Muzikawi

Muzikawi “We create and share the finest of Ethiopian music with the world. Committed to unite and empower

የሀብታሙ ተድላ "አወይ የኛ ነገር" ነጠላ ዜማ ተለቀቀ!በሳክስፎኒስቱና አቀናባሪው ጆርጋ መስፍን የተቀናበረው የሀብታሙ ‘አወይ የኛ ነገር’ የተሰኘው አዲሱ ነጠላ ዜማ ባህላዊ የኢትዮጵያን የሙ...
21/06/2024

የሀብታሙ ተድላ "አወይ የኛ ነገር" ነጠላ ዜማ ተለቀቀ!

በሳክስፎኒስቱና አቀናባሪው ጆርጋ መስፍን የተቀናበረው የሀብታሙ ‘አወይ የኛ ነገር’ የተሰኘው አዲሱ ነጠላ ዜማ ባህላዊ የኢትዮጵያን የሙዚቃ ምቶች ከዘመናዊ ጃዝ ይዘቶች ጋር በግሩም ሁኔታ አዋህዷል፡፡

ከአሁን ሰዓት ጀምሮ በሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናልና በሁሉም የዲጂታል መተግበሪያዎች ይገኛል።

Experience the latest from Habtamu Tedla on Muzikawi!

Composed by renowned saxophonist and composer Jorga Mesfin, 'Awey Yegna N***r' beautifully blends traditional Ethiopian rhythms with modern jazz elements. The song features the contemporary 'chickchika' triple meter signature, integral to Ethiopian music.

Now streaming on Muzikawi's YouTube channel and all major streaming platforms. Enjoy!

https://www.youtube.com/watch?v=s8022Z7LIag

us for more music: Muzikawi Website : https://muzikawi.com/Muzikawi Facebook: https://www.facebook.com/muzikawi...

‘ጎንደር’ ፣ ‘አልናገር’ እና ‘የወሎ ልጅ’ በሚባሉት ነጠላ ዜማዎቹ የሚታወቀው  ሀብታሙ ተድላ  ‘አወይ የኛ ነገር’ የተሰኘ አዲስ ነጠላ ዜማውን  በነገው እለት በሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል እን...
20/06/2024

‘ጎንደር’ ፣ ‘አልናገር’ እና ‘የወሎ ልጅ’ በሚባሉት ነጠላ ዜማዎቹ የሚታወቀው ሀብታሙ ተድላ ‘አወይ የኛ ነገር’ የተሰኘ አዲስ ነጠላ ዜማውን በነገው እለት በሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል እንዲሁም በዲጂታል መተግበሪያዎች ለሕዝብ ያደርሳል!
ነጠላ ዜማው ባህላዊ የኢትዮጵያን የሙዚቃ ምቶች ከዘመናዊ ጃዝ ይዘቶች ጋር በግሩም ሁኔታ የሚያዋህድ ሞቅ ያለ ሙዚቃ ነው፡፡
ነገ ጠብቁን!

Habtamu Tedla, known for his popular singles like "Gonder, ‘’Alenager" and "Yewelo Lij," to release his latest single titled " Awey Yegna N***r" on Muzikawi YouTube channel and digital streaming platforms tomorrow!

This new single is a captivating song that beautifully blends traditional Ethiopian rhythms with modern jazz elements.
Stay tuned!

18/06/2024

በፋና ላምሮትና ኢትዮጵያን አይድል ለበርካታ ዙሮች በመሳተፍ እጅግ ጥሩ የሙዚቃ ችሎታውን ያስመሰከረው እንዲሁም በ“ጎንደር” እና “አልናገር“ የተሰኙ ነጠላ ዜማዎቹ የሚታወቀው ሀብታሙ ተድላ አሁን ደግሞ ''አወይ የኛ ነገር'' በሚል ነጠላ ዜማ መጥቷል!

በሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል እንዲሁም ዲጂታል መተግበሪያዎች ላይ ዓርብ ይለቀቃል! ጠብቁን!

Habtamu Tedla, known for hits like 'Gonder' and 'Alenager', and recognized from shows like Fana Lamrot and Ethiopian Idol, is dropping his new single 'Awey Yegna N***r' this Friday!

The single will be available on Muzikawi YouTube Channel and all streaming platforms. Don't miss it!

15/06/2024

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የዒድ አል አድሃ በዓል እንመኛለን።

ዒድ ሙባረክ!

Muzikawi extends warm wishes to all Muslim faithfuls celebrating Eid Al Adha.

Eid Mubarak!


“We create and share the finest of Ethiopian music with the world. Committed to unite and empower

የጆርጋ መስፍን ‘ከሁሉ የላቀው ደግ’ የተሰኘው አልበም ባንድ ካምፕ ዴይሊ በግንቦት ወር ‘በባንድ ካምፕ ላይ የሚገኙ ምርጥ ጃዞች’ በሚል ካካተታቸው አልበሞች አንዱ ሆኗል! እንኳን ደስ አለን...
13/06/2024

የጆርጋ መስፍን ‘ከሁሉ የላቀው ደግ’ የተሰኘው አልበም ባንድ ካምፕ ዴይሊ በግንቦት ወር ‘በባንድ ካምፕ ላይ የሚገኙ ምርጥ ጃዞች’ በሚል ካካተታቸው አልበሞች አንዱ ሆኗል! እንኳን ደስ አለን!

Hurray! Jorga Mesfin, Composer, Ethiojazz, Gospel ‘The Kindest One’ album has made it to the list of Bandcamp’s daily ‘Best Jazz on Bandcamp’ for the month of May!

‘’Though The Kindest One qualifies as Jorga Mesfin’s debut, the Mulatu Astatke protégé already possessed a strong voice in Ethio-jazz. The Addis Ababa native instills this session with a spiritual sound—sometimes solemn in tone, other times celebratory, and always creating melodies that get into the blood. On this session, the saxophonist is joined by percussionist Teferi Assefa, pianist Takana Miyamoto, electric bassist Fasil Wuhib, double bassist Mamaniji Azanyah, and Ali Eric Barr on djembe.''

https://daily.bandcamp.com/best-jazz/the-best-jazz-on-bandcamp-may-2024

Our guide to the month's crucial jazz LPs.

ብመርሓ፣ነቑለ ልበይ፣ሱ-በል ብዝብሉ ብዙሓት ነፀላ ደርፍታት ፍሉጥ ናይ ትግርኛ ሙዚቃ ድምፃዊ ኪሮስ ግርማይ "ናፍቖት"ዝብል ነፀላ ደርፊ ኣብ ዪቲዩብ ብተወሳኺ ኣብ ዲጅታል መማረፂታት ይርከብ።...
11/06/2024

ብመርሓ፣ነቑለ ልበይ፣ሱ-በል ብዝብሉ ብዙሓት ነፀላ ደርፍታት ፍሉጥ ናይ ትግርኛ ሙዚቃ ድምፃዊ ኪሮስ ግርማይ "ናፍቖት"ዝብል ነፀላ ደርፊ ኣብ ዪቲዩብ ብተወሳኺ ኣብ ዲጅታል መማረፂታት ይርከብ።ኣብ ታሕቲ ዝርከብ ሊንክ ብምንካእ ቲ ሙዚቃ ንኽተዳምፅዎ ንጋብዘኩም።

በ ‘ነቀለ ልበይ’፣ ‘ሱ በል’ እና ‘መርሃባ’ ዜማዎቹ የሚታወቀው ዝነኛው የትግርኛ ሙዚቃ ድምጻዊ ኪሮስ ግርማይ 'ናፍቆት' የተሰኘው ነጠላ ዜማ ከዩቲዩብ በተጨማሪ በዲጂታል አማራጮች ላይ ይገኛል! ከታች የሚገኘውን ሊንክ በመጫን ሙዚቃውን እንድታደምጡ እንጋብዛችኋለን!

Kiros Girmay's newest single 'Nafkot' is now streaming on all major digital platforms! Known for hits like 'Nekele libey', 'Su – Bel', and 'Merhaba', Kiros is a leading Tigrigna vocalist. Click the link below to dive into his latest musical masterpiece!

Kiros Wedi Girmay

https://orcd.co/bzrer49

Choose your preferred music service

ብመርሓባ፣ ሱ-በል ዝብሉን ብዙሓት  ዝተፈላለዩ ነፀላ ደርፍታት ዝፍለጥ ተፈላጢ ትግርኛ ሙዚቃ ድምፃዊ ኪሮስ ግርማይ '"ናፍቖት" ዝብል ደርፉ ተለቒቑ። "ናፍቖት "ጓይላ ትግርኛ ካብቲ ልሙድ ፍ...
07/06/2024

ብመርሓባ፣ ሱ-በል ዝብሉን ብዙሓት ዝተፈላለዩ ነፀላ ደርፍታት ዝፍለጥ ተፈላጢ ትግርኛ ሙዚቃ ድምፃዊ ኪሮስ ግርማይ '"ናፍቖት" ዝብል ደርፉ ተለቒቑ።

"ናፍቖት "ጓይላ ትግርኛ ካብቲ ልሙድ ፍልይ ብዝበለ መልክዑ ብቐጥታ ዝተወስደ ኾይኑ ካብቲ ልሙድ ዉፅእ ዝበለ ካብ ዘመናዊ ና ባህላዊ ናይ ኢድ ከበሮ ተወሃሂዱ ፍሉይ ጣዕሚ ዝፈጠረ እዪ።
"ናፍቖት" ካብ ሐዚ ጀሚሩ ብሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል ከምኡ ድማ ኣብ ኹሉ ሙዚቃዊ መተግበሪታት ይርከብ።

በ ‘‘ሱ በል’ እና ‘መርሃባ’ ዜማዎቹ የሚታወቀው ዝነኛው የትግርኛ ሙዚቃ ድምጻዊ ኪሮስ ግርማይ 'ናፍቆት' የተሰኘው ነጠላ ዜማው ተለቀቀ!

"ጉዋይላ" በተሰኘ ለየት በማለቱ በሚታወቀው የትግራይ ባህላዊ የሙዚቃ ምት ላይ ተመስርቶ የተሰራው ይህ ነጠላ ዜማ ሙዚቃው በቀጥታ መቀረፁ እንዲሁም ደግሞ አሁን ካለው አሰራር ወጣ ብሎ ዘመናዊውንን ከበሮ ከባህላዊው ጋር ማዋሀዱ ልዩ ጣዕምን ሰጥቶታል።

ሙዚቃው ከአሁን ሰዓት ጀምሮ በሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል እንዲሁም በሁሉም የዲጂታል መተግበሪያዎች ላይ ይገኛል!

Kiros Girmay, the famous Tigrigna singer Known for his singles 'Su – Bel' and ‘Merhaba’ is back with a bang titled ‘’Nafkot’’!

The single "Nafkote" is based on the traditional Guwayla rhythm of Tigray, known for its unique and unconventional time signature. The production involved live recording, blending standard drums with the hand-played Kebero, a distinctive approach from the electronic drum sequencing producers typically use. 'Nafkot' is out now on Muzikawi YouTube Channel and digital streaming platforms!

Kiros Wedi Girmay

https://youtu.be/yP6YIFqc1-I

us for more music: Muzikawi Website : https://muzikawi.com/Muzikawi Facebook: https://www.facebook.com/muzikawi...

06/06/2024

'ብነቀለ'ን 'ሱ በል' መርሓባ በልኒ ዝብሉ ጣዕመ ዜማታትን ኻልኦትን ብምድራፍ ዝፍለጥ ድምፃዊ ኪሮስ ግርማይ ኸዚ ድማ ንዓኹም ንምብፃሕ ' ናፍቆት' ብዝብል ነፀላ ዜማ ፅባሕ ክልቀቅ እዩ። ኣብ መዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናልናን ከምኡ ድማ ብድጅታል መተግበሪታትን ንራኸብ።

በ ‘ነቀለ ልበይ’፣ ‘ሱ በል’ እና ‘መርሃባ’ ዜማዎች የሚታወቀው እውቁ የትግርኛ ሙዚቃ ድምጻዊ ኪሮስ ግርማይ አሁን ደግሞ ‘ናፍቆት’ የተሰኘ ነጠላ ዜማውን ለእናንተ ሊያደርስ ነገን እየተጠባበቀ ይገኛል! በሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል እንዲሁም በዲጂታል መተግበሪያዎች እንገናኝ!
Get ready for the new hit from Kiros Wedi Girmay , the Tigrigna music singer behind 'Nekele libey' and 'Su – Bel'! His latest single 'Nafkot' drops this Friday on Muzikawi YouTube Channel and streaming platforms. Don’t forget to tune in!

ሓዱሽ ናይ ትግርኛ ሙዚቃ ' ናፍቆት' ብዝብል ጣዕመ ዜማ ብድምፃዊ ኪሮስ ግርማይ መፀፂኢልኹም ኣሎ። ዓርቢ ይሓልዉና!ሙዚቃዊ በኪሮስ ግርማይ ‘ናፍቆት’ በተሰኘ አዲስ የትግርኛ ሙዚቃ መጥቷል! ...
04/06/2024

ሓዱሽ ናይ ትግርኛ ሙዚቃ ' ናፍቆት' ብዝብል ጣዕመ ዜማ ብድምፃዊ ኪሮስ ግርማይ መፀፂኢልኹም ኣሎ። ዓርቢ ይሓልዉና!

ሙዚቃዊ በኪሮስ ግርማይ ‘ናፍቆት’ በተሰኘ አዲስ የትግርኛ ሙዚቃ መጥቷል! ዓርብ ጠብቁን!

Muzikawi has got a musical treat in store for you with some brand-new Tigrigna music ‘Nafkot’ by Kiros Girmay. Keep your ears open!

የጆርጋ መስፍን ከሁሉ የላቀው ደግ አልበም በዲጂታል መተግበሪያዎች እንዲሁም በሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል ይገኛል፤ያጣጥሙት!  ይህን ሜዲቴቲቭ ኢትዮ ጃዝ አልበም በሸክላ ለማድመጥ ከፈለጉ ሃያ ሁለት...
30/05/2024

የጆርጋ መስፍን ከሁሉ የላቀው ደግ አልበም በዲጂታል መተግበሪያዎች እንዲሁም በሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል ይገኛል፤ያጣጥሙት!
ይህን ሜዲቴቲቭ ኢትዮ ጃዝ አልበም በሸክላ ለማድመጥ ከፈለጉ ሃያ ሁለት ረዊና ህንጻ 7ተኛ ፎቅ ወደ ሚገኘው ቢሯችን ጎራ በማለት መግዛት ይችላሉ! ያለን ሸክላ ውስን ስለሆነ ቀድመው ይግዙ!
ሙዚቃውን በዲጂታል መተግበሪያዎች ለማድመጥ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ!

Listen to Jorga Mesfin’s ‘The Kindest Ones’ album on digital platforms and Muzikawi’s YouTube Channel. If you’re a vinyl lover, we’ve got you covered too. Grab one of the remaining copies available at our office at 22 Rewina building 7th floor or via Bandcamp(shipping from the UK and US).

https://orcd.co/rqdj0vd

አዲስ ጃዝ ፌስቲቫል አምልጧችሁ ከሆነ አታስቡ፤ኢቢኤስ ስለፌስቲቫሉ የሰራው ልዩ ዝግጅት እነሆ! እንድትደሰቱበት ጋበዝናችሁ! If you’ve missed Addis Jazz Festival, we g...
29/05/2024

አዲስ ጃዝ ፌስቲቫል አምልጧችሁ ከሆነ አታስቡ፤ኢቢኤስ ስለፌስቲቫሉ የሰራው ልዩ ዝግጅት እነሆ! እንድትደሰቱበት ጋበዝናችሁ!

If you’ve missed Addis Jazz Festival, we got you! Here’s a special program that EBS made about it! Enjoy!

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir De...

27/05/2024
Dawit Yifru () and Girma Bèyènè with the Roha Band live at  on May 25th at the African Jazz Village.
27/05/2024

Dawit Yifru () and Girma Bèyènè with the Roha Band live at on May 25th at the African Jazz Village.

Jorga Mesfin () live at  May 24th, celebrating the release of ’The Kindest One’ with a special appearance by  at the leg...
26/05/2024

Jorga Mesfin () live at May 24th, celebrating the release of ’The Kindest One’ with a special appearance by at the legendary African Jazz Village.

Saxophonist and composer Jorga Mesfin () combines spiritual exploration with Ethiopian jazz in this guest show for  on M...
26/05/2024

Saxophonist and composer Jorga Mesfin () combines spiritual exploration with Ethiopian jazz in this guest show for on Monday, May 27th at 6 pm UK time / 8 pm Ethiopia Time.

በአፍሪካ ጃዝ መንደር ግንቦት 16 ቀን የተካሄደው የመጀመሪያው የአዲስ ቀን ፌስቲቫል እጅግ አስደሳች ነበር! ያሆ ባህላዊ ቡድን ከኢትዮጵያ, ማቲው ቴምቦ ከዛምቢያና ጆርጋ መስፍን ልዩ እንግዳ...
26/05/2024

በአፍሪካ ጃዝ መንደር ግንቦት 16 ቀን የተካሄደው የመጀመሪያው የአዲስ ቀን ፌስቲቫል እጅግ አስደሳች ነበር! ያሆ ባህላዊ ቡድን ከኢትዮጵያ, ማቲው ቴምቦ ከዛምቢያና ጆርጋ መስፍን ልዩ እንግዳ ሆኖ ከተገኘው ከዶክተር ሙላቱ አስታጥቄ ጋር ምሽቱን አስውበውት አምሽተዋል! የምሽቱን ድባብ በፎቶ እንዲመለከቱ ጋበዝን.
The first day of Addis Jazz Festival is Jazz Festival carried out at African Jazz Village Friday May 24th, was a night of celebration and lots and lots of fun with Yaho Traditional Group from Ethiopia, Mathew Tembo from Zambia and Jorga Mesfin, Composer, Ethiojazz, Gospel with a special appearance by Dr. Mulatu Astatke lighting up the stage ! You can catch a glimpse of the joy in the pictures below!

25/05/2024

The Addis Jazz Festival brings together local and international artists and transform Addis Ababa into a Jazz paradise!

24/05/2024

የጆርጋ መስፍን 'ከሁሉ የላቀው ደግ' ሜዲቴቲቭ ኢትዮ ጃዝ አልበም ከአሁን ሰዓት ጀምሮ በሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል እንዲሁም በዲጂታል መተግበሪያዎች ላይ ይገኛል! ሸክላውንም ከዛሬ ግንቦት 16 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ግንቦት 18 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ በአፍሪካ ጃዝ መንደር በሚካሄደው አዲስ ጃዝ ፌስቲቫል ላይ መግዛት ይችላሉ! የአልበሙ ምርቃትም ዛሬ የሚካሄድ ሲሆን ጆርጋም ዝግጅቱን ያቀርባል!

Jorga Mesfin’s 'The Kindest One' meditative Ethio-Jazz album, out now on Muzikawi YouTube channel and all digital streaming platforms! You can also purchase the vinyl at Addis Jazz Festival which will take place from today May 24th – May 26th at African Jazz Village . The album release party will also be held today and Jorga will be performing!
Jorga Mesfin, Composer, Ethiojazz, Gospel

https://www.youtube.com/playlist?list=PLf3TBGjMdprIktBxo1aiomyjT_2R9i4cY

“We create and share the finest of Ethiopian music with the world. Committed to unite and empower

23/05/2024

የጆርጋ መስፍን ከሁሉ የላቀው ደግ አልበም ከሰዓታት በኋላ ይለቀቃል! ዝግጁ??

Get ready for the incredible release of Jorga Mesfin's Ethio jazz album, coming out in few hours!

Jorga Mesfin, Composer, Ethiojazz, Gospel

Addis Jazz Festival

23/05/2024

ለሁሉም የሙዚቃ አፍቃሪዎች

የጆርጋ መስፍን ቀደም ሲል ‘ደጋጎቹ‘ በሚል የወጣውና አሁን በድጋሜ ተሰርቶ ‘ከሁሉ የላቀው ደግ‘ የሚል ስያሜ የተሰጠው የጥሞና ኢትዮ ጃዝ አልበም ነገ ዓርብ ግንቦት 16 ቀን 2016 ዓ.ም በሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናልና ዲጂታል መተግበሪያዎች የሚለቀቅ ሲሆን የምርቃት ስነስርዓቱም በአዲስ ጃዝ ፌስቲቫል መክፈቻ ቀን በአፍሪካ ጃዝ መንደር ይካሄዳል! በእለቱ የሙዚቃ ሸክላው ለሽያጭ ይቀርባል፤ጆርጋ መስፍንም የሙዚቃ ስራውን ያቀርባል! እንደሚወዱት አንጠራጠርም!

ፌስቲቫሉን ለመታደም ከስር ያለውን ሊንክ ተጠቅመው ቲኬትዎን ይግዙ!

በሮች ከ 12 ሰዓት ጀምሮ ክፍት ይሆናሉ!

Calling all music lovers!

Jorga Mesfin’s meditative Ethio Jazz album, first released as ‘The Kind Ones’ and now reissued and titled as ‘The Kindest One,’ will be released tomorrow, Friday, May 24th, 2024 on Muzikawi YouTube Channel and digital streaming platforms! The album release party will also take place at the opening of Addis Jazz Festival at African Jazz Village!

The vinyl will be available for purchase on the day! Let's create some unforgettable moments together!

Doors open at 6:00 PM

Purchase your ticket by clicking on the link below!

https://chapa.link/to/addis-jazz-festival



Jorga Mesfin, Composer, Ethiojazz, Gospel African Jazz Village

“We create and share the finest of Ethiopian music with the world. Committed to unite and empower

Jorga Mesfin, Composer, Ethiojazz, Gospel is featured on the latest Bandcamp Weekly! A huge thanks to Bandcamp for spotl...
22/05/2024

Jorga Mesfin, Composer, Ethiojazz, Gospel is featured on the latest Bandcamp Weekly! A huge thanks to Bandcamp for spotlighting his work.

Jorga's new album, "The Kindest One," will be dropping this Friday! It's been an amazing journey creating this music, and we can't wait to share it with everyone.

Stay tuned and get ready for some new Ethio Jazz vibes this Friday.

ጆርጋ መስፍን ባንድካምፕ ሳምንታዊ ላይ ቀረበ! ለዚህም ምስጋናችን የላቀ ነው!

ጆርጋ መስፍን ይህን "ከሁሉ የላቀው ደግ" የሚል ስያሜ ያለው የኢትዮ ጃዝ አልበም በመስራት ሁኔታ ውስጥ ጥሩ ጊዜን ያሳለፈ ሲሆን ወደእናንተ ወዳጅ አድናቂዎቹ ለማድረስ የመጪውን አርብ እየጠበቀ ይገኛል።

አርብ ይጠብቁን!

We dive into the new Ethio sounds of Esy Tadesse and Jorga Mesfin, plus fresh ARI TSUGI, K.O.G, Ishmael Ensemble, and Jin Ono.

አርብ እንገናኝ!!ለሁሉም የሙዚቃ አፍቃሪዎች፣ የጆርጋ መስፍን ቀደም ሲል ‘ደጋጎቹ‘  በሚል የወጣውና አሁን በድጋሜ ተሰርቶ ‘ከሁሉ የላቀው ደግ‘  የሚል ስያሜ የተሰጠው የጥሞና ኢትዮ ጃዝ አ...
20/05/2024

አርብ እንገናኝ!!

ለሁሉም የሙዚቃ አፍቃሪዎች፣ የጆርጋ መስፍን ቀደም ሲል ‘ደጋጎቹ‘ በሚል የወጣውና አሁን በድጋሜ ተሰርቶ ‘ከሁሉ የላቀው ደግ‘ የሚል ስያሜ የተሰጠው የጥሞና ኢትዮ ጃዝ አልበም ዓርብ ግንቦት 16 ቀን 2016 ዓ.ም በሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናልና በሁሉም ዲጂታል መተግበሪያዎች የሚለቀቅ ሲሆን የሙዚቃ ሸክላውም ለሽያጭ የሚቀርብ ይሆናል። እንደሚወዱት አንጠራጠርም!

Friday Bound!
Jorga Mesfin, Composer, Ethiojazz, Gospel’s meditative Ethio Jazz album, formerly known as ‘The Kind Ones’ and now reissued as ‘The Kindest One,’ will be officially released on Friday, May 24th, 2024.

The vinyl will be available for purchase on the release day, along with availability on the Muzikawi YouTube Channel and digital streaming platforms! Stay Tuned!

www.muzikawi.com

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው Addis Jazz Festival ተወዳጅ ሙዚቀኞች እንዲሁም ባንዶችን ከኢትዮጵያ፣ዩጋንዳ፣ ዛምቢያና ዚምባብዌ ይዞላችሁ መጥቷል!የዚህ አመት ፌስቲቫል በልዩ ሁኔታ ለእው...
20/05/2024

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው Addis Jazz Festival ተወዳጅ ሙዚቀኞች እንዲሁም ባንዶችን ከኢትዮጵያ፣ዩጋንዳ፣ ዛምቢያና ዚምባብዌ ይዞላችሁ መጥቷል!

የዚህ አመት ፌስቲቫል በልዩ ሁኔታ ለእውቁ ሙዚቀኛ ጆርጋ መስፍን የአልበም ምርቃት እንዲሁም ለአፍሪካ ቀን ትኩረት ይሰጣል! ፌስቲቫሉ ከግንቦት 16 -18 ቀን 2016 ዓ.ም በሙዚቃ አፍቃሪዎች ዘንድ ልዩ ቦታ በሚይዘው አንጋፋው አፍሪካ ጃዝ ቪሌጅ ይካሄዳል!
ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ትኬትዎን አሁኑኑ ይግዙ!

The moment you’ve all been waiting for! We present to you Addis Jazz Festival with amazing line up from Ethiopia, Uganda, Zimbabwe and Zambia that will grace this year’s stage!

A special highlight of this year's event is the album release of the talented Jorga Mesfin, Composer, Ethiojazz, Gospel and Africa Day! The festival will take place from May 24th – May 26th at the historical African Jazz Village which holds a special place in the hearts of music enthusiasts!
We have limited space available so secure your spots by buying a ticket now!

Get your tickets here👇👇👇
https://chapa.link/to/addis-jazz-festival

www.addisjazzfestival.com

ስንታየሁ በላይና ባልከው ዓለሙ ከፋና ላምሮት ጋር በነበራቸው ግሩም ቆይታ በተለያዩ ውድድሮች ላይ ከመወዳደር አንስቶ የራሳቸውን ገሚስ አልበም እንዲሁም የቅብብሎሽ ዜማ እስከመስራት ድረስ ያለ...
13/05/2024

ስንታየሁ በላይና ባልከው ዓለሙ ከፋና ላምሮት ጋር በነበራቸው ግሩም ቆይታ በተለያዩ ውድድሮች ላይ ከመወዳደር አንስቶ የራሳቸውን ገሚስ አልበም እንዲሁም የቅብብሎሽ ዜማ እስከመስራት ድረስ ያለውን የሙዚቃ ጉዟቸውን አካፍለዋል፡፡ ቃለ ምልልሱን እንድትመለከቱ እንዲሁም ወደ ሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናልም በማምራት ሙዚቃቸውን እንድታደምጡ እንጋብዛለን!

From their humble beginnings competing in singing competitions to releasing their EP and now their duets, Sintayehu Belay and Balkew Alemu have discussed their musical journey with Fana Lamrot. They’ve had a wonderful stay with the show and we have no doubt that you’ll also have a wonderful time listening to it! Don’t forget to head over to Muzikawi YouTube channel and give their music a listen!

#ፋና #ኢትዮጵያ

ከጎንደር ፋሲለደስ የባህል ቡድን በስማቸው ከተሰየመው አልበማቸው ላይ ለቅምሻ ያወጣነው ’እረኛው’ የተሰኘ ነጠላ ሙዚቃ ከሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል በተጨማሪ በዲጂታል መተግበሪያዎች ላይ ይገኛል! ...
13/05/2024

ከጎንደር ፋሲለደስ የባህል ቡድን በስማቸው ከተሰየመው አልበማቸው ላይ ለቅምሻ ያወጣነው ’እረኛው’ የተሰኘ ነጠላ ሙዚቃ ከሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል በተጨማሪ በዲጂታል መተግበሪያዎች ላይ ይገኛል! የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ያድምጡት!

‘Eregnaw’ by Gondar Fasiledes Cultural Group from their self-titled album, available on digital streaming platforms as well as Muzikawi YouTube channel! Click on the following link to give it a listen!

Choose your preferred music service

ተለቀቀ!ሙዚቃዊ በጎንደር ፋሲለደስ ባህል ቡድን ስም ከተሰየመው አልበም መሀል "እረኛዬ" የተሰኘው ነጠላ ዜማን ወደእናንተ ሲያደርስ ታላቅ ደስታ የተሰማው ሲሆን በሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል እንዲሁ...
10/05/2024

ተለቀቀ!

ሙዚቃዊ በጎንደር ፋሲለደስ ባህል ቡድን ስም ከተሰየመው አልበም መሀል "እረኛዬ" የተሰኘው ነጠላ ዜማን ወደእናንተ ሲያደርስ ታላቅ ደስታ የተሰማው ሲሆን በሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል እንዲሁም አለም አቀፍ የሙዚቃ መተግበሪያዎች ላይ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ይፋ ሆኗል።

Muzikawi and Gondar Fasiledes Cultural Group are delighted to announce the unveiling of the single 'Eregnaw' from the upcoming album as a glimpse, now available on the Muzikawi YouTube channel and all digital streaming platforms.



us for more music: Muzikawi Website : https://muzikawi.com/Muzikawi Facebook: https://www.facebook.com/muzi...

14/11/2023
13/11/2023
የሳምንቱ መጨረሻ የሚደሰቱበት ይሁንልዎ! መልካም ሰንበት!We hope this weekend will be a weekend you get to enjoy yourself! Have a great weeke...
27/10/2023

የሳምንቱ መጨረሻ የሚደሰቱበት ይሁንልዎ! መልካም ሰንበት!

We hope this weekend will be a weekend you get to enjoy yourself! Have a great weekend!



“We create and share the finest of Ethiopian music with the world.Committed to unite and empower our creatives”We run a music label, studio, music publishing...

26/10/2023

📢ነፃ የሙዚቃ ቢዝነስ ስልጠና

ለሙዚቃ ጥልቅ ፍቅር ካለዎትና በዘርፉ ላይ ለውጥ ማምጣት ከፈለጉ Selam Ethiopia መልካም ዜና ይዞልዎት ቀርቧል። ስለ ሬከርድ ሌብል ፣ ሙዚቃ ማሳተም ፣ አርቲስት ማኔጅመንት ፣ ማርኬቲንግ እንዲሁም ሙዚቃ ስርጭት በዘርፉ የካበተ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች በነፃ ለማሰልጠን ለህዳር 3 እና 4 ቀነ ቀጠሮ ይዟል።

የሙዚቃ ሕይወቶን በቅርቡ ከጀመሩ ወይም ስራዎን
ወደ ሚቀጥለው ደረጃ ለመውሰድ አስበው ከሆነ ይህ የአጭር ጊዜ ስልጠና ሊያመልጥዎ አይገባም።

ስልጠናውን ማናቸውም የሙዚቃ ፍላጎት ያላቸውና የሙዚቃ ቢዝነስ ውስጥ ያሉ ሰዎች ፣ የሬከርድ ሌብል ባለቤቶች ፣ የአርቲስት ማናጀሮች ፣ አሳታሚዎችና የሙዚቃ አከፋፋዮች እንዲሁም አርቲስቶች መሳተፍ ይችላሉ።

ለመመዝገብ ከታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጫን ፎርሙን ይሙሉ። የማመልከቻ ጊዜው ጥቅምት 22 2016 ዓ.ም 11፡30 ያበቃል፡፡

Don't miss your chance to boost your music career!

Join our FREE 2-day training program in Addis Ababa on Nov 13 & 14. Topics include Record Labels, Artist Management, Music Publishing, and Marketing/Music Distribution. Network with industry pros!

Register now: https://forms.gle/FijoMnzAj7LmnCMP9

Applications close Nov 2, 2023, 5:30 PM.

“We create and share the finest of Ethiopian music with the world. Committed to unite and empower our creatives”

We run a music label, studio, music publishing, artist management, podcast studio, Booking agency and high-end digital live venue.

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Muzikawi posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Muzikawi:

Videos

Share

Category


Other Record Labels in Addis Ababa

Show All