Tizita Radio/ትዝታ ሬዲዮ97.6

ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ የፍሪካ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ም/ፕሬዝዳንት !!በትላንትናዉ ዕለት በዛምቢያ ሉሳካ ሲካሄድ በነበረዉ የኮንፌዴሬሽን ኦፍ አፍሪካ አትሌቲክስ ኮንግረስ የኢትዮጵያ አትሌ...
28/04/2023

ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ የፍሪካ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ም/ፕሬዝዳንት !!

በትላንትናዉ ዕለት በዛምቢያ ሉሳካ ሲካሄድ በነበረዉ የኮንፌዴሬሽን ኦፍ አፍሪካ አትሌቲክስ ኮንግረስ የኢትዮጵያ አትሌትክስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት ክብርት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ የአፍሪካ አትሌቲክስን በምክትል ፕሬዝዳንትነት ለቀጣይ አራት አመታት እንድትመራ ካውንስሉ በሙሉ ድምፅ መርጧታል።

Youtube 👉 https://youtube.com/

ቴሌግራም 👇
https://t.me/DC4544

97.6 ከልብዎ የቀረበ

ትርታ ራዲዮ በስፖርት ፕሮግራሞች እና በአስደናቂ ኮሜንተሪዎች እርሶዎን ያዝናናዎታል ።

24/02/2023

አነጋጋሪው የኤሪክ ቴን ሀግ አስተያየት !!

ማንቸስተር ዩናይትድ ትላንት ምሽት ባርሴሎናን ከረታበት ጨዋታ በኋላ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሀግ ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል።

በዚህም "ባርሴሎና በላሊጋዉ ከሪያል ማድሪድ በ8 ነጥቦች በልጦ የሚገኝ ትልቅ ክለብ ነው ፤ ሪያል ማድሪድ እንኳን ወደ እንግሊዝ ምድር መጥቶ ከቀናት በፊት ምን እንደሰራ ተመልክተናል። እኛ ግን የሊጋችንን መሪ አርሰናል አሸንፈናል ፤ በእስካሁኑ የክለቡ ቆይታዬም ይሄ ትልቁ ድሌ ነው። ሲሉ ሊቨርፑልን ወረፍ ያደረጉበትን አስተያየታቸወን ሰጥተዋል። ''

ቴሌግራም 👇

97.6 ከልብዎ የቀረበ

08/12/2022

ትርታ Fmን በጥራት እያዳመጡን ስለሆነ ከልብ እናመሰግናለን Tirta fm 97.6

02/12/2022

ትርታ ስፖርት በቀጥታ ከሰኞ እስከ አርብ ምሳ ሰኣት ላይ ይከታተሉን
Fm97.6

13/08/2022

የተወደዳችሁ አድማጮቻችን ተመራጩ ጣቢያችን ትርታ FM 97.6 አሁን በሙከራ ስርጭት ላይ እንደሚገኝ ይታወቃል በሙሉ ስርጭት እስክንመጣ የተለያዩ መዚቃዎች እና የተመረጡ ጨዋታዎችን ይከታተሉ

በአዲስ አቀራረብ በአዲስ ሬዲዮዋዊ ቅኝት በትርታ FM 97.6 ከተወዳጁ ተራኪ ውብሸት አሰፋ ፥ ከእግር ኳስ ኮሜንታተሮቹ ከግርማቸው እንየውና ከሶፎንያስ እንየው ጋር በቅርብ ቀን ይጠብቁን ht...
05/08/2022

በአዲስ አቀራረብ በአዲስ ሬዲዮዋዊ ቅኝት በትርታ FM 97.6 ከተወዳጁ ተራኪ ውብሸት አሰፋ ፥ ከእግር ኳስ ኮሜንታተሮቹ ከግርማቸው እንየውና ከሶፎንያስ እንየው ጋር በቅርብ ቀን ይጠብቁን
https://t.me/tirita_radio

07/08/2021

About technological research that to do work

30/03/2021

ኢትዮጵያ ወደ 2021 የአፍሪካ ማለፋቸውን አረጋገጡ።
Congratulations
Congratulations

10/03/2021

የእንጀራ እናት በሚል ርእስ ባለ 4 ስንኝ ግጥም ፃፉ?

03/03/2021

ካራማራ በሚል ርእስ ባለ 4ስንኝ ግጥም ፃፉ።
0911427588

24/02/2021

ተንከባላይ የሚለው መፅሀፍ ደራሲ ማነው?

17/02/2021

ህግጋት ስልጣን የተሰኘው መፅሀፍ ደራሲ ማነው?

17/02/2021

ዛሬ ብስራት አይኪው ይመለሳል........
ከምሽቱ 1:00 ይጠብቁን
ስልክ ቁጥራችን:-0911427588 ይደውሉልን
የአጭር የፅሁፍ መቀበያችን 6979 ይላኩ.

03/02/2021

Who is the current top goal scorrer of bet king ethiopian prime leage?

27/01/2021

3ተኛው ዙር

4:-በቅርቡ የደ/አፍሪካውን ሲል ራማፎዛን ተክተው የአፍሪካ ሊቀመንበር የሚሆኑት የምን ሀገር መሪ ናቸው?

23/01/2021

3ተኛ ዙር ...

2 እኝህ ግለሰብ ማን ናቸው ??

ማንም የመለሰ የለም........ የካምሩን ፕሬዝዳንት ፖል ቢያ ናቸው።

20/01/2021

ከበድ ብሎ ተጀመረ......

1 ቦርጭ ተራራ የት ነው የሚገኘው?

****
ከፍታውንም ያከለ ይበረታታል......

11/01/2021

ልዩ የገና ጥያቄዎች መልስ

1 ሩር
2 ላምላሜታ
3 ካምፖ ስፖሪቲቮ ሌቴርዮ

ሙሉ የመለሰ ስሌለ የዛሬ አሸናፊያችን ያረግነው

ተድላን ነው
እባክህን ስልክህን ቶሎ ኢንቦክስ አርግልን።

11/01/2021

53 solid minute r
Left hurry up!!!!!!!

11/01/2021

ልዩ የገና ጥያቄዎች......
3ቱንም የመለሰ ማንም የለም በተለይ 3ተኛዋን ጥያቄ በርቱበት
ተሳትፎአችው ምርጥ ነው
ቀጥሉበት...........

አቶ ልደቱ አያሌው የመከላከያ ማስረጃ እንዲያቀርቡ የቢሾፍቱ ፍርድ ቤት ውሳኔ አሳልፏል***ለህዳር 16 ቀን 2013 ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።
05/11/2020

አቶ ልደቱ አያሌው የመከላከያ ማስረጃ እንዲያቀርቡ የቢሾፍቱ ፍርድ ቤት ውሳኔ አሳልፏል
***
ለህዳር 16 ቀን 2013 ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።

   USAGE MONITOR APK:-ኢንተርኔት ብር እየጨረሰቦት ከሆነ መፍትሄ ነው  identifier apk:-በፎቶ ሾፕ የተቀናበሩ ሀሰተኛ ፎቶዎችን መለየት የሚችል apk.ነው  apk:-የኢን...
28/10/2020



USAGE MONITOR APK:-ኢንተርኔት ብር እየጨረሰቦት ከሆነ መፍትሄ ነው
identifier apk:-በፎቶ ሾፕ የተቀናበሩ ሀሰተኛ ፎቶዎችን መለየት የሚችል apk.ነው
apk:-የኢንተርኔት ፍጥነት ይጨምራል
and aegis:-account security ይጨምራል
locker apk:-ፋይሎችን መቆለፍ ይችላል
ate file fixer apk:-የተደጋገሙ ፋይሎች የሚያጠፋ apk ነው
premium:-virus ካስቸገሮት ጠቃሚ app ነው::

and like #
Http://t.me/barcelonaandarsenalsportntz

Barcelona and arsenal sport

http://m.facebook.com/109226960655376/ ~የሰው ልጅ በቀን ውስጥ በአማካይ 23000 ግዜ ይተነፍሳል~የእያንዳንዱ የሰው ልጅ ምላስ አሻራ የተለያየ ነው~በጥንት ዘመን የህ...
18/10/2020

http://m.facebook.com/109226960655376/

~የሰው ልጅ በቀን ውስጥ በአማካይ 23000 ግዜ ይተነፍሳል
~የእያንዳንዱ የሰው ልጅ ምላስ አሻራ የተለያየ ነው
~በጥንት ዘመን የህንድ ዶክተሮች የሰውን ልጅ ቁስል ለመስፋት የጉንዳን ጭንቅላት ይጠቀሙ ነበር፤ ጉንዳኑን የቁስሉን ቦታ እንድትነክስ ካደረጉ በሃላ ይገድሉታል።
~ጭንቅላታችን በደቂቃ ውስጥ ከአይን፣ከአፍንጫ፣ከጆሮ፣ከቆዳ እና ከሌሎች ክፍሎች 100ሚለየን መረጃዎች ይቀበላል
~ስናስነጥስ ከአፍንጫችን የሚወጣው አየር በሰአት 161km መጋዝ ይችላል።
~የጨጋራችን ሽፋን እራሱን በየሶስት ቀኑ ይቀያይራል።
~ከሰውነታችን ጠንካራ ስጋ ምላሳችን ነው
~በጨጋራ ውስጥ ያለው አሲድ ብረትን የማቅለጥ ሀይል አለው
~አይንዎን ከፍተው ማስነጠስ አይችሉም
~በቀዝቃዛ ክፍል መተኛት መጥፎ ህልሞችን እንድናይ ያደርገናል
http://m.facebook.com/109226960655376/invite_friends/?cancel_uri=%

07/10/2020

http://m.facebook.com/109226960655376/
#አስገራሚ #እውነታዎች
-የቀኝ እግርዎት ወደ ቀኝ እያሽከረከሩ በእጅዎ አየር ላይ 6 ቁጥርን መፃፍ አይችሉም።እስኪ ይሞክሩት
-በረሮ አንገቱ ተቆርጦ ሰባት ቀን መቆየት ይችላል።
-ሰጎን እንቁላዋን ለመፈልፈል እንደ ዶሮ ታቅፋ ሳይሆን ለ40 ቀናት አይኑን እንቁላሎቿ ላይ ትኩር ብላ ማየት ይኖርባታል።
-ጉንዳን የክብደቱ 50 እጥፍ መሸከም እና 30 እጥፍ መጎተት ይችላል።
-ሜጀር ስታምፎርድ የተባለ የእንግሊዝ ወታደር በ1918 አ.ም በመብረቅ ተመታ።እንደገና በስድስተኛው አመት በ1924 አ.ም አሁንም በመብረቅ ተመቶ ጉዳት ደረሰበት።ዳግም ከስድስት አመት በሃላ 1930 አ.ም ለሶስተኛው ጊዜ ተመሳሳይ አደጋ ደረሰበትና ሙሉ በሙሉ አጥንቱን አደቀቀው።በዚህ ሰበብ ሁለት አመት ቆይቶ ለሞት ተዳረገ።
ሶስተኛው መብረቅ በወረደበት በስድስተኛው አመት ዳግም አራተኛው መብረቅ ወድቆ የሟቹን መቃብር ፍርስርሱን አወጣው።
ከስድስት አመት በሃላ ዳግም የሱ ልጅ እቤቱ ግቢ ውስጥ እንደቆመ በመብረቅ ተመታ።ይህንን ምን ይሉታል??
-ታዋቂውና ወደር የለሹ የአልማችን ሳይንቲስት አልበርት አንስታይን እስከ 10 አመት እድሜው ድረስ ምላሱ የተሳሰረ የንግግር ችሎታው ዘገምተኛው እንደነበረ ከህይወት ታሪኩ ማወቅ ተችሏል።

Address


Telephone

+251911427588

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tizita Radio/ትዝታ ሬዲዮ97.6 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category