

ከማስታወሻ..የጥበብ ውድድር ፕሮግራማችን ላይ እንዲገኙልን ግብዣችንን ተቀብለው የታደሙን አንጋፋ አርቲስት አብራር አብዶ የሁሊም ተባባሪያችን ፡፡ በጅጉ ክብረት ይስጥልን ፡፡ሁላችንም በትያትሪ...
27/08/2020

ከማስታወሻ..
የጥበብ ውድድር ፕሮግራማችን ላይ እንዲገኙልን ግብዣችንን ተቀብለው የታደሙን አንጋፋ አርቲስት አብራር አብዶ የሁሊም ተባባሪያችን ፡፡ በጅጉ ክብረት ይስጥልን ፡፡
ሁላችንም በትያትሪካል አርት ስራችን ይበልጥ እንድንተጋ አበራተውናል እናመሰግናለን ዛሪም በድጋሚ፡፡

Address

Addis Ababa
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abdi Theater posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share