Afar forces

Afar forces Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Afar forces, Digital creator, Addis Ababa.

 #አልሃምዱሊላህ ❤🇵🇸በንፁሃን ሃማስና በእስራኤል መካከል የነበረው ጦርነት በድርድር መፈታቱ በጣም ደስ ብሎናል !!🇵🇸❤
16/01/2025

#አልሃምዱሊላህ ❤🇵🇸

በንፁሃን ሃማስና በእስራኤል መካከል የነበረው ጦርነት በድርድር መፈታቱ በጣም ደስ ብሎናል !!🇵🇸❤

አሳዛኝ ዜና 😭የአፋር ክልል እና የሶማሌ ክልል በምታዋስነው በአፋር ክልል ኤሬር ወረዳ እናትና ልጅ ሃዲዱን ለመሻገር ስሉ በባቡር ተገጭተው ህይወታቸው አለፈ።በጣም ያሳዝናል።አላህ የጀነት ይበ...
15/01/2025

አሳዛኝ ዜና 😭

የአፋር ክልል እና የሶማሌ ክልል በምታዋስነው በአፋር ክልል ኤሬር ወረዳ እናትና ልጅ ሃዲዱን ለመሻገር ስሉ በባቡር ተገጭተው ህይወታቸው አለፈ።በጣም ያሳዝናል።
አላህ የጀነት ይበላቸው።😪

11/01/2025

አሁን 12:19 ሰዓት ላይ በሬክተር ስኬል 5.1 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ በአዋሽ ፈንታሌ ተከስቷል !!😪😪

«ከእስልምናችሁና ከትምህርታችሁ አንዱን ምረጡ» ተብለው የተገደዱት 159 የአክሱም ሙስሊም ሴት ተማሪዎች እስልምናቸውን መርጠው በሀገር ደረጃ ዘንድሮ ከሚሰጠው የ 12ኛ ክፍል ፈተና ውጭ ሆነዋ...
10/01/2025

«ከእስልምናችሁና ከትምህርታችሁ አንዱን ምረጡ» ተብለው የተገደዱት 159 የአክሱም ሙስሊም ሴት ተማሪዎች እስልምናቸውን መርጠው በሀገር ደረጃ ዘንድሮ ከሚሰጠው የ 12ኛ ክፍል ፈተና ውጭ ሆነዋል..!!😭
ትግራይ ሙስሊም ሚድያ

የፈጣሪ ደውል ☎️ በተለያዩ  አቅጣጫዎች እየተሰሙ ነው !! ፈጣሪ ሆይ ማረን 🙏አሜሪካ ሎስ-አንጀለስ ሰደድ እሳት 🔥😪
09/01/2025

የፈጣሪ ደውል ☎️ በተለያዩ አቅጣጫዎች እየተሰሙ ነው !!

ፈጣሪ ሆይ ማረን 🙏
አሜሪካ ሎስ-አንጀለስ ሰደድ እሳት 🔥😪

 #ትኩረት  #ትኩረት  #ትኩረት በፍንዳታ ምክንያት ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ህብረተሰብ 😪
08/01/2025

#ትኩረት
#ትኩረት
#ትኩረት

በፍንዳታ ምክንያት ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ህብረተሰብ 😪

ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው !! Big respect ቲክቶከር   🙏❤ #አፋር*ዱሌቻ ...
06/01/2025

ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው !!
Big respect ቲክቶከር 🙏❤

#አፋር*ዱሌቻ ...

 #ትኩረት .... በመሬት መንቀጥቀጥ ለተፈናቀሉት ወገኖቻችን !!
06/01/2025

#ትኩረት .... በመሬት መንቀጥቀጥ ለተፈናቀሉት ወገኖቻችን !!

አፋር ክልል ከበድ አደጋና ስጋት ውስጥ ናት !!😪ትኩረት ለአፋር ክልል 😪የሰብአዊነት ጥግ Master Abinet Kebede 🙏❤
06/01/2025

አፋር ክልል ከበድ አደጋና ስጋት ውስጥ ናት !!😪
ትኩረት ለአፋር ክልል 😪

የሰብአዊነት ጥግ Master Abinet Kebede 🙏❤

04/01/2025

መከላከያ ሠራዊት ህዝብን ከአደጋ እያተረፈ ነው 🙏
በተከሰተው ተደጋጋሚ የመሬት መንቀጥቀጥ እና ተያያዥ ክስተት ምክንያት አዋሽ ፈንታሌ ቀበና አካባቢ የሚገኙትን ወገኖች ለከፋ አደጋ ተጋላጭ እንዳይሆኑ ከአካባቢው እንዲወጡ እየተደረገ ይገኛል !!👍

Afar forces

ትንሽ እንኳ አንደነግጥም አይደል⁉️መሬት ደጋግማ እየተንቀጠቀጠች ነው። ይህ ከባዱ ማስጠንቀቂያ ነው። መሬት የተንቀጠቀጠችው ውስጧ እንዲህ እንዲያ ስለሆነ የሚለው የሞኝ ትንታኔ ወደ ጎን ትተን...
04/01/2025

ትንሽ እንኳ አንደነግጥም አይደል⁉️

መሬት ደጋግማ እየተንቀጠቀጠች ነው። ይህ ከባዱ ማስጠንቀቂያ ነው። መሬት የተንቀጠቀጠችው ውስጧ እንዲህ እንዲያ ስለሆነ የሚለው የሞኝ ትንታኔ ወደ ጎን ትተን ሀሊቁ አላህን እንስማ ወደ እርሱም እንመለስ!

አላህ በቁርዓኑ አመፀኞቹ የነብዩላህ ሷሊህ (ዐሰ) ህዝቦች በመሬት መንቀጥቀጥ እንዴት እንደቀጣቸው ሲገልፅ:

فَأَخَذَتْهُمُ ٱلرَّجْفَةُ فَأَصْبَحُوا۟ فِى دَارِهِمْ جَٰثِمِينَ
«ወዲያውም የምድር መንቀጥቀጥ (ጩኸትም) ያዘቻቸው፡፡ በቤቶቻቸውም ውስጥ ተንከፍርረው አነጉ፡፡» (አል አዕራፍ 7:78)

ወደ አላህ ከመሸሽ ውጭ ምንም አማራጭ የለም። ወንጀላችን ሲበዛ፣ በደል ሲበዛ፣ የተበዳዮች እንባ ሲበዛ የአላህ ቁጣ መምጣቱ የማይቀር ነው። ተውበት በማድረግ ወደ አላህ እንመለስ፣ ሰደቃ በማድረግ የተቸገሩትን እንርዳ፣ የተበዳዮችን ይቅርታ እንጠይቅ፣ መበዳደል ይብቃን፣ ይቺ በሰከንዶች ለምትጠፋ አለም መስገብገብ ይብቃን‼

Afar forces

የመሬት መንቀጥቀጥ በከሰም ስኳር ፋብሪካ ላይ ያደረሰው ጉዳት።😪ያራቢ በቃችሁ በለን 🙏😪
04/01/2025

የመሬት መንቀጥቀጥ በከሰም ስኳር ፋብሪካ ላይ ያደረሰው ጉዳት።😪

ያራቢ በቃችሁ በለን 🙏😪

ፈጣሪ ሆይ አንተ በእዝነትህ ጠብቀን 🙏😪
03/01/2025

ፈጣሪ ሆይ አንተ በእዝነትህ ጠብቀን 🙏😪

ለዜጎች ጥበቃና ድጋፍ ያስፈልጋል !!ይህ በአፋር ክልል በዞን 3 በዱለሳ ወረዳ በሳገንቶ ቀበሌ እና አከባቢው የተፈጠረው የመሬት መንቀጥቀጥ ያስከተለው መተንፈሻ የሚመስል እሳት፥ ጭስና ውሃ የ...
03/01/2025

ለዜጎች ጥበቃና ድጋፍ ያስፈልጋል !!

ይህ በአፋር ክልል በዞን 3 በዱለሳ ወረዳ በሳገንቶ ቀበሌ እና አከባቢው የተፈጠረው የመሬት መንቀጥቀጥ ያስከተለው መተንፈሻ የሚመስል እሳት፥ ጭስና ውሃ የቀላቀለ ፍንዳታ ነው።

ማህበረሰቡ ከአከባቢው ተፈናቅሏል፥ ወዴት መሄድ እንዳለበት እንኳን አይታወቅም! በተቻለን አቅም መተባበር እና ለዚህ ህዝብ መድረስ ያስፈልጋል።

ሱብሃናአላህ 😪ቀን ጭስ እየወጣበት የነበረው ቦታ አሁን በምስሉ እንደምትመለከቱት እሳት 🔥እየወጣበት ይገኛል !!😪😭አላህ ይጠብቀን 😭😭
03/01/2025

ሱብሃናአላህ 😪
ቀን ጭስ እየወጣበት የነበረው ቦታ አሁን በምስሉ እንደምትመለከቱት እሳት 🔥እየወጣበት ይገኛል !!😪😭

አላህ ይጠብቀን 😭😭

ዛሬ ምሽት በሬክተር ስኬል 5.5 የተመዘገበ ርዕደ መሬት ተከሰተ  በኢትዮጵያ ከሰሞኑ ከተከሰቱት የመሬት መንቀጥቀጦች ከፍተኛ የሆነው እና በሬክተር ስኬል 5.5 የተመዘገበ ርዕደ ዛሬ አርብ ም...
03/01/2025

ዛሬ ምሽት በሬክተር ስኬል 5.5 የተመዘገበ ርዕደ መሬት ተከሰተ

በኢትዮጵያ ከሰሞኑ ከተከሰቱት የመሬት መንቀጥቀጦች ከፍተኛ የሆነው እና በሬክተር ስኬል 5.5 የተመዘገበ ርዕደ ዛሬ አርብ ምሽት መከሰቱን የአሜሪካ እና የአውሮፓ ተቋማት አስታወቁ። የመሬት መንቀጥቀጡ በአፋር ክልል አዋሽ አካባቢ የተከሰተው ከምሽቱ ሁለት ሰዓት ገደማ ነው። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)

03/01/2025


በዱለሳ ወረዳ ሳጋንቶ ቀበሌ በዓዳ ጣቢያ በቀን 25/04/2017 ከጥዋት 11 ስዓት አከባቢ የፈነዳ የመሬት ፍንዳታ 😪😪

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Afar forces posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share