ኢትዮጵያን አትንኩ

ኢትዮጵያን አትንኩ I'm Ethiopian ��� we all always stand build or create real Democratic system leadership in the world specially Ethiopia.

ኢትዮጵያን አትንኩ!!
16/12/2023

ኢትዮጵያን አትንኩ!!

10/07/2023
እናመሰግናለን!*****ለአገራችንና ሕዝባችን ያለንን አቅም ሁሉ እንዳልሰሰትን ፍፁም እርግጠኞች ነን። በመረዳታችን ልክ ያደረግነው ሁሉ ለአገርና ለሕዝብ ይጠቅማል ብለን ነው። ለመረጠን ሕዝብ ...
06/07/2023

እናመሰግናለን!
*****
ለአገራችንና ሕዝባችን ያለንን አቅም ሁሉ እንዳልሰሰትን ፍፁም እርግጠኞች ነን። በመረዳታችን ልክ ያደረግነው ሁሉ ለአገርና ለሕዝብ ይጠቅማል ብለን ነው። ለመረጠን ሕዝብ የገባነውን ቃልኪዳን በተቻለን ሁሉ ለመጠበቅ ጥረናል። የጎደለ ካለ ቃላችንን ከማጉደል ሳይሆን አስቻይ ሁኔታዎች ባለመኖራቸው እና/ወይም ከችሎታችን በላይ ሆኖብን ነው።

ሁለተኛውን ዓመት የእንደራሴነት ዘመናችንን ከጎናችን ሆናችሁ ላበረታችሁን ሁሉ ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው። ከአምና ይልቅ ዘንድሮ ገብቶን ጭምር ታግለናል። አምላክ ለሁላችንም ሰላምና ጤና ከሰጠን ደግሞ፥ ሕዝባችንን ይዘን፥ ከዘንድሮው በተሻለ ከርሞ ለሕዝባችን ድምጽ በመሆን የራሳችንን ልዩ አሻራ እንደምናስቀምጥ አናምናለን።

ስለሰጣችሁን ፍቅር፣ ማበረታቻና ነቀፌታ ሁሉ፥ ያለ ልዩነት ሁላችሁንም እናመሰግናለን! የተከበሩ አቶ ክርስቲያን ታደለ

ጉዳቱ ከባድ ነው ይቀየር የምትሉ 1 ቁጥርን ጥሩ እያታለለ ይጫወታል ይቆይ የምትሉ 2 ቁጥርን ፃፉ::
05/07/2023

ጉዳቱ ከባድ ነው ይቀየር የምትሉ 1 ቁጥርን ጥሩ እያታለለ ይጫወታል ይቆይ የምትሉ 2 ቁጥርን ፃፉ::

04/07/2023

የአማራ ገበሬወች አመፅ ላይ ናቸው።

ምን ዘርተን እንብላ ተረኛው መንግሥት ማዳበሪያ ከልክሎ እራብ ሊፈጀን ነው በማለት በየዞን የክልሉ ከተሞች ክፍተኛ ተቃውሞ እያሠሙ ነው።።።።

ሸዋሮቢት‼የሸዋሮቢት ከተማ የአስተዳደርና ፀጥታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ አብዱ ሁሴን ማንነታቸው ካልታወቁ ሰዎች በተተኮሰ ጥይት መገደላቸው ተሰምቷል።ከስፍራው የደረሰኝ መረጃ ከቢሮ ወጥተው ወደ መኪና...
04/07/2023

ሸዋሮቢት‼

የሸዋሮቢት ከተማ የአስተዳደርና ፀጥታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ አብዱ ሁሴን ማንነታቸው ካልታወቁ ሰዎች በተተኮሰ ጥይት መገደላቸው ተሰምቷል።ከስፍራው የደረሰኝ መረጃ ከቢሮ ወጥተው ወደ መኪና ሲገቡ ጥቃቱ እንደተፈፀመባቸው ያመለክታል።ይህንን ተከትሎ መንገዱ ለጊዜው ተዘግቷል።

Mohammed

እንዳትሸወዱ  #ካካ እያደርገ ነው።።።።።።
02/07/2023

እንዳትሸወዱ #ካካ እያደርገ ነው።።።።።።

ዝናባማው ምሽት ✍️ በ ክ/ር ዶ/ር አርቲስ ቴዎድሮስ ካሳሁን ( Teddy Afro)ጊዜው ማታ ነበር ዝናባማ ምሽት ፣ደጁ ረጥቦ በእምባ ሰማይ ባለቀሰው ፤በጎዳናው ማዕዘን አይሄድም አንድም ሰው...
02/07/2023

ዝናባማው ምሽት
✍️ በ ክ/ር ዶ/ር አርቲስ ቴዎድሮስ ካሳሁን ( Teddy Afro)

ጊዜው ማታ ነበር ዝናባማ ምሽት ፣
ደጁ ረጥቦ በእምባ ሰማይ ባለቀሰው ፤
በጎዳናው ማዕዘን አይሄድም አንድም ሰው ።

ውዴ እኔ እና አንቺ በከተማው መሀል ብዙ መንገድ አልፈን ፣
ከመንድ መብራቶች አንዱን ተደግፈን ፣
ተቃቅፈን በካፊያ ፍቅርን የሞቅንበት ፣ ያ ጣፋጭ ውብ ማታ ፣
ትዝ ይለኛል ሁሌም ፣ ምሽቱን አስታኮ የዘነበ ለታ ።

ዝናባማው ለሊት አንቺ የሌለሽበት ፣
አስተክዞኝ በሀሳብ ፣ ይዞኝ ሄደ ድንገት ፤
ደጅ የጣለው ዝናብ ቤቴ ሆኜ አራሰኝ ፣
ያለፈው ትዝታ አንቺን ሲያስታውሰኝ ፣
የምጠለልበት ናፈከኩኝ ገላሽን ፣
ቀላቅሎ ጣለና ፣ ዝናብ ትዝታሽን ።

አስታውሳለሁ መሬቱ ርጥብ ነበር ፣
ጎርፍ ይቦራጨቃል ፣ አልፎ አልፎ ይሰማል የሚያስፈራ መብረቅ ፣
በመስመር ብልጭታ ሰማይ ሲሰነጠቅ ፤
በውሃ ነጠብጣብ ፣ መሬት ስትደለቅ ፤
ዝናቡን ሊጠለል ሰው ገብቶ ከቤቱ ፣
ከሰው ልንጠለል ከደጅ ወተን እኛ ፣
ፍቅርን የሞቅንበት ፣ ያ ጣፋጭ ውብ ማታ ፣
ትዝ ይለኛል ሁሌም ለሊቱን አስታኮ የዘነበ ለታ ።
አስታውሳለሁ ካፊያው እየጣለ ብርዱ ሲበረታ ፣
ልሞቀው ስጠጋ ፍሙ ከንፈርሽን ፣
በውሃ ነጠብጣብ ውስጥ ፣ ድንገት ብቅ ብሎ ያየሁት መልክሽን ፣
መቼም አረሳውም ፣ በየወቅት ይመጣል ሌላ ክረምት ሆኖ ፣
ትኩስ ጉም ትንፋሽሽ ፣ በትዝታ ዳምኖ ፣
ድቅን ይላል ፊቴ ፣ ድንግጥ ይላል ልቤ ፣ ሁሌም በትዝታ ፣
ምሽቱን አስታኮ የዘነበ ለታ ።

----------------------ትለያለህ እኮ አንበሳዬ 🙏-----====---------

ታዘቡን  ንብ ባንክ እራሱ  ነገ በሀራጅ ይሸጣል ምክንያቱም የማይነካ ነክቷልናFor funny.---'
30/06/2023

ታዘቡን
ንብ ባንክ እራሱ ነገ በሀራጅ ይሸጣል
ምክንያቱም የማይነካ ነክቷልና

For funny.---'

ብርቱካን ሚዴቅሣ!!
26/06/2023

ብርቱካን ሚዴቅሣ!!

ለክስ የማይመቼው ፍጡርበድንቁርና እንዳትከሰዉ፣ ከአንድም ሁለት ሶስቴ በአለም አቀፍ ደረጃ 'ምሁር' ነህ ተብሎ ተሸልሟል፤ በድሎተ ስጋ እንዳትወቅሰው፣ በአፉ አልኮል ነክቶ የማያውቅ፣ ከወርቅ ...
22/06/2023

ለክስ የማይመቼው ፍጡር

በድንቁርና እንዳትከሰዉ፣ ከአንድም ሁለት ሶስቴ በአለም አቀፍ ደረጃ 'ምሁር' ነህ ተብሎ ተሸልሟል፤ በድሎተ ስጋ እንዳትወቅሰው፣ በአፉ አልኮል ነክቶ የማያውቅ፣ ከወርቅ አልጋው ወርዶ ሸራ ላይ እየተኛ፣ ጥሬ እየቆረጠመ ነው የሚታገለው፤ ከተሜ ነው አትለው ነገር ባለ ሸበጥ፤ ቀበጥ እንዳትለው ወይራ። እስክንድርን በምን ትከሰዋለህ?

ታላቁን መከተል እና ማሸነፍ ብቸኛው አማራጭ እና እድል ነው።

ሰኔ 15/2011 ዓ.ምጥቁር ቀንበቁማር የተበላናቸው መሪወቻችን
22/06/2023

ሰኔ 15/2011 ዓ.ም
ጥቁር ቀን

በቁማር የተበላናቸው መሪወቻችን

17/06/2023

አራጁ ኦነግ ሸኔ ኦህዳድ ብልፅግና 49 የአማራ ሹፌሮችን አግቷል። አሊ ደሮ ገብረጉራቻ ላይ ከጎጃም አዲሥ አብባ የሚያገነኘው ዋናው መንገድ ሙሉ በሙሉ ዝግ ነው።
#ሼር!????

17/06/2023
ጀግናው ፋኖና አርበኛ ምሬ ወዳጆ ለመላው የጎጃም ሕዝብ ያስተላለፈው መልዕክት❗️    ሰኔ 9 ቀን 2015 ዓ.ም       አሻራ ሚዲያ ፣ሕዝባችን አሁን ላይ ሞት ሽረት ትግል ላይ መሆናችንን ...
16/06/2023

ጀግናው ፋኖና አርበኛ ምሬ ወዳጆ ለመላው የጎጃም ሕዝብ ያስተላለፈው መልዕክት❗️

ሰኔ 9 ቀን 2015 ዓ.ም
አሻራ ሚዲያ ፣

ሕዝባችን አሁን ላይ ሞት ሽረት ትግል ላይ መሆናችንን ማወቅ አለበት።

ጀግናው የጎጃም ሕዝብ አሁንም መንገዶችን እየዘጋ ወንድሞቹን እየተከላከለ ማለቱ በቂ አይደለም።

ትግል የተወሰነ ሀይል ብቻ ታግሎ ነፃ መውጣት አይችልም።

ወንዱም፣ሴቱም ሁሉም በየአቅሙ ሆ ብሎ ከወጣ ነው ትግል ወጤታማ የሚሆነው።

የባህርዳር ወጣት ወንድማችን ዘመነ ካሴን አሳልፎ እንዳይሰጥ መታገል አለበት።

ባህርዳር ሁልጊዜ ታሪክ እየተበላሸባት የምትኖር ከተማ ልትሆን አይገባትም።

ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በርትተን ካልታገል መጨረሻችን አያምርም።

ከአንዳንድ ተኩላዎች እራሳችንን እንጠብቅ እኛን ለማባላት ለመከፋፈል ከመንግስት ተለጥፈው ከሚሰሩ አካላት እራሳችንን እንጠብቅ።

ለወያኔም ያልተንበረከከው የባህር ዳር ጀግና ህዝብ መሪህ ምልክትህ አርበኛ ዘመነ ካሴን ከጠላት ጠብቅ ።

በዘመነ ካሴ ጉዳይ መንግስት በወሰደው ርምጃ አዝኛለሁ ነገር ግን ሕዝቡ በሠጠው ምላሽ ኮርቻለሁ፤ ተደስቻለሁ፤... ዘመነ ወንድሜ ተኩላዎች እንዳይበሉህ ራስህን ጠብቅ። አማራው ከመከፋፈል ወጥቶ...
15/06/2023

በዘመነ ካሴ ጉዳይ መንግስት በወሰደው ርምጃ አዝኛለሁ ነገር ግን ሕዝቡ በሠጠው ምላሽ ኮርቻለሁ፤ ተደስቻለሁ፤... ዘመነ ወንድሜ ተኩላዎች እንዳይበሉህ ራስህን ጠብቅ። አማራው ከመከፋፈል ወጥቶ በአንድነት መታገል አለበት... የአማራ ጥያቄ በጥቂት ግለሰቦች ትግል የሚመለስ ስላልሆነ ሁሉም በመነሳት የሞት ሽረት ትግል ማድረግ አለበት።

(ፋኖ ምሬ ወዳጆ/ዋርካው)

14/06/2023
11/06/2023
በወለጋ በኦነግ እንዲረሸን ተወስኖበት የተሰዋው መከላከያ አፅም አሁን በወንድሞቹ እየተለቀመ ነው። አንድም ንቀት፣ አንድም ማስፈራሪያ መሆኑ ነው። የነፍስ አምላክ ይፍረድ፣ ለታመኑ ያልታመነ ሠ...
10/06/2023

በወለጋ በኦነግ እንዲረሸን ተወስኖበት የተሰዋው መከላከያ አፅም አሁን በወንድሞቹ እየተለቀመ ነው። አንድም ንቀት፣ አንድም ማስፈራሪያ መሆኑ ነው። የነፍስ አምላክ ይፍረድ፣ ለታመኑ ያልታመነ ሠይጣን መሪ ነው ያለን።

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኢትዮጵያን አትንኩ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ኢትዮጵያን አትንኩ:

Videos

Share