Day A Media - ደይ ኤ ሚዲያ

Day A Media - ደይ ኤ ሚዲያ ወቅታዊ መረጃዎች፣ ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ይቀርቡበታል !

ባዬማ ባዬ ነው። ሀብቴ ጀግና ስለሆነ ታገሱት ብለን ነበር!የአማራ ፖለቲካ በጠራ መስመር መዘርጋት ይቀጥላል። መታገስ አሁንም ያስፈልጋል።አንድ አማራ ፣ አንድ ፋኖከዚህ የወጣ የብልፅግና አጃቢ...
08/12/2024

ባዬማ ባዬ ነው። ሀብቴ ጀግና ስለሆነ ታገሱት ብለን ነበር!

የአማራ ፖለቲካ በጠራ መስመር መዘርጋት ይቀጥላል። መታገስ አሁንም ያስፈልጋል።

አንድ አማራ ፣ አንድ ፋኖ
ከዚህ የወጣ የብልፅግና አጃቢ ነው ።

ደይ ኤ ሚዲያ
የነፃነት ድምፅ

08/12/2024

የአማራ ፋኖ በጎንደር እና ጎንደር እዝ መግለጫ !

አንድ አማራ፣ አንድ ፋኖ 💪

ደይ ኤ ሚዲያ
የነፃነት ድምፅ

የሶሪያ አማጽያን ዋና ከተማዋን ደማስቆን ተቆጣጠሩ- ፕሬዝዳንት አሳድ ሸሽተዋል በደማስቆ የመንግስት ኃይሎች ከተማይቱን ለቀው ሲወጡ አማፂ ኃይሎች የረዥም ጊዜ ገዥ የበሽር አል-አሳድን መቀመጫ...
08/12/2024

የሶሪያ አማጽያን ዋና ከተማዋን ደማስቆን ተቆጣጠሩ

- ፕሬዝዳንት አሳድ ሸሽተዋል

በደማስቆ የመንግስት ኃይሎች ከተማይቱን ለቀው ሲወጡ አማፂ ኃይሎች የረዥም ጊዜ ገዥ የበሽር አል-አሳድን መቀመጫ ዋና ከተማ “ነጻ” መውጣቱን አውጀዋል።

አላሳድ በአውሮፕላን ደማስቆን ለቀው ወዳልታወቀ ቦታ መሄዳቸውን ዘገባዎች አመልክተዋል።

የፕሬዚዳንት በሽር አላሳድን አገዛዝ የሚቃወሙ አማፂያን በመላ ሀገሪቱ መብረቃዊ ጥቃትን በመሰንዘር የሶሪያ ዋና ከተማ ደማስቆ መቆጣጠር ችለዋል።

በማህበራዊ ሚዲያ ላይ እየተሰራጩ የሚገኙ ያልተረጋገጡ ቪድዮዎች በሺ የሚቆጠሩ እስረኞች ከአስከፊው የሳይድናያ እስር ቤት - (የአሳድ ተቃዋሚዎች ከተሰቃዩበት እና ከተገደሉበት) መፈታታቸውን ያሳያል።(BBC)

ደይ ኤ ሚዲያ
የነፃነት ድምፅ

በሚከተሉት አማራጮች ይከተሉን
ቴሌግራም
https://t.me/DayAMediaa
ፌስቡክ
https://www.facebook.com/DayAmedia1
https://www.youtube.com/

የ24 ዓመታት የፕሬዜዳንት በሽር አልአሳድን አገዛዝ ያስወገዱት የታጠቁት ተቃዋሚዎች አልአሳድ ሀገር ጥለው መጥፋታቸውን ገልጸዋል።የሶሪያ ተዋጊዎች በደማስቆ የሚገኘውን የአውሮፕላን ማረፊያን ከ...
08/12/2024

የ24 ዓመታት የፕሬዜዳንት በሽር አልአሳድን አገዛዝ ያስወገዱት የታጠቁት ተቃዋሚዎች አልአሳድ ሀገር ጥለው መጥፋታቸውን ገልጸዋል።

የሶሪያ ተዋጊዎች በደማስቆ የሚገኘውን የአውሮፕላን ማረፊያን ከመቆጣጠራቸው ጥቂት ጊዜ በፊት በሶሪያ አየር ክልል ውስጥ የአንድ አውሮፕላን እንቅስቃሴ ተመዝግቧል።

የIL76 አውሮፕላን የበረራ ቁጥሩ ' የሶሪያ አየር 9218 ' ከደማስቆ የተነሳ የመጨረሻ በረራ ነበር።

ይኸው አውሮፕላን መጀመሪያ ላይ ወደ ምሥራቅ በረረ፣ ከዚያም ወደ ሰሜን ዞሮ ሲበር ነበር።

ለደቂቃዎች ሆምስን ከዞረ በኃላ ከራዳር እይታ ውጭ ሆኗል። አውሮፕላኑ የት ይገባ የት ምንም አልታወቀም።

በሽር አልአሳድ ከሀገር መውጣታቸው ይነገር እንጂ የት እንዳሉ እስካሁን አይታወቅም።

የአብይ አህመድ እጣ ፋንታም ተመሳሳይ ይሆናል

ደይ ኤ ሚዲያ
የነፃነት ድምፅ

በሚከተሉት አማራጮች ይከተሉን
ቴሌግራም
https://t.me/DayAMediaa
ፌስቡክ
https://www.facebook.com/DayAmedia1
https://www.youtube.com/

🔥 ‼️አሁን በዚህ ሠዓት መነሻውን ከየት እንደሆን የማይታወቅ በጣም ብዙ ምልምል ሠልጣኝ ወደ ብር ሸለቆ እየተንቀሳቀሰ ሲሆን አሁን ደብረ ማርቆስ ከተማን እያለፈ ነው መረጃው ይዳረስ ሲሉ ምን...
03/12/2024

🔥 ‼️

አሁን በዚህ ሠዓት መነሻውን ከየት እንደሆን የማይታወቅ በጣም ብዙ ምልምል ሠልጣኝ ወደ ብር ሸለቆ እየተንቀሳቀሰ ሲሆን አሁን ደብረ ማርቆስ ከተማን እያለፈ ነው መረጃው ይዳረስ ሲሉ ምንጮች ገልፀዋል‼️

‼️
💪
💪
💪

24/03/2017 ዓ.ም

ደይ ኤ ሚዲያ
የነፃነት ድምፅ

ሸዋ መርሓቤቴ አውራጃ ደራ ቱቲ ሰኞ ገበያ ከተማ በአማራ ህዝብ ላይ እየተደረገ ያለው የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ ህዝባዊ ተቃውሞ አካሄደ። ደይ ኤ ሚዲያየነፃነት ድምፅ
02/12/2024

ሸዋ መርሓቤቴ አውራጃ ደራ ቱቲ ሰኞ ገበያ ከተማ በአማራ ህዝብ ላይ እየተደረገ ያለው የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ ህዝባዊ ተቃውሞ አካሄደ።

ደይ ኤ ሚዲያ
የነፃነት ድምፅ

“ #የኦሮምያ ክልል መንግስት የሰላም ስምምነት የተፈራረመው በስነምግባር ጉድለት ከተባረሩ የሰራዊቱ አመራር ጋር ነው” - የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት❗በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አቶ ሽመልስ...
02/12/2024

“ #የኦሮምያ ክልል መንግስት የሰላም ስምምነት የተፈራረመው በስነምግባር ጉድለት ከተባረሩ የሰራዊቱ አመራር ጋር ነው” - የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት❗

በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ትላንት ህዳር 22 ቀን የሰላም ስምምነት የፈረሙት ከወራት በፊት በስነምግባር ጉድለት ካባረርኳቸው አመራር ጋር ነው ሲል የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት አስተባበለ።

የኦሮምያ ክልል መንግስት የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልና የማዕከላዊ ዞን የቀድሞ አዛዥ ጃል ሰኚ ነጋሳ መንግሥት ያቀረበላቸውን የሰላም ጥሪ በመቀበል የሰላም ስምምነት ፈርመዋል ሲል መግለጹ ይታወቃል።

ከኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት አፈንገጠው የወጡ ተደርጎ በመንግስት በኩል እየቀረበ ያለው መረጃ ፍጹም ሀሰት ነው ሲል የገለጸው መግለጫው የህዝቡን ስነልቦና ለመግዛት በሚል በመንግስት በኩል የቀረበ ማታለያ ነው ሲል ተችቷል።

ደይ ኤ ሚዲያ
የነፃነት ድምፅ

መረጃ ‼በአገዛዙ ታፍሰው ብርሸለቆ ወታደራዊ ማሰልጠኛ የገቡ ወጣቶች እየጠፉ የአማራ ፋኖ በጎጃም 5ኛ ክፍለጦርን ተቀላቅለዋል ተብሏል። በግድ ታፍሰን ነው የገባነው ያሉት ወጣቶቹ የአማራ ፋኖ ...
02/12/2024

መረጃ ‼

በአገዛዙ ታፍሰው ብርሸለቆ ወታደራዊ ማሰልጠኛ የገቡ ወጣቶች እየጠፉ የአማራ ፋኖ በጎጃም 5ኛ ክፍለጦርን ተቀላቅለዋል ተብሏል።

በግድ ታፍሰን ነው የገባነው ያሉት ወጣቶቹ የአማራ ፋኖ ወጣቱን ሊታደገው ይገባል ሲሉ መናገራቸውን የአማራ ፋኖ በጎጃም የ5ኛ ክፍለጦር አሳውቋል።

አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ !

ደይ ኤ ሚዲያ
የነፃነት ድምፅ

በበጌምድር ክ/ጦር ከትናንት በፊትና ትናንት ሲቀጠቀጥ የዋለውና ሽንፈት የገጠመው የአገዛዙ ሰራዊት ትናንት በጉራምባ የንፁሀን ገበሬወችን ቤት ሲያቃጥል ውሏል። ትናንት ጉራንባ ላይ ቤታቸውን የ...
02/12/2024

በበጌምድር ክ/ጦር ከትናንት በፊትና ትናንት ሲቀጠቀጥ የዋለውና ሽንፈት የገጠመው የአገዛዙ ሰራዊት ትናንት በጉራምባ የንፁሀን ገበሬወችን ቤት ሲያቃጥል ውሏል።
ትናንት ጉራንባ ላይ ቤታቸውን የተቃጠለባቸው አርሶአደሮች።
1/ ዱቤው እንዳለ (መስማት የተሳነው)
2/ አስራት ሽፈራው( ደካማ ቤት የሚውል ለትንሽ ከቃጠሎ የተረፈ)
3/ አሸብር ባብል
4/ አዱኛ ደረበ(በህይወት የሌለ ሲሆን ሚስቱ ብቻዋን ልጅ አሳዳጊ ነች)

ደይ ኤ ሚዲያ
የነፃነት ድምፅ

ባንዳን መዋ*ጥ !ሚሊሻ፣ አድማ ብተናና ፖሊስ የትኩረት ማዕከል መሆን አለበት። የአማራ ሕዝብ የመጀመሪያ ጠ*ላት ይኸዉ አካል ነው።ባንዳ ላይ መለሳለስ ዋጋ ያስከፍላልደይ ኤ ሚዲያየነፃነት ድም...
27/11/2024

ባንዳን መዋ*ጥ !

ሚሊሻ፣ አድማ ብተናና ፖሊስ የትኩረት ማዕከል መሆን አለበት። የአማራ ሕዝብ የመጀመሪያ ጠ*ላት ይኸዉ አካል ነው።

ባንዳ ላይ መለሳለስ ዋጋ ያስከፍላል

ደይ ኤ ሚዲያ
የነፃነት ድምፅ

ጥብቅ የጥንቃቄ መረጃ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ በዛሬው ዕለት ማለትም ህዳር 17/2017 ዓ.ም በፍኖተ ሰላም ከተማ የመሸገው የአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት አባላት በሙሉ ስልካቸው ተጠርንፎ ለግዳጅ...
26/11/2024

ጥብቅ የጥንቃቄ መረጃ
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

በዛሬው ዕለት ማለትም ህዳር 17/2017 ዓ.ም በፍኖተ ሰላም ከተማ የመሸገው የአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት አባላት በሙሉ ስልካቸው ተጠርንፎ ለግዳጅ ዝግጁ እንዲሆኑ የበላይ አዛዦቻቸው ትዕዛዝ አስተላልፈዋል።

ከዚሁ ጋር በተያያዘ ሴት የአገዛዙ ሰራዊት አባላትን የሲቪል መታወቂያ በመስራት ጭምር ስምሪት ወደ ሚሄድባቸው ቦታዋች ከማህበረሰቡ ጋር ተቀላቅለው በአስተኳሽነት እንዲያገለግሉ በአለቆቻቸው ተነግሯቸዋል መባሉን የመረጃ ምንጮች ነገረዉናል ።

ስለሆነም በፍኖተሰላም ከተማ እና በአቅራቢያው የምትገኙ ብርጌዶች እና ክፍለ ጦሮች ከወትሮው በተለየ መልኩ ዝግጅት በማድረግ የጠላት ሰራዊት አባላትን በመጣበት አግባብ በማናገር የተለመደ የጀግንነት ስራችሁን እንድትሰሩ መልዕክቱ ይድረሳችሁ ሲል ቢዛሞ መረጃዉን አጋርቷል።

ድል አለማራ ፋኖ
ድል ለአማራ ህዝብ

ደይ ኤ ሚዲያ
የነጻነት ድምፅ!

ወቅታዊ እና ታማኝ መረጃዎችን ለማግኘት
👇 👇 👇
============//\\============
[📌https://t.me/DayAMedia1 📌]
[📌https://t.me/DayAMedia1 📌]
============//\\============

🔥ህዳር አስራ ሰባት (17) ቀን እሺ ስምንት መቶ ሰባ ዘጠኝ (1879) ዓመተምህረት‼️ልክ በዛሬዋ ዕለት ታሪክን የኋሊት ከአንድ መቶ ሰላሳ ስምንት (138) ዓመታት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን ...
26/11/2024

🔥ህዳር አስራ ሰባት (17) ቀን እሺ ስምንት መቶ ሰባ ዘጠኝ (1879) ዓመተምህረት‼️

ልክ በዛሬዋ ዕለት ታሪክን የኋሊት

ከአንድ መቶ ሰላሳ ስምንት (138) ዓመታት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን አዲስ አበባ ከተማ በዳግማዊ ምኒልክና በእቴጌ ጣይቱ በፍል-ውሃ ንጉሥ ሣህለ ሥላሴ አጥር አሳጠረውበት በነበረው ሥፍራ አካቢብ ላይ እቴጌ ጣይቱ ፍልውሃ ወደ በሚፈልቅበት መስክ ወርደው ሳሉ ከዚህ በፊት አይተዋት የማያውቋት አንዲት ልዩ አበባ አይተዋት ስለማረከቻቸው ቦታውን "አዲስ አበባ" ብለው የሠየሙበት ዕለት ነበር።

!

ደይ ኤ ሚዲያ
የነጻነት ድምፅ!

ወቅታዊ እና ታማኝ መረጃዎችን ለማግኘት
👇 👇 👇
============//\\============
[📌https://t.me/DayAMedia1 📌]
[📌https://t.me/DayAMedia1 📌]
============//\\============

ሰበር መረጃ‼️ማንኩሳ ቀጠና የሚገኜው የኦሮሙማው መከላከያ ሰራዊትና የሆድ አደሩ ብአዴን አድማ ብተና ሰራዊት ማንኩሳ ከተማ ዙሪያ   በምትባል ቦታ ላይ እርስ በርስ ገጥመው የተዎጉ ሲሆን ከው...
25/11/2024

ሰበር መረጃ‼️

ማንኩሳ ቀጠና የሚገኜው የኦሮሙማው መከላከያ ሰራዊትና የሆድ አደሩ ብአዴን አድማ ብተና ሰራዊት ማንኩሳ ከተማ ዙሪያ በምትባል ቦታ ላይ እርስ በርስ ገጥመው የተዎጉ ሲሆን ከውጊያው የሸሹ የመከላከያ ሰራዊትን ነበልባሉ ፋኖ ቢታው ሻለቃ እርምጃ በመውሰድ ከ9 በላይ ጠላት በደፈጣ ሸኝ*ተዋል‼️

©ፋኖ ዬሴፍ ሀረገወይን የ5ኛ ክ/ጦር ሚዲያ ባለሙያ

ደይ ኤ ሚዲያ
የነጻነት ድምፅ!

ወቅታዊ እና ታማኝ መረጃዎችን ለማግኘት
👇 👇 👇
============//\\============
[📌https://t.me/DayAMedia1 📌]
[📌https://t.me/DayAMedia1 📌]
============//\\============

ምዕራብ ወሎ | የዛሬው ዕለት አስገራሚ ነው፤ አንድ ፋኖ ብቻውን ደፈጣ ጥሎ አንድ መኪና ጠላት ጋር የተፋለመበት ዕለት ነው። አምሓራ ሳይንቴው ለጋምቦ ወረዳ ውስጥ ከቡሶ ጊዮርጊስ ከፍ ብሎ ድ...
24/11/2024

ምዕራብ ወሎ | የዛሬው ዕለት አስገራሚ ነው፤ አንድ ፋኖ ብቻውን ደፈጣ ጥሎ አንድ መኪና ጠላት ጋር የተፋለመበት ዕለት ነው። አምሓራ ሳይንቴው ለጋምቦ ወረዳ ውስጥ ከቡሶ ጊዮርጊስ ከፍ ብሎ ድዉይ ማስጫ የምትባል ስፍራ ላይ ተአምር ሰርቷል::

ጠላት ከገነቴ ከተማ ሬሽን ተቀብሎ ወደ አምሓራ ሳይንት ሊገባ በለጩማን ሲጠጋ ድዉይ ማስጫ ላይ ደፍጦ ጠብቆ በቦንብ ተሽከርካሪውን አጋይቶ የተረፈው ጠላት ጋር በክላሽኛ ሲነጋገር ቆይቶ ተተኳሽ ሊጨርስ ሲል ራሱን ማጥፋቱን ነው ከጓዶቹ መልዕክት ለመረዳት የቻልኩት። ጠላት በፍፁም አይገድለኝም፤ የማልወጣ ሆኜ ሞት የግድ ከሆነ በራሴ እጅ ነው የምሞተው በማለት ይናገር እንደነበርም ከጓዶቹ ሰምቻለሁ።

መሰዋቱ እንደታወቀ ቀጥታ በጓዶቹ አዕምሮ የተመላለሰው በጠላት እጅ አልሞትም የሚለው ንግግሩ ነው። በዚህ መሰረት ራሱን የማጥፋት እርምጃ እንደወሰደ ተገማች ነው።

ሰኔ ላይ ውስጥ በከላላ ወረዳ ውስጥ በተደረገ የጨበጣ ውጊያ ቆስሎ በሁለት ጀግኖች ጥረት ነበር በሸክም እንድወጣ የተደረገው:: ትንሽ እንዳገገመ መልሶ በአምሓራ ሳይንት ግምባር ተሰለፈ። የአማራ ፋኖ በወሎ ቅርንጫፍ የሆነው ምዕራብ ወሎ ኮር ንጉሥ ሚካኤል አሊ ክፍለ ጦር አፄ ይኩኖአምላክ ብርጌድ የፊት መስመር አጥቂ (ቃኝ) ነበር።

የዚህን ጀግና ሙሉ ታሪክ ነገ ጠብቁኝ።

አምሓራ ሳይንት ሌላ ቴዎድሮስ አፈራች።

ነፍስ ኄር ወንድማለም።

ለጓዶቹ እና ወዳጅ ዘመዶቹ ሁሉ መጽናናትን እመኛለሁ።

ይህ ሞት አይባልም፤ ዳግም ውልደት እንጅ።

እሳቱ ብዕረኛ

ደይ ኤ ሚዲያ
የነጻነት ድምፅ!

ወቅታዊ እና ታማኝ መረጃዎችን ለማግኘት
👇 👇 👇
============//\\============
[📌https://t.me/DayAMedia1 📌]
[📌https://t.me/DayAMedia1 📌]
============//\\============

ብሪታኒያ በሚገኘው የአሜሪካ ጦር መንደር የታዩት ባለቤት አልባ ድሮኖች ብሪታኒያ በሚገኙ ሶስት የዩናይትድ ስቴትስ የጦር መንደሮች አካባቢ ባለቤትነታቸው ያልታወቁ ድሮኖች እንደታዩ የአሜሪካ አ...
24/11/2024

ብሪታኒያ በሚገኘው የአሜሪካ ጦር መንደር የታዩት ባለቤት አልባ ድሮኖች

ብሪታኒያ በሚገኙ ሶስት የዩናይትድ ስቴትስ የጦር መንደሮች አካባቢ ባለቤትነታቸው ያልታወቁ ድሮኖች እንደታዩ የአሜሪካ አየር ኃይል አስታወቀ።

ከረቡዕ እስከ አርብ ባሉት ቀናት “አነስተኛ ሰው አልባ በራሪዎች” ሰፎክ፣ ፌልትዌል እና ኖርፎክ በተባሉ የጦር መንደሮች አካባቢ መታየታቸውን አየር ኃይሉ ገልጿል።

አየር ኃይሉ በሶስቱ የአሜሪካ ጦር መንደሮች የታዩት ድሮኖች ጥቃት ለማድረስ የመጡ ስለመሆናቸው እስካሁን የሚታወቅ ነገር የለም ብሏል።

የአሜሪካ አየር ኃይል ድሮኖቹን ለመከላከል የተወሰደ እርምጃ ይኖር እንደሁ ከመለግፅ የተቆጠበ ቢሆንም “ራስን ለመከላከል” የሚያስፈልጉ ጥንቃቄዎች ማድረጉን አስታውቋል።

በአውሮፓ የዩናይትድ ስቴትስ አየር ኃይል ቃል አቀባይ “አነስተኛ ሰው አልባ በራሪዎች ብሪታኒያ በሚገኙ ሶስት የአሜሪካ አየር ኃይል ጣቢያዎች መታየታቸውን አረጋግጠናል” ብለዋል።

“ወታደራዊ ደኅንነታችን ለመጠበቅ ሲባል ምን ዓይነት እርምጃ እንደወሰድን አንገልፅም፤ ነገር ግን ራሳችንን ለመከላከል አስፈላጊውን ሁሉ እንደምናደርግ እንሳውቃለን” ብለዋል ቃል አቀባዩ።

ደይ ኤ ሚዲያ
የነጻነት ድምፅ!

ወቅታዊ እና ታማኝ መረጃዎችን ለማግኘት
👇 👇 👇
============//\\============
[📌https://t.me/DayAMedia1 📌]
[📌https://t.me/DayAMedia1 📌]
[📌https://t.me/DayAMedia1 📌]
============//\\============

  ላይ በኦሮ*ሚያ ሚሊሻ ያለ ምንም ምክንያት የተገ*ደለው ልጅ ቤተሰብ ፍትህ ለልጃችን ይላሉ! የዚህ ልጅ አገዳ*ደል ገብረ ጉራቻ አንድ ምግብ ቤት ውስጥ ምግብ ለመግዛት ይገባል። እዚህ አልመ...
24/11/2024

ላይ በኦሮ*ሚያ ሚሊሻ ያለ ምንም ምክንያት የተገ*ደለው ልጅ ቤተሰብ ፍትህ ለልጃችን ይላሉ!

የዚህ ልጅ አገዳ*ደል ገብረ ጉራቻ አንድ ምግብ ቤት ውስጥ ምግብ ለመግዛት ይገባል። እዚህ አልመገብም ብሎ ይዞ ለመሄድ እያስጠቀለለ ነበር። "አንድ ሚሊሻ ምን ትሰራለክ?" አለው "ምግብ እየጠበኩኝ ነው" አለ።

ቲክቶክ እያየ የነበረው ሚሊሻ መሳርያውን አውጥቶ ተኮሰበት እና ገደ*ለው። "ያቀን የተረገመ ቀን ነው" ይላል ወንድሙ ።

የዚህ ልጅ አሟ**ሟት ይህንን ይመስላል። መሃይም ሚሊሻን መሳርያ አስታጥቀህ ህዝብ ላይ ስትለቀው ውጤቱ እሄ ነው።

ኦሮምያ ውስጥ የኦሮ*ሚያ ሚሊሻ እንደዚህ ነው ህዝቡን እየገ*ደለ ያለው።

Cc - Save Oromia

ደይ ኤ ሚዲያ
የነጻነት ድምፅ!

ወቅታዊ እና ታማኝ መረጃዎችን ለማግኘት
👇 👇 👇
============//\\============
[📌https://t.me/DayAMedia1 📌]
[📌https://t.me/DayAMedia1 📌]
[📌https://t.me/DayAMedia1 📌]
============//\\============

ኮማንዶ 🔥የ5ኛ ክ/ጦር ደጃች አስቦ ቡሬ ዳሞት ብርጌድ አሳምነዉ ፅጌ ሻለቃ ለልዩ ኦፕሬሸን ለወራት ስልጠና ሲወስዱ የነበሩትን የኮማንዶ ሰልጠኞችን በድምቀት አስመርቃለች።ወታደራዊ እንዲሁም ሌ...
24/11/2024

ኮማንዶ 🔥

የ5ኛ ክ/ጦር ደጃች አስቦ ቡሬ ዳሞት ብርጌድ አሳምነዉ ፅጌ ሻለቃ ለልዩ ኦፕሬሸን ለወራት ስልጠና ሲወስዱ የነበሩትን የኮማንዶ ሰልጠኞችን በድምቀት አስመርቃለች።

ወታደራዊ እንዲሁም ሌሎች ስልጠናዎች ዛሬም ነገም ወደፊትም ይቀጥላሉ።

ደይ ኤ ሚዲያ
የነጻነት ድምፅ!

ወቅታዊ እና ታማኝ መረጃዎችን ለማግኘት
👇 👇 👇
============//\\============
[📌https://t.me/DayAMedia1 📌]
============//\\============

የአብይ አህመድ ሰራዊት ጦርነት በቃኝ የሚል ሰልፍ እያደረገ ነው !Day A Media - ደይ ኤ ሚዲያ
24/11/2024

የአብይ አህመድ ሰራዊት ጦርነት በቃኝ የሚል ሰልፍ እያደረገ ነው !

Day A Media - ደይ ኤ ሚዲያ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Day A Media - ደይ ኤ ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share

Category