fendika_live

fendika_live This page promotes live-streamed concerts from Fendika Cultural Center as a response to COVID-19. Th

Fendika@Hyatt presents Kayn Lab every Monday night at 9 pm! The legendary musicians of Kayn Lab promise you the best Eth...
10/08/2025

Fendika@Hyatt presents Kayn Lab every Monday night at 9 pm! The legendary musicians of Kayn Lab promise you the best Ethiopian Jazz experience! Do you know that they have been playing at Fendika Cultural Center since March 2016? Join us again this coming Monday! Doors open at 7 pm for dinner; concert begins at 9:00 pm. As usual, there will be an open-mic jam session after the band plays. Our beautiful new stage is ready for your musical talent to shine! Entrance 200 Birr. For more information, please call 911 54 75 77. Yours, Melaku

This Friday, be ready for a splash of Ethiocolor at Fendika@Hyatt! All are welcome! Door open at 7 pm so you may arrive ...
07/08/2025

This Friday, be ready for a splash of Ethiocolor at Fendika@Hyatt! All are welcome! Door open at 7 pm so you may arrive early to have a traditional dinner, enjoy Ethiopian oldies by DJ Melaku at 9 pm before Ethiocolor takes the stage at 10pm, with a full program of music and dance from three generations of Ethiopian artists! One hand does not clap - the combination of all your beautiful presence and energy is the other hand that makes the magic of Fendika happen! Thank you! Entrance 200 Birr. For more information, please call 911 54 75 77. Yours, Melaku

(Group)Graphics art exhibition opening ceremonyFendika@Hyatt regency hotelOpen until September 3,2025        Melaku Bela...
06/08/2025

(Group)Graphics art exhibition opening ceremony
Fendika@Hyatt regency hotel
Open until September 3,2025

Melaku Belay Hyatt Regency

እሮብ እሮብ የደስታ ጃዝ ባንድ ልዮ ተጋባዦችን ይዞላቹ ይጠብቃቹሀል :: ፈንድቃ በሀያት ሪጀንሲ ሆቴል እንዳያመልጣቹ ለበለጠ መረጃ 0911547577 በመደወል ማግኘት ይቻላል የናንተው ወንድም...
05/08/2025

እሮብ እሮብ የደስታ ጃዝ ባንድ ልዮ ተጋባዦችን ይዞላቹ ይጠብቃቹሀል :: ፈንድቃ በሀያት ሪጀንሲ ሆቴል እንዳያመልጣቹ ለበለጠ መረጃ 0911547577 በመደወል ማግኘት ይቻላል የናንተው ወንድም
መላኩ በላይ።

Come join the Joyful Jazz Band at Fendika@hyatt! Don’t miss this special event with guest musicians! If you need more information, please call 0911547577.

Yours,
Melaku

የሞሮኮ ሙዚቃን ከኛ ጋር በማጣመር የሰራነው መድረክ በጥሩ ሁኔታ አልፉዋል ::  እንዴት ያለ ድንቅ ጊዜ ነበር! አምባሳደር ነዝሃ አላኦይ መሃምዲ ህዝብ ለህዝብ የባህል ልውውጥ ላሳዩት አብሮነ...
04/08/2025

የሞሮኮ ሙዚቃን ከኛ ጋር በማጣመር የሰራነው መድረክ በጥሩ ሁኔታ አልፉዋል :: እንዴት ያለ ድንቅ ጊዜ ነበር! አምባሳደር ነዝሃ አላኦይ መሃምዲ ህዝብ ለህዝብ የባህል ልውውጥ ላሳዩት አብሮነትና ቁርጠኝነት እናመሰግናለን!

አምባሳደሮች ከአርቲስቶች ጎን እንዲህ ጠንክሮ ሲሰሩ በማየቴ በጣም ደስተኛ ነኝ። ለሁላችንም አርአያ ስለሆኑ እናመሰግናለን!

የእኔና የኢቲዮ-ከለር ወደ ሞሮኮ አድርጎ የነበራቸው የስራ ጉዞዎች፣የፋሽን ሾው እና የሞሮኮ ሙዚቀኞችን በድሮ ፈንድቃ መድረኮች እንደነበሩ እናውቃለን :: በተጨማሪም የሰራነውን ስራ እንድናጠናክር እድል ስለሰጣችሁን እናመሰግናለን።

የፈንድቃን ዋጋ ስለተረዱ እና ከሞሮኮ አርቲስቶችን የመስራት እድል ሀገራችንን ራሳችንን የመግለፅ እድል ስላገኘን በጣም እናመሰግናለን ::

አምባሳደር የገናዋ እና የኢሳዋ ሙዚቃ። ከበገና ሙዚቃዎች፣ ከሙስሊም እና ከኦርቶዶክስ ወጎች፣ እንዲሁም ኢትዮ-ከለር ጨምሮ በማቅረቤ ኩራት ይሰማኛል! እንዴት ያለ አስደናቂ ቀን ነው! በአንድ ምሽት ውስጥ፣ የሞሮኮ እና የኢትዮጵያን ውብ ልዩነት ቃኝተናል፣ እርስ በርሳችን ተማርን እና በብሄር፣ ሀይማኖቶች እና ባህሎች ድንበሮች መካከል ያለውን የመተሳሰብ እና የአንድነት ጥንካሬ ለአለም አሳይተናል።

ይህንን ትብብር ስላመቻቹህ እና በኛ ስላመናቹብን ሀያት ሬጀንሲ እናመሰግናለን! ለፈንድቃ ቡድን ለድምጽ፣ ለፎቶግራፍ እና ለቀጥታ ስርጭት አመስጋኝ ነኝ።

ከጃፓን በተመለሱት የኢትዮ-ከለር አርቲስቶች በጣም እኮራለሁ። ሙዚቃችን ባህላችን ቪዛችን ነው! በሙዚቃ አማካኝነት በሁሉም ቦታ ነን! ለአስገራሚው የሞሮኮ ፌስቲቫል ሁሉም ኢትዮጵያውያን እና የሞሮኮ አርቲስቶች በአንድነት በመዘመር፣ በመጫወት እና በመጨፈር አንድነታችንን አሳይተናል:: ይኽ ትብብር ጅማሮ ነው:: በዚህም እርግጠኛ ነኝ!

በፈንድቃ ሀያት በሳምንት 7 ቀን፣ እሁድ ቲያትር፣ ሰኞ ጃዝ (ካይን ላብ)፣ እሮብ ጃዝ (የደስታ)፣ አርብ ባህላዊ (ኢትዮከለርና ጉንጉን)፣ አዝማሪ ሁልጊዜ ይሰራል። ፍቅራችንን ባህላችንን በደስታ እናካፍላለን በጣም ደስተኛ ነኝ!
የናንተው መላኩ!

Address

Zewditu Street
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 04:00
Tuesday 08:00 - 04:00
Wednesday 08:00 - 04:00
Thursday 08:00 - 04:00
Friday 08:00 - 04:00
Saturday 08:00 - 04:00
Sunday 08:00 - 04:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when fendika_live posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to fendika_live:

Share

Category