Afro Smart

Afro Smart Government school and Private school in wereda 13, we will update for our office.

21/08/2023

#እንጦጦ

11/07/2023

ራስህን ፈልግ ራስህን ሁን፣ አስታውስ በዚች አለም አንተን የመሰለ ሌላ ሰው የለም::

ጥር 07 ቀን 2014ዓ/ም በወረዳ 13 ጀሞ አካባቢ ትም/ጽ/ቤት በአባይ ክላስተር ስር በሚገኙ የመንግስት እና የግል ት/ቤቶች  በ8ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል  የተዘጋጀ የጥያቄና መልስ ውድድ...
16/01/2022

ጥር 07 ቀን 2014ዓ/ም በወረዳ 13 ጀሞ አካባቢ ትም/ጽ/ቤት በአባይ ክላስተር ስር በሚገኙ የመንግስት እና የግል ት/ቤቶች በ8ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል የተዘጋጀ የጥያቄና መልስ ውድድር ተካሄደ ።

በ06/05/3024ዓ/ምበቡርቃዋዩ ክላስተር ማዕከል ስር ባሉ ት/ ቤቶች    የ8 ኛ ክፍል ጥያቄና መልስ ውድድር በማካሄድ  ሳ/ዌስት ት/ቤት 1ኛ ፣ስኘሪንግኦፍኖሌጅ 2ኛ እና ስኩልኦፍ ኢንዲያ...
16/01/2022

በ06/05/3024ዓ/ምበቡርቃዋዩ ክላስተር ማዕከል ስር ባሉ ት/ ቤቶች የ8 ኛ ክፍል ጥያቄና መልስ ውድድር በማካሄድ ሳ/ዌስት ት/ቤት 1ኛ ፣
ስኘሪንግኦፍኖሌጅ 2ኛ እና
ስኩልኦፍ ኢንዲያና 3ኛ በመውጣት የዋንጫ ተሸላሚ ሆነዋል።

በ05/05/2014 ዓ ም በወረዳ 13 ት/ ጽ /ቤት በቡርቃዋዩ ክ /ማዕከል ስር ባሉ ትምህርት ቤቶች የ4ኛ ክፍል ጥያቄና መልስ ውድድር በማካሄድ                ማርክ ት/ቤት1ኛ፣ሳ/...
16/01/2022

በ05/05/2014 ዓ ም በወረዳ 13 ት/ ጽ /ቤት በቡርቃዋዩ ክ /ማዕከል ስር ባሉ ትምህርት ቤቶች የ4ኛ ክፍል ጥያቄና መልስ ውድድር በማካሄድ ማርክ ት/ቤት1ኛ፣ሳ/ዌስት 2ኛ እና ስኘሪንግ ኦፍ ኖሌጅ3ኛ በመውጣት የዋንጫ ተሸላሚ ሆነዋል።

🇪🇹📖📖📣...........የ2014 የት/ት ዘመን ተጀመረ ........📣📖📖🇪🇹በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ጀሞና አካባቢ  አስተዳደር ስር የሚገኙ የመንግስትና የግል ት/ቤቶች ...
11/10/2021

🇪🇹📖📖📣...........የ2014 የት/ት ዘመን ተጀመረ ........📣📖📖🇪🇹
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ጀሞና አካባቢ አስተዳደር ስር የሚገኙ የመንግስትና የግል ት/ቤቶች የ2014 በጀት ዓመት የመማር ማስተማር ሂደትን በዛሬው ዕለት ጀምረዋል።በዝህ መሰረት አባይ የመንግስት ት/ቤት የወረዳዉ ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ ወልደዮሃንስ ወንቴ የት/ት ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ አጥናፉ ሸዋ ፣ የጤና ጽ/ቤት ባላሙያ እና ማምህራን በተገኙበት የወረዳ 01ጀሞ ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ሲንቦን አበበ የ2014 በጀት ዓመት የመማር ማስተማር ሂደትን አስጀምሯል።

ጥቅምት 01/2014
መልካም የትምህርት ዘመን

10/09/2021

🌼🌼 እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ! 🌼🌼

√ አዲሱ አመት ጌታ ካሰበላችሁ በጎ ነገር ጋር የምትገናኙበትና መልካም ፍሬ የምታፈሩበት ይሁንላችሁ!!

🌼🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼🌼

አንድ ሆነን ጠንካራ ድምፅ እንገነባለን!! አንድ ሆነን ጠንካራ ክንድ እንሰነዝራለን!!በሚል መሪ ቃል ጠንካራ ውይይት በወረዳ  01ጀሞና አካባቢ አስተዳደር  የትምህርት ጽ/ቤት  ከመምህራንና ...
26/08/2021

አንድ ሆነን ጠንካራ ድምፅ እንገነባለን!! አንድ ሆነን ጠንካራ ክንድ እንሰነዝራለን!!
በሚል መሪ ቃል ጠንካራ ውይይት በወረዳ 01ጀሞና አካባቢ አስተዳደር የትምህርት ጽ/ቤት ከመምህራንና ከአስተዳደር ሰራተኛ ጋር ወቅታዊ ጉዳይ እጅግ የተሳካ ውይይት ተካሂዷል ::
20/12/2013 ዓ.ም

💫የሁለተኛ አመት የውሀ መሙላት ለሁሉም ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አላችሁ 😍💫
19/07/2021

💫የሁለተኛ አመት የውሀ መሙላት ለሁሉም ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አላችሁ 😍💫

30/06/2021

🌱በወረዳችን ስር የሚገኙት ት/ቤቶች እስካሁን ለችግኝ መተከያ 525 ጉድጓድ በየትምህርት ቤቱ ተቆፍሯል እንዲሁም መቆፈራቸውን እየቀጠሉ ነው፡፡
🌱🌱🌱🌱🌿🌿🌿🌿🌿🌱🌱
ሰኔ 22, 2013 ዓ.ም

የkG ትምህርት ለመጀመር ቅድመ ዝግጅት ግቢ ተፀዳ።  በንፋስ ስልክ ላፍቶ ከተማ ወረዳ 01ጀሞና አካባቢ አስተዳደር በዛሬው ዕለት የ kG ትምህርት ለመጀመር በተደረገዉ ቅድመ ዝግጅትን  የትም...
07/02/2021

የkG ትምህርት ለመጀመር ቅድመ ዝግጅት ግቢ ተፀዳ።
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ከተማ ወረዳ 01ጀሞና አካባቢ አስተዳደር በዛሬው ዕለት የ kG ትምህርት ለመጀመር በተደረገዉ ቅድመ ዝግጅትን የትምህርት ቤቱ ግቢ የተፀዳ ሲሆን መምህራንና የትምህርት ጽ/ቤት ሠራተኞች በጋራ በመሆን ግቢውን አፅድተዋል።

ታህሳስ 16/2013

07/02/2021
እኔ  የሰላም አምባሳደር ነኝ"በሚል መሪ ቃል የአፋን ኦሮሞ የ2013ዓ.ም የት/ት ዘመን ተጀመረ።በንፋስ  ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ  ወረዳ 01ጀሞና አካባቢው አስተዳደር በሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤ...
07/02/2021

እኔ የሰላም አምባሳደር ነኝ"በሚል መሪ ቃል የአፋን ኦሮሞ የ2013ዓ.ም የት/ት ዘመን ተጀመረ።
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01ጀሞና አካባቢው አስተዳደር በሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት አዘጋጅነት"እኔ የሰላም አንባሳደር ነኝ"በሚል መሪ ቃል በጀሞ በሚገኘው ቡርቃዋዩ ት/ቤት የአፋን ኦሮሞ ት/ት በዛሬው እለት ተጀምሯል።
የወረዳው ም/ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ዮናስ ጥበቡ በጀሞ በሚገኘው ቡርቃዋዩ ት/ቤት በመገኘት እንኳን ደህና መጣችሁ በማለት የ2013ዓ.ም የት/ት ዘመን አስጀምረዋል።
በስነስርዓቱም ላይ የወረዳው የሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ኢጃራ ኑርጊ ጨምሮ የሰላም ምክር ቤት ሰብሳቢ፣የሀይማኖት አባቶችና አባገዳዎች ተገኝተዋል።
ታህሳስ 05/04/2013

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ወረዳ 01 ጀሞና አካባቢው የ8ኛ ክፍል በአፋን ኦሮሞ ሲሰጥ የነበረው ብሄራዊ ፈተና በሰላም መጠናቀቁን የወረዳው ም/ስራ አስፈፃሚና የት/ት ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ዮናስ...
26/01/2021

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ወረዳ 01 ጀሞና አካባቢው የ8ኛ ክፍል በአፋን ኦሮሞ ሲሰጥ የነበረው ብሄራዊ ፈተና በሰላም መጠናቀቁን የወረዳው ም/ስራ አስፈፃሚና የት/ት ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ዮናስ ጥበቡ ገልፀዋል።
ታህሳስ 02/04/2013ዓ.ም

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ጀሞና አካባቢው አስተዳደር ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ሲንቦን አበበ እና ም/ዋና/ስራ አስፈፃሚና የት/ት ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ዮናስ ጥበቡ ቡርቃዋዩ የኦሮ...
26/01/2021

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ጀሞና አካባቢው አስተዳደር ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ሲንቦን አበበ እና ም/ዋና/ስራ አስፈፃሚና የት/ት ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ዮናስ ጥበቡ ቡርቃዋዩ የኦሮምኛ ት/ት ቤት በመገኘት የ8ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎችን ጎበኙ።
ታህሳስ 1/2013ዓ.ም

"እኔ የሰላም አንባሳደር ነኝ"በሚል መሪ ቃል የ2013 የት/ት ዘመን ተጀመረ።በንፋስ  ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ  ወረዳ 01ጀሞና አካባቢው አስተዳደር በሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት አዘጋጅነት"እኔ ...
26/01/2021

"እኔ የሰላም አንባሳደር ነኝ"በሚል መሪ ቃል የ2013 የት/ት ዘመን ተጀመረ።
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01ጀሞና አካባቢው አስተዳደር በሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት አዘጋጅነት"እኔ የሰላም አንባሳደር ነኝ"በሚል መሪ ቃል በጀሞ በሚጉኑ የመንግስት ት/ቤቶች ዛሬ ተጀምሯል።
የወረዳው ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ሲንቦን አበበ በጀሞ በሚገኙ አባይ 1ኛ ደረጃና ጀሞ 2 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤቶች በመገኘት እንኳን ደህና መጣችሁ በማለት የ2013ዓ.ም የት/ት ዘመን አስጀምረዋል።
በስነስርዓቱም ላይ የወረዳው ም/ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ዮናስ ጥበቡን ጨምሮ የሰላም ምክር ቤት ሰብሳቢና የሀይማኖት አባቶች ሰላምና ፀጥታን በተመለከተ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ህዳር 28/03/2013

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረደ 01ጀሞና አከባቢው አስተዳደር ሲሰጥ የነበረው የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና መጠናቀቁ ተገለጸ። በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረደ 01ጀሞና አከባቢው ...
26/01/2021

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረደ 01ጀሞና አከባቢው አስተዳደር ሲሰጥ የነበረው የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና መጠናቀቁ ተገለጸ።
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረደ 01ጀሞና አከባቢው አስተዳደር በሁለት የፈተና ማዕከላት ዘጠኝ የግል እና ሁለት የመንግስት ትምህርት ቤቶች ሲያስፈትን የነበረውን 1476 (አንድ ሺህ አራት መቶ ሰባ ስድስት) ተማሪዎችን ያለምንም ችግር ፈተናውን ያጠናቀቁ መሆኑን የወረዳው ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ሲንቦን አበበ ገልጸዋል።
ስራ አስፈፃሚዋ ትምህርት የዕድገት መሠረት መሆኑንም ጠቅሰው በፈተና ሂደቱ ላይ ከፍተኛ ትኩረት ሰጥተው ሲከታተሉ እና ሲደግፉ ለነበሩ የወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ዮናስ ጥበቡ ፣ሱፐርቫይዘሮች እና ፈታኝ መምህራንን ከልብ አመስግነዋል።
ህዳር 25/2013 ዓ.ም

Address

Jemo 01
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Afro Smart posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Afro Smart:

Videos

Share

Category