Sound of Heaven tv/Prophet Misrak Haile

  • Home
  • Sound of Heaven tv/Prophet Misrak Haile

Sound of Heaven tv/Prophet Misrak Haile sound of heaven tv
spiritual gospel movement

13/01/2026

1 በእግዚአብሔር ታመንሁ፤ ነፍሴን፡— እንደ ወፍ ወደ ተራሮች ተቅበዝበዢ እንዴት ትሉአታላችሁ?
2 ኃጢአተኞች እነሆ ቀስታቸውን ገትረዋልና፥ ፍላጻቸውንም በአውታር አዘጋጅተዋልና፥ ልበ ቅኖችን በስውር ይነድፉ ዘንድ።
3 አንተ የሠራኸውን እነሆ እነርሱ አፍርሰዋልና፤ ጻድቅ ግን ምን አደረገ?
4 እግዚአብሔር በተቀደሰው መቅደሱ ነው፤ እግዚአብሔር፥ ዙፋኑ በሰማይ ነው፤ ዓይኖቹ ወደ ድሃ ይመለከታሉ፥ ቅንድቦቹም የሰው ልጆችን ይመረምራሉ።
5 እግዚአብሔር ጻድቅንና ኅጥእን ይመረምራል፤ ዓመፃን የወደዳት ግን ነፍሱን ጠልቶአል።
6 ወጥመድ በኅጥኣን ላይ ያዘንባል እሳትና ዲን ዐውሎ ነፋስም የጽዋቸው እድል ፈንታ ነው።
7 እግዚአብሔር ጻድቅ ነውና፥ ጽድቅንም ይወድዳል፤ ቅንነት ግን ፊቱን ታየዋለች።

ዘወትር ማክሰኞ የፈዉስ የነጻ መዉጣት የተአምራት አገልግሎት በአዲስ ኪዳን ክብር ደመና ቤተክርስቲያን ፈዋሹ ኢየሱስ!
12/01/2026

ዘወትር ማክሰኞ የፈዉስ የነጻ መዉጣት የተአምራት አገልግሎት በአዲስ ኪዳን ክብር ደመና ቤተክርስቲያን
ፈዋሹ ኢየሱስ!

10/01/2026
በአዲስ ኪዳን ክብር ደመና ቤተክርስቲያን እሁድ ታህሳስ 26/2018 ድንቅ የአምልኮ የቃል ፣ እና የገናን በአል ምክንያት በማድረግ በልጆች አገልግሎት ክፈል የተዘጋጁ  ትምህርታዊ ፕሮራሞች ተ...
09/01/2026

በአዲስ ኪዳን ክብር ደመና ቤተክርስቲያን እሁድ ታህሳስ 26/2018 ድንቅ የአምልኮ የቃል ፣ እና የገናን በአል ምክንያት በማድረግ በልጆች አገልግሎት ክፈል የተዘጋጁ ትምህርታዊ ፕሮራሞች ተከናዉነዋል ።
የቤተክርስቲያን የልጆች አገልጋይ አበባ ተባረኪ ድንቅ መለኮታዊ ቃል ተካፍለናል!
ቆጠራዉ ተጠናቆል

በአዲስ ኪዳን ክብር ደመና ቤተክርስቲያን ጌታ ኢየሱስን የህይወታቸዉ ጌታ እና አዳኝ አርገዉ ተቀብለው መሰረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ክትትል ትምህርት የወሰዱ የ2018 በጀት ዓመት የሁለተኛ ዙር ተ...
09/01/2026

በአዲስ ኪዳን ክብር ደመና ቤተክርስቲያን ጌታ ኢየሱስን የህይወታቸዉ ጌታ እና አዳኝ አርገዉ ተቀብለው መሰረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ክትትል ትምህርት የወሰዱ የ2018 በጀት ዓመት የሁለተኛ ዙር ተጠሚቂዎች በቤተክርስቲያናችን ዉስጥ የዉሃ ጥምቀ ስነ-ስርዓት ወስደዋል ።
ክብር ሁሉ ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን!
19-20 እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።

24 ደቀ መዝሙር ከመምህሩ፥ ባሪያም ከጌታው አይበልጥም።25 ደቀ መዝሙር እንደ መምህሩ፥ ባሪያም እንደ ጌታው መሆኑ ይበቃዋል። ባለቤቱን ብዔል ዜቡል ካሉት፥ ቤተሰዎቹንማ እንዴት አብዝተው አይ...
08/01/2026

24 ደቀ መዝሙር ከመምህሩ፥ ባሪያም ከጌታው አይበልጥም።
25 ደቀ መዝሙር እንደ መምህሩ፥ ባሪያም እንደ ጌታው መሆኑ ይበቃዋል። ባለቤቱን ብዔል ዜቡል ካሉት፥ ቤተሰዎቹንማ እንዴት አብዝተው አይሉአቸው!
26 እንግዲህ አትፍሩአቸው፤ የማይገለጥ የተከደነ፥ የማይታወቅም የተሰወረ ምንም የለምና።
27 በጨለማ የምነግራችሁን በብርሃን ተናገሩ፤ በጆሮም የምትሰሙትን በሰገነት ላይ ስበኩ።
28 ሥጋንም የሚገድሉትን ነፍስን ግን መግደል የማይቻላቸውን አትፍሩ፤ ይልቅስ ነፍስንም ሥጋንም በገሃነም ሊያጠፋ የሚቻለውን ፍሩ።

8 የእግዚአብሔርን ሥራ፥ በምድር ያደረገውንም ተኣምራት እንድታዩ ኑ።9 እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ጦርነት ይሽራል። ቀስትን ይሰብራል፥ ጦርንም ይቈርጣል በእሳትም ጋሻን ያቃጥላል።10 ዕረፉ፥ እ...
03/01/2026

8 የእግዚአብሔርን ሥራ፥ በምድር ያደረገውንም ተኣምራት እንድታዩ ኑ።
9 እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ጦርነት ይሽራል። ቀስትን ይሰብራል፥ ጦርንም ይቈርጣል በእሳትም ጋሻን ያቃጥላል።
10 ዕረፉ፥ እኔም አምላክ እንደ ሆንሁ እወቁ፤ በአሕዛብ ዘንድ ከፍ ከፍ እላለሁ፥ በምድርም ላይ ከፍ ከፍ እላለሁ።
11 የሠራዊት ጌታ ከእኛ ጋር ነው፤ የያዕቆብ አምላክ መጠጊያችን ነው።

03/01/2026

የፈታኝ ነገረኝ ቀሰቀሰኝ እና!
ድንቅ አምልኮ

በአዲስ ኪዳን ከብር ደመና ቤተክርስቲያን የማክሰኞ አገልግሎት የፈዉስ የተአምራት የነጾ መዉጣት ጊዜ ብዙዎች እየተፈቱ ይገኛሉፈዋሹ ኡየሱስ!
01/01/2026

በአዲስ ኪዳን ከብር ደመና ቤተክርስቲያን የማክሰኞ አገልግሎት የፈዉስ የተአምራት የነጾ መዉጣት ጊዜ
ብዙዎች እየተፈቱ ይገኛሉ
ፈዋሹ ኡየሱስ!

በአዲስ ኪዳን ክብር ደመና ቤተክርስቲያን የእሁድ አምልኮ ድንቅ የእግዚአብሔርን ቃል የተካፈልንበት እንዲሁም  የአምልኮ ጊዜ ነበረን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።
31/12/2025

በአዲስ ኪዳን ክብር ደመና ቤተክርስቲያን የእሁድ አምልኮ ድንቅ የእግዚአብሔርን ቃል የተካፈልንበት እንዲሁም የአምልኮ ጊዜ ነበረን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።

Address


Telephone

+251911907886

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sound of Heaven tv/Prophet Misrak Haile posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Sound of Heaven tv/Prophet Misrak Haile:

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share