Solomon Bekele

Solomon Bekele በመደመር እሳቤ ተሰባስበን ኢትዮጵያዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነትን ገንብተን ሁለንተናዊ ብልፅግናና ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን እናረጋገግጣለን።
(4)

01/02/2025
I have reached 800 followers! Thank you for your continued support. I could not have done it without each of you. 🙏🤗🎉
28/01/2025

I have reached 800 followers! Thank you for your continued support. I could not have done it without each of you. 🙏🤗🎉

19/11/2024
በከንቲባ አዳነች አቤቤ የሚመራው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዘመናዊ የጤና መፍትሄዎችን ለዜጎች በመስጠት ላሳዩት ምርጥ ስራ የሲኡል የዘመናዊ ከተማ ሽልማትን አስገኝቷል፣
19/10/2024

በከንቲባ አዳነች አቤቤ የሚመራው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዘመናዊ የጤና መፍትሄዎችን ለዜጎች በመስጠት ላሳዩት ምርጥ ስራ የሲኡል የዘመናዊ ከተማ ሽልማትን አስገኝቷል፣

16/10/2024

ብልፅግና በሃሳብ የበላይነት የሚያምን፤ ይህን እምነት ደግሞ በሃገራችን የፖለቲካ ባህል እንዲጎለብት በመተግበር መሰረት የጣለ ፓርቲ ነው!

ብልጽግና ፓርቲ የሃሳብ ብዝሃነትን የሚቀበል በውይይት ውስጥ የሚጎለብት የሃሳብ የበላይነትን የሚያከብር ፓርቲ ነው፡፡

በአገራችን የፖለቲካ ታሪክ ውስጥም ይሁን በእለተ ተእለተ የኑሮ ዑደት ውስጥ ከአንድ ወገን የተለየ አቋም የያዘ ማንኛውም ግለሰብ ሆነ ፓርቲ በጠላትነት ከመፈረጅ በዘለለ የሃሳቡን ልህቀት ለመረዳት እድል የሚሰጥበት ሁኔታ የመነመነ እንደነበር ይታወቃል፡፡

በፓርቲዎች ውስጥም ቢሆን እርስ በእርስ በሚደረግ የሃሳብ ፍጭት ከማመን ይልቅ በግለሰብ ሃሳብ ተጨፍልቆ የመሄድ አዝማሚያ ይታይ ነበር፡፡

ሃሳብ ለሰው ልጆች ልዕልና የሚያጎናጽፍ አዕምሮአዊ ሂደት ነው፡፡ ሰው እስትንፋሱ እስካለ ድረስ በጉዳዮች ላይ የግል ምልከታውን ማንጸባረቁ አይቀርም፡፡ የሚያራምደው ሃሳብ ግን አዎንታዊ አልያም አሉታዊ ሊሆን ይችላል፡፡ ይህ ደግሞ በራሱ የሃሳብ ብዝሃነት መገለጫ ነው፡፡

በሀገራችን የሃሳብ ብዝሃነት ጠቀሜታን ያለመረዳት ከፍተኛ ክፍተት እንዳለ ይታመናል፡፡ ሃሳብ ሚዛኑ ማህበረሰባዊ ዋጋው ነው እንጂ ሃሳብ በዘር፣ በሃይማኖት፣ በኢኮኖሚ አልያም ባለ የፖለቲካ ስልጣን የሚመዘን አይደለም፡፡

በሃሳብ ብዝሃነት የሚያምን ትውልድ መገንባት እንደሚገባ ብልጽግና በጽኑ ያምናል፡፡ ዘር ቀለም ሳይለዩ የሰዎች ሃሳብ በነፃነት እንዲንሸራሸሩ እድል መስጠት የሃሳብ ብዝሃነት እንዲጎለብት እድል ይሰጣል፡፡

ሁሉም ሰው እኩል የሚደመጥበት ስርዓት ለለውጥ የተጋ ማህበረሰብ ለመገንባት መሰረት ይሆናል፡፡ ብልጽግና ነፃ በሆነ መንገድ በሚንሸራሸር ሃሳብ የራሱን የበሰለ እና ተራማጅ አስተሳሰብ ይዞ ሀገራችንን ከፍ ለማድረግ የሚተጋ ፓርቲ ነው፡፡

ተግባር ከሃሳብ ነው የሚወለደው፡፡ ሃሳብ ሃብት ነው፡፡ ሃሳብ የሚያመነጭ ትውልድ የብልጽግና መሰረት ነው፡፡ የሃሳብ የበላይነት የሚረጋገጠው የተረጋጋ፣መደማመጥ የሰፈነበት ተግባቦት ሲኖር ነው፡፡

በብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅ/ፅ/ቤት

12/10/2024

ስሙት

 !  !   !
02/10/2024

!
!
!

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Solomon Bekele posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share