Elham Honey

Elham Honey Follow this page to inform our community.

09/12/2024

"የበሻር አል-አሳድ በረከት
ለውድ ሀገራችን አንድነት" 🤲

ሳላስብ ግጥም ገጠምኩንዴ😋

Mujib Kasim 🤣

09/12/2024

ኢትዮጵያዬ 🇪🇹😘

03/12/2024

Ethiopia Land of Origins VISIT Dallol Ethiopia Depression 🔥 Afar, Ethiopia 🇪🇹

03/12/2024
High Profile  🥰               #ብትውልም  #ወሎ
02/12/2024

High Profile 🥰

#ብትውልም #ወሎ

የኛዋ ኢትዮጵያ - Ethiopia  ይቺ ናት 🇪🇹 🥰Hiwot Mesfin Solomon  አላህ ካንቺ ጋር ይሁን የኔ ውድ '' ሳውዲ ከመጣው 3ሳምንት ሞላኝ እናም  እማዬ ስሰናበታት ልጄ ቆመሽ ...
23/11/2024

የኛዋ ኢትዮጵያ - Ethiopia ይቺ ናት 🇪🇹 🥰

Hiwot Mesfin Solomon አላህ ካንቺ ጋር ይሁን የኔ ውድ

'' ሳውዲ ከመጣው 3ሳምንት ሞላኝ እናም እማዬ ስሰናበታት ልጄ ቆመሽ እግርሽ ድኖ እጅሽ ሰርቶ ለማየት ያብቃኝ ከዛ ብሞትም አይቆጨኝ አለችኝ በእርግጠኝነት
ኧረ እንዳትጠራጠሪ እማዬ ከዘራውን ሁላ ቀይ ባህር ወርውሬ በታኮ ጫማ እየሮጥኩ ነው የምመጣልሽ አልኳት በተስፋ እግሬ እንደሚድን ታውቆኝ በእምነት ተሞልቼ ተናግሬ ነበር እንደ ምኞትሽ ያርግልሽ አለችኝ 🤌🤌
አዎን ያመንኩት አምላክ አላሳፈረኝም እግዚአብሔር ይመስገን እንደ እምነቴ ሆኖልኝ እግሮቼ በሳውዲ ምድር ላይ በራሳቸው መራመድ ጀመሩ አዎ 🤭 እጃችሁን በአፍችሁ የሚያስጭን ስሜትና ለቅሶም ነው የተደባለቀብኝ ዳግም መወለድ
የኔ በድጋሚ ቆሞ መሄድ እውን ይሆን ዘንድ በየእምነታችሁ በፀሎት በዱኣ አብራችሁኝ ለነበራች በሙሉ እናንተ ውብ የሀገሬ ልጆች ሳንዋለድ ቤተሰብ ለሆንን የዚህ ሰፈር ልጆች በሙሉ ደስታዬ ደስታችሁ ለሆናችሁ በሙሉ 🥂 ችርስ ለእናንተ ውብ ህዝቦች የሰው ደስታ ለሚያስደስታችሁ አንዱ ተሳካ
💪💪 አሁንም ተስፋ አልቆርጥም የእጄ ላይ የሚደረጉ ሰርጀሪዎች ፈጣሪ ቀላል አርጎልኝ ተሳክቶ ደሞ እጆቼ ሰርተው በሽታው ከሰውነቴ ወጥቶ በደጋሚ ከሙሉ ጤናዬ ጋር ወደ ሀገሬ እንደምመለስ
በየትኛውም መንገድ አብሮነታችሁን እያሳያችሁኝ ላላችሁ እናንተ ውብ ልብ ያላችሁ በአለም ያላችሁ ህዝቦቼ (ቤተሰቦች) ለሆናችሁኝ እንዲሁም
ሙሉ የሳውዲ ህዝብ ለኔ ለቀጣይ ህክምና ደም ለመስጠት እያፈላለጋችሁልኝ ላላችሁ በድጋሚ 🥂 ሰላም ሁኑልኝ
እወዳችኋለሁ 🙏❤ ''

Please Send Me Star ⭐
23/11/2024

Please Send Me Star ⭐

19/11/2024

#ብትውልም መልካም ውለታ! 🥰

#ወሎ #ዘፈን #ኢትዮጵያ

  ⭐💫 ☀️             #ወሎ
19/11/2024

⭐💫 ☀️

#ወሎ

19/11/2024

ደሴ ላይ ነው ቤትዋ🥰


ወሎ ደሴ ጦሳ ወሎ Media
#ወሎ

Thanks for being a top engager and making it on to my weekly engagement list! 🎉 ኩን ፈየኩን, عمر هلال, Sisay Demewez, ممدوح ...
19/11/2024

Thanks for being a top engager and making it on to my weekly engagement list! 🎉 ኩን ፈየኩን, عمر هلال, Sisay Demewez, ممدوح احمد, Abedu Rhim

💥💥 Vacation time 💥💥♥️💚♥️
14/11/2024

💥💥 Vacation time 💥💥♥️💚♥️


Guys አያምርም 😘🥰
14/11/2024

Guys አያምርም 😘🥰

14/11/2024

ተበድሬ አግብቼ ሳልከፍል ተፋታሁ..😊

ያልሽው ልጅ ደና ነሽ 🤣

Balthazar ሆቴል 🏨 ምንድን አገልግሎት እንደሚሰጥ ይገምቱ 🤣🤣
14/11/2024

Balthazar ሆቴል 🏨 ምንድን አገልግሎት እንደሚሰጥ ይገምቱ 🤣🤣

Address

Teklehaymanot
Addis Ababa
10001

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Elham Honey posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share