Ethio24 መዝናኛ

Ethio24 መዝናኛ ቅን ልብ ❤ ይኑረን!
#Ғᴏʟʟᴏᴡ #ʟɪᴋᴇ #ይደረግ #ከልብነውየማመሰግናቹ!🙏

    🙏 😂
25/11/2023

🙏 😂

 ? ገምቱ እስቲ ባልሸልማችሁም😎
25/11/2023

? ገምቱ እስቲ ባልሸልማችሁም😎

😂😁😂
25/11/2023

😂😁😂

 🙏
25/11/2023

🙏

😁😂
25/11/2023

😁😂

 ❤ ❤
25/11/2023


 !🙏   🙏
25/11/2023

!🙏
🙏

25/11/2023
😎😉
24/11/2023

😎😉

🏃‍♂️😎
24/11/2023

🏃‍♂️😎

🤣
24/11/2023

🤣

 😂
24/11/2023

😂

 😎
24/11/2023

😎

😂
24/11/2023

😂

 ?😎
24/11/2023

?😎

 #😂😎😂
23/11/2023

#😂😎😂

23/11/2023
 #በሳቅ😁😎😂
23/11/2023

#በሳቅ😁😎😂

23/11/2023

እስቲ ይለፍልኝ ዩቱብ ቻናሌን

አድርጉኝ
ምናለበት ሰርቼ ልለወጥበት😎

"የአህያ ስጋ በአዲስ አበባ እየተሸጠ ነዉ በሚል ምክንያት የቀድሞ ገበያችን በከፍተኛ ደረጃ ተቀዛቅዟል " ነጋዴዎች በኢትዮጵያ ከተሞች በተለይ ደግሞ በአዲስ አበባ የአህያ ስጋ ለምግብነት እየ...
23/11/2023

"የአህያ ስጋ በአዲስ አበባ እየተሸጠ ነዉ በሚል ምክንያት የቀድሞ ገበያችን በከፍተኛ ደረጃ ተቀዛቅዟል " ነጋዴዎች

በኢትዮጵያ ከተሞች በተለይ ደግሞ በአዲስ አበባ የአህያ ስጋ ለምግብነት እየቀረበ ነዉ በሚል ተሰራጭቷል በተባለው መረጃ ሳቢያ የዕለት ገበያቸዉ ከቀድሞ በከፍተኛ ደረጃ መቀነሱን የሚናገሩት ነጋዴዎቹ " ጉዳዩ በዚህ ከቀጠለ ከገበያዉ እንዲወጡ ሊያደርጋቸዉ እንደሚችል" ስጋታቸውን ለካፒታል ተናግረዋል ።

"አሁን እስከ 80 ሺህ ብር የተገዛው ሰንጋ በሬ ወደ ተጠቃሚዎች በሚቀርብ ጊዜ የአህያ ነዉ የሚል ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እናስተናግዳለን" በዚህ ምክንያት ሳይሸጥ የሚያድርበት ቀናቶች በርካታ ናቸዉ" በማለት አስረድተዋል ።

ካፒታል ከገቢ አንፃር ምን ያህል አጣችሁ ? የሚል ጥያቄ ያቀረበላቸዉ ዮሐንስና በከረት የስጋ ሽያጭ ሉካንዳ ቤቶች እንደሚናገሩት " ከገቢ አንፃር ብቻ ሳይሆን በፊት ለገበያ የምናቀርበው ሁለት ሰንጋ ከብቶች በህጋዊ መንገድ በቄራ እርድ ተፈፅሞ ቢሆንም አሁን ግን አንዱን በትግል ነዉ የምንጨርሰዉ" የሚል ምላሽ ሰጥተዋል።

ከዚህ አኳያ ሲታይ ሁኔታዉ አሳሳቢ ነዉ የሚሉት ነጋዴዎቹ ከገቢ አንፃር ከ10 እስከ 15 በመቶ የሚሆነዉ ማጣታቸዉን ገልፀው ከሃይማኖትም እንዲሁም ከስብዕና አንፃር ፀያፍ ነዉ ከባህላችንም አኳያ ተቀባይነት የሌለዉ ነዉ በማለት ድርጊቱን ኮንነዋል።

በመዲናዋ በህገወጥ እርድ እየተፈፀ ነዉ በሚለዉ ጉዳይ የቁጥጥር ስራ እየሰራ እንደሚገኝ ያሳወቀዉ የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን "ህገወጥ እርድ የሚፈፀም ወይም የሚያቀርብ ማንኛውም አካልም እስከ 15ሺ ብር የሚደርስ ቅጣት እንደሚጣልበት" ማሳወቁ ተሰምቷል።

በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ አህዮች ቆዳቸዉ ተፈላጊ በመሆኑ ታርደው በአብዛኛው ከአፍሪካ ሀገራት ወደ ውጭ በመላኩ ምክንያት በአህጉሪቱ የሚገኙ የአህዮች ቁጥር እየተመናመነ መሆኑን ካፒታል መዘገብ ይታወሳል።

ለቻይና ባሕላዊ ሕክምና እና ለኮስሞቲክስ አገልግሎት ጥቅም ላይ የሚውለውን ጄልቲን ‘ኢጂአኦ’ ለማምረት የአህያ ቆዳ ተፈላጊ በመሆኑ ፍላጎቱም ከቻይና የተነሳ ነው ተብሏል።

ካፒታል

ዛሬ በ38 ብር የበላሁት ቆንጆ  ጥብስ 🙄
23/11/2023

ዛሬ በ38 ብር የበላሁት ቆንጆ ጥብስ 🙄

 !
23/11/2023

!

   🙏 😂😎😂
23/11/2023

🙏 😂😎😂

 🙏 😎😂
23/11/2023

🙏 😎😂

   🙏
23/11/2023

🙏

😂😁
22/11/2023

😂😁

«24 አመቴ ነው በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ውስጥ በዬትኛውም ፊትነስ እኔን የሚያክል ሰው የለም።» የሰውነት ቅርፅ ተወዳዳሪ 🤔
22/11/2023

«24 አመቴ ነው በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ውስጥ በዬትኛውም ፊትነስ እኔን የሚያክል ሰው የለም።» የሰውነት ቅርፅ ተወዳዳሪ 🤔

 #በስርዓት Odshalehu😎😂
22/11/2023

#በስርዓት Odshalehu😎😂

😎😂
22/11/2023

😎😂

የከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት!..ትምህርት የትውልድ ግንባታ መሠረት ነው! የ2015 ዓ.ም የተገኘው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት በሰራነውና ተስፋ ባደረግነው ልክ ባይሆንም፣ ከከተማ...
22/11/2023

የከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት!..

ትምህርት የትውልድ ግንባታ መሠረት ነው!

የ2015 ዓ.ም የተገኘው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት በሰራነውና ተስፋ ባደረግነው ልክ ባይሆንም፣ ከከተማችን አልፈው እንደ ሃገርም ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ትጉህ ተማሪዎቻችንን አመስግነን ሸልመናቸዋል።
ትምህርት የትውልድ ግንባታ ስራችን አካል በመሆኑ በላቀ ትኩረት ትምህርት ቤቶቻችንን የዕውቀት ማዕድ በማድረግ ለላቀ ውጤት የማብቃት ስራችን አሁንም ተጠናክሮ ይቀጥላል፡፡
(ከንቲባ ፅ/ቤት)

 😎
21/11/2023

😎

 🙏 😎?
21/11/2023

🙏 😎?

እውነት ነው!
21/11/2023

እውነት ነው!

ደና ደራችሁ!🙏እስቲ ዛሬ በጠዋቱ አንድ ነገር ላስቸግራቹ #ዩቱብ ቻናሌን   አድርጉ!ምናለበት እስቲ እኔም ይለፍልኝ😎😂መኪና ግዙልኝ አላልኩ😁👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
18/11/2023

ደና ደራችሁ!🙏
እስቲ ዛሬ በጠዋቱ አንድ ነገር ላስቸግራቹ
#ዩቱብ ቻናሌን አድርጉ!
ምናለበት እስቲ እኔም ይለፍልኝ😎😂መኪና ግዙልኝ አላልኩ😁
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ነገን የተሻለ ለማድረግ በተማሪ አእምሮ ላይ የምሰራ መምህር ነኝቻናሌን ሱፐር thanks(በጫንኳቸው ቪድዮ ስር Thanks የሚትለውን በመጫን መግዛት ይችላሉ) ሱፐር ስቲከርና ሱፐር ቻት(የቀጥታ ስር.....

Address

MESKEL Square
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio24 መዝናኛ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share