ሂሣልስ

ሂሣልስ ሂሣልስ---ማህሌተ ጥበብ! Ethiopian Gospel Song writers and Music producers

01/01/2025

፩ አለኝ

🔥🔥🔥

05/04/2024

🔥🔥🔥🙌🙌🙌

 #ያስብልኛል🔥🔥🔥
09/11/2023

#ያስብልኛል
🔥🔥🔥

ያስብልኛል

የሰማይ አእዋፋት ሳያጭዱ ሳይዘሩ
በእግዚአብሔር መግቦት በህይወት ከኖሩ
የምድር አበቦችም አምረው ከለበሱ
ግድ ካለው አምላኬ ካሰበ ለእነርሱ
ጌታዬ ለኔ ያስብልኛል
ፍቅር ነው አባቴ >>>
ከምንም በላይ >>>
ወዶኛል እና >>>>
ያስብልኛል/4
ካልሰጠው እባብን ሲለምነው እንጀራ
አባት ካደረገለት ለልጁ ከራራ
የሰማዩ አባቴ የወደደኝ መርጦ
ለእኔ ያስብልኛል ከሁሉ አብልጦ

መንግስትና ፅድቁን ፊተኛ ሳደርግ
ስጦታውን ሳይሆን እራሱን ስፈልግ
እንደተናገረው ይጨመራል ሌላው
አምላኬ ታማኝ ነው አምነዋለሁ ቃሉን

https://youtu.be/cQuBAU5E1II?si=XQNP-69fVPz6OWZf
Ebba Daniel

ያስብልኛልየሰማይ አእዋፋት ሳያጭዱ ሳይዘሩ በእግዚአብሔር መግቦት በህይወት ከኖሩየምድር አበቦችም አምረው ከለበሱግድ ካለው አምላኬ ካሰበ ለእነርሱ           ጌታዬ ለኔ            ...
08/11/2023

ያስብልኛል

የሰማይ አእዋፋት ሳያጭዱ ሳይዘሩ
በእግዚአብሔር መግቦት በህይወት ከኖሩ
የምድር አበቦችም አምረው ከለበሱ
ግድ ካለው አምላኬ ካሰበ ለእነርሱ
ጌታዬ ለኔ ያስብልኛል
ፍቅር ነው አባቴ >>>
ከምንም በላይ >>>
ወዶኛል እና >>>>
ያስብልኛል/4
ካልሰጠው እባብን ሲለምነው እንጀራ
አባት ካደረገለት ለልጁ ከራራ
የሰማዩ አባቴ የወደደኝ መርጦ
ለእኔ ያስብልኛል ከሁሉ አብልጦ

መንግስትና ፅድቁን ፊተኛ ሳደርግ
ስጦታውን ሳይሆን እራሱን ስፈልግ
እንደተናገረው ይጨመራል ሌላው
አምላኬ ታማኝ ነው አምነዋለሁ ቃሉን

https://youtu.be/cQuBAU5E1II?si=XQNP-69fVPz6OWZf
Ebba Daniel

"ያስብልኛል" በ alpha music ዝማሬው እንደተለቀቀ ለማግኘት ይህንን መስፍንጠሪያ ተጭነው subscriber ያድርጉ...👉🏻 https://youtube.com/-?si=wTsWkK6Cba7BJD...
28/10/2023

"ያስብልኛል" በ alpha music ዝማሬው እንደተለቀቀ ለማግኘት ይህንን መስፍንጠሪያ ተጭነው subscriber ያድርጉ...👉🏻 https://youtube.com/-?si=wTsWkK6Cba7BJDcT

new project coming soon🔥🔥🔥
19/09/2023

new project coming soon🔥🔥🔥

09/05/2022

የሀገሬ ልጅ አልበም አሰራር ቅኝት...YeHagera Lij Album Making on Ebba Daniel YouTube channel to get the full video click this link👉🏻 https://youtu.be/WRYZadOqI3A

20/04/2022

"የሀገሬ ልጅ" ዘማሪ ኤባ ዳንኤል 2014

መሬት የተኛ ሰው እወድቃለሁ ብሎ ከቶ እንደማይሰጋበእቅፍህ ስሆን እንዲያ ነው የማምንህ  ልቤ ሚረጋጋፀንቼ ቆሜያለሁበማዕበሉ ውስጥ ቃልህን አምኜእንደማትጥለኝ እንደማትተወኝእርግጠኛ ሆኜ😍😍
20/04/2022

መሬት የተኛ ሰው
እወድቃለሁ ብሎ ከቶ እንደማይሰጋ
በእቅፍህ ስሆን
እንዲያ ነው የማምንህ ልቤ ሚረጋጋ
ፀንቼ ቆሜያለሁ
በማዕበሉ ውስጥ ቃልህን አምኜ
እንደማትጥለኝ እንደማትተወኝ
እርግጠኛ ሆኜ😍😍

ሰላም ቅዱሳን  #ሂሣልስ:-  ። የሚል ራዕይ ይዞ እንደ ፕሮዳክሽን ከተቋቋመበት ጊዜ አንስቶ የተለያዩ መዝሙሮችን ከተለያዩ ዘማሪዎች ጋር በመተባበበር ወደ እናንተ ሲያደርስ ቆይቷል አሁን ደግ...
01/04/2022

ሰላም ቅዱሳን #ሂሣልስ:- ። የሚል ራዕይ ይዞ
እንደ ፕሮዳክሽን ከተቋቋመበት ጊዜ አንስቶ የተለያዩ መዝሙሮችን ከተለያዩ ዘማሪዎች ጋር በመተባበበር ወደ እናንተ ሲያደርስ ቆይቷል አሁን ደግሞ 👉👉👉 👈👈👈 የተሰኘ እና አማካኝነት የተሰናዳ አልበም ይዞላችሁ መጥቷል
መመስረት የአንበሳውን ድርሻ በመውሰድ እና በመዝሙር አገልግሎት ውስጥ በጋራ የመስራት እሴት እንዲዳብር የበኩሉን አስተዋጽኦ ሲያበረክት ቆይቷል በመሆኑም 👉👉👉 👈👈👈 የተሰኘው አልበም
ራዕይ,ተልዕኮ እና ግብ በጉልህ ሊያሳይ በሚችል መልኩ ተዘጋጅቷል ቅዱሳን በዝማሬዎቹ እንደምትባረኩ እናምናለን ተባረኩ።

“TALIILAA” Faarfannaa haaraa Afaan Oromoo Daraartuu Geetachewuu Derartu GetachewHiiselsi Pirodaakshinii fi Kaadoshi Fiil...
20/01/2022

“TALIILAA”
Faarfannaa haaraa Afaan Oromoo Daraartuu Geetachewuu Derartu GetachewHiiselsi Pirodaakshinii fi Kaadoshi Fiilmii waliin ta'uun hojjatame

Hirmaattota
Walaloo:- Waaqjiraa Fayyisaa
Yeedaloo:- Eebbaa Daani'eel Ebba Daniel
Milkii Asaffaa mik (live bass Guitar record,music arrangement and vocal recording)
Roobeli Daanyee dagne (Mix and mastering)
Iftaahi Tsaggaayee(director Tsegaye )
Maqidas Masfin
Daraartuu Guddataa
Barakat Tsaggaayee

Kastamii
Maqides Mesin by demii
seenaa B Fufaa Uffata Aadaa Seenaa

አዲስ የኦሮምኛ መዝሙር በ ዘማሪ ደራርቱ ጌታቸው ሂሳልስ ፕሮዳክሽን ከ ኳዶሽ ፊልምስ ጋር በመተባበር

Address

Addis Ababa

Telephone

+251949764949

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሂሣልስ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share