Esmael Hassen - Esam Habesha - ኢሳም ሀበሻ

Esmael Hassen - Esam Habesha - ኢሳም ሀበሻ Esmael Hassen - Esam Habesha - ኢሳም ሀበሻ

31/01/2025
የማህበራዊ ተፅዕኖ ፈጣሪዎቹ ያህያዊ እና ሙሀመድ በ7/24 ሚድያ በመገኘት አሪፍ ጊዜን አሳልፈዋል:: መጥታችሁ ስለጎበኛችሁን እናመሰግናለን!
25/01/2025

የማህበራዊ ተፅዕኖ ፈጣሪዎቹ ያህያዊ እና ሙሀመድ በ7/24 ሚድያ በመገኘት አሪፍ ጊዜን አሳልፈዋል::

መጥታችሁ ስለጎበኛችሁን እናመሰግናለን!

ወንድም አብዱል ሙጠሊብ ጀማል በ7/24 ሚድያ ቢሮ  በመገኘት እጅግ ጠቃሚ በሆኑ ጉዳዬች ላይ ውይይት አድርገናል:: ቢሯችን ተገኝተህ ገንቢ ሀሳቦችን ስለሰጠኃን እናመሰግናለን!
24/01/2025

ወንድም አብዱል ሙጠሊብ ጀማል በ7/24 ሚድያ ቢሮ በመገኘት እጅግ ጠቃሚ በሆኑ ጉዳዬች ላይ ውይይት አድርገናል::

ቢሯችን ተገኝተህ ገንቢ ሀሳቦችን ስለሰጠኃን እናመሰግናለን!

ኢዲአሚን ዳዳ በመፈንቅለመንግስት ወደ ስልጣን መጡ!በዚህ እለት January 25, 1971 በኢዲአሚን ዳዳ በተመራ መፈንቅለመንግስት የኡጋንዳው አምባገነን መሪ ሚልተን ኦቦቴ ከስልጣን ተወገዱ።...
24/01/2025

ኢዲአሚን ዳዳ በመፈንቅለመንግስት ወደ ስልጣን መጡ!

በዚህ እለት January 25, 1971 በኢዲአሚን ዳዳ በተመራ መፈንቅለመንግስት የኡጋንዳው አምባገነን መሪ ሚልተን ኦቦቴ ከስልጣን ተወገዱ።

ከቀናት በኋላም ኢዲአሚን ዳዳ ከአምስት አመት በኋላ እስከሚደረገው አገራዊ ምርጫ ድረስ በፕሬዝዳንትነት አገሪቱን እንደሚመሩ አስታወቁ።

Idi Amin Overthrows President Milton Obote in UgandaOn this day January 25, 1971, Idi Amin Dada overthrew the government...
24/01/2025

Idi Amin Overthrows President Milton Obote in Uganda

On this day January 25, 1971, Idi Amin Dada overthrew the government of Milton Obote, the man who led Uganda to independence from Britain in 1962 and became the country’s first elected leader.

Less than a month after the coup, on February 20, 1971, Idi Amin issued an announcement in the name of the “Officers and Men of the Uganda Army and Air Force” in the Uganda Gazette in which he elevated himself from the position of a major-general to a full general and suspended elections “for at least five years”

በሙያው ረጅም ጊዜ አብሮን በመስራት ካስቆጠረው አርቲስት አብዱል ሀኪም መሀመድ ጋር 7/24 ሚድያ ይዞት በመጣው በአይነቱ አዲስ በሆነው ፕሮጀክት ዙሪያ ጥሩ ሚባል የሀሳብ ልውውጥ አርገናል
17/01/2025

በሙያው ረጅም ጊዜ አብሮን በመስራት ካስቆጠረው አርቲስት አብዱል ሀኪም መሀመድ ጋር 7/24 ሚድያ ይዞት በመጣው በአይነቱ አዲስ በሆነው ፕሮጀክት ዙሪያ ጥሩ ሚባል የሀሳብ ልውውጥ አርገናል

ወደፊት በጋራ በምንሰራችው ስራዎች ዙርያ ከወርሽ የቁርአን ማዕከል መስራች ከሆኑት ኡስታዝ ኢብራሂም ጋር ዉጤታማ ምክክር አርገናል!
16/01/2025

ወደፊት በጋራ በምንሰራችው ስራዎች ዙርያ ከወርሽ የቁርአን ማዕከል መስራች ከሆኑት ኡስታዝ ኢብራሂም ጋር ዉጤታማ ምክክር አርገናል!

ከእስማኤል ተክሌ ጋር የነበረን ቆይታ ውጤታማ ሲሆን ወደፊትም ከ7/24 ሚድያ ስራዎች ጋር በጋራ እንደምንሰራ ተወያይተናል!"
14/01/2025

ከእስማኤል ተክሌ ጋር የነበረን ቆይታ ውጤታማ ሲሆን ወደፊትም ከ7/24 ሚድያ ስራዎች ጋር በጋራ እንደምንሰራ ተወያይተናል!"

ማክሰኞ, መስከረም 1 2016  በተከበረው ቤቱ ለመቆም በቅቼ ነበር። አልሃምዱሊላህ , በዚህ ታላቅ ጉዞዬ ውስጥ ያለፉ ብዙ ክስተቶቶች አሉ። እነሆ በቅርብ ቀን ከአዲስ ስራ ጋር ይጠብቁኝ!
01/01/2025

ማክሰኞ, መስከረም 1 2016 በተከበረው ቤቱ ለመቆም በቅቼ ነበር። አልሃምዱሊላህ , በዚህ ታላቅ ጉዞዬ ውስጥ ያለፉ ብዙ ክስተቶቶች አሉ። እነሆ በቅርብ ቀን ከአዲስ ስራ ጋር ይጠብቁኝ!

በዛሬው እለት ከወንድም አርቲስት ነጂብ ጋር በ 7/24 Media እየተሰሩ በሚገኙ ስራዎችና በቀጣይ አብረው ሊሰሩ በሚችሉ ስራዎችና አጀንዳዎች ላይ ተወያይተናል
31/12/2024

በዛሬው እለት ከወንድም አርቲስት ነጂብ ጋር በ 7/24 Media እየተሰሩ በሚገኙ ስራዎችና በቀጣይ አብረው ሊሰሩ በሚችሉ ስራዎችና አጀንዳዎች ላይ ተወያይተናል

አልሃምዱሊላህ !'' ንፁህ የመጠጥ ውሀ ለሁሉም የሀገራችን ክፍሎች '' በሚል መሪ ሀሳብ 600 ሜትር ጥልቀት ድረስ የሚቆፍረውን ማሽን በዛሬው እለት በፍልውሀ ተውፊቅ መስጂድ አስመርቀናል::በ...
29/12/2024

አልሃምዱሊላህ !

'' ንፁህ የመጠጥ ውሀ ለሁሉም የሀገራችን ክፍሎች '' በሚል መሪ ሀሳብ 600 ሜትር ጥልቀት ድረስ የሚቆፍረውን ማሽን በዛሬው እለት በፍልውሀ ተውፊቅ መስጂድ አስመርቀናል::
በመጨረሻም ኸይር ፈላጊ የበጎ አድራጎት ድርጅት ጋር አጋር ለሆኑ ግለሰቦች፣ ተቋማትና ድርጅቶች የእውቅና እና የምስጋና የምስክር ወረቀት በማበርከት እና የገቢ ማሰባሰቢያ መርሀ ግብር በማድረግ ፕሮግራሙ ተጠናቋል።
ከዚህ ጋር ተያይዞ ኸይር ፈላጊ የበጎ አድራጎት ድርጅት አሁንና በቀጣይ ለሚሰራቸው ስራዎች እንደግለሰብም , ሰባት ሀያራት ሚድያን ወክዬም ከጎኑ እንደምንቆም ማስተላለፍ እወዳለሁ።
እናንተም በዚህ ታላቅ ፕሮጀክትና ቀጣይ በሚሰሩ ስራዎች ላይ አሻራችሁን እንድታሳርፉ አደራ ማለትን እወዳለሁ::
✍️ ኢስማኢል ሀሰን ( ኢሳም ሀበሻ )

CBE - 1000499902666
Hijra - 1000020300001
Zamzem - 0020479010301
Dashen - 7928135171111

ንፁህ የመጠጥ ውሀ ለሁሉም በሚል መሪ ቃል ኸይር ፈላጊ የበጎ አድራጎት ድርጅት ተነስቷል። በተሻለና በፍጥነት በዚሁ ዘርፍ ለወገኖቻችን ለመድረስ ሲባል ከ 400 - 600 ሜትር ጥልቀት የሚቆፍ...
28/12/2024

ንፁህ የመጠጥ ውሀ ለሁሉም በሚል መሪ ቃል ኸይር ፈላጊ የበጎ አድራጎት ድርጅት ተነስቷል።
በተሻለና በፍጥነት በዚሁ ዘርፍ ለወገኖቻችን ለመድረስ ሲባል ከ 400 - 600 ሜትር ጥልቀት የሚቆፍር ዘመናዊ ማሽን የገዙ ሲሆን ነገ እሁድ ታህሳስ 20 ,2017 በፍልውሀ ተውፊቅ መስጂድ ቅጥር ግቢ ውስጥ ማሽኑን ስለሚያስመርቁ ሁላችንም ጠዋት 3:00 ላይ ተገናኝተን አብረን ማሽኑን እናስመርቅ

በዛሬው እለት ዶ/ር ሚስባህ ሳኒ ና ወንድም ሴና  724 ሚድያን ጎብኝተዋል። በቆይታችንም ውስጥ በ 724 ሚድያና  በ ዙበይር መርከዝ በጋራ ሊሰሩ ስለሚችሉና በተያያዥ ጉዳዮች ላይ ፍሪያማ ው...
27/12/2024

በዛሬው እለት ዶ/ር ሚስባህ ሳኒ ና ወንድም ሴና 724 ሚድያን ጎብኝተዋል። በቆይታችንም ውስጥ በ 724 ሚድያና በ ዙበይር መርከዝ በጋራ ሊሰሩ ስለሚችሉና በተያያዥ ጉዳዮች ላይ ፍሪያማ ውይይት አድርገናል። በቀጣይ አብረው ሊሰሩ ስለሚችሉ ጉዳዮችም ተወያይተናል።

በዛሬው እለት ከወንድሜ ዲኑ አሊ ጋር በ 7/24 Media እየተሰሩ በሚገኙ ስራዎችና በቀጣይ አብረው ሊሰሩ በሚችሉ ስራዎችና አጀንዳዎች ላይ ተወያይተናል
23/12/2024

በዛሬው እለት ከወንድሜ ዲኑ አሊ ጋር በ 7/24 Media እየተሰሩ በሚገኙ ስራዎችና በቀጣይ አብረው ሊሰሩ በሚችሉ ስራዎችና አጀንዳዎች ላይ ተወያይተናል

በዌስትባንክ የሚገኙ እስራኤላውያን ህገወጥ ሰፋሪወች መስጂድ አቃጠሉበዌስት ባንክ የሚገኙ እስራኤላውያን ሰፋሪወች ቢረልዋሊደይን የተሰኘውን ታሪካዊውን መስጂድ በእሳት ማቃጠላቸው ተሰምቷል።ሰፋሪ...
21/12/2024

በዌስትባንክ የሚገኙ እስራኤላውያን ህገወጥ ሰፋሪወች መስጂድ አቃጠሉ

በዌስት ባንክ የሚገኙ እስራኤላውያን ሰፋሪወች ቢረልዋሊደይን የተሰኘውን ታሪካዊውን መስጂድ በእሳት ማቃጠላቸው ተሰምቷል።

ሰፋሪወቹ መስጂዱን ሲያቃጥሉ በእስራኤል ወታደራዊ ሀይል ጥበቃ እየተደረገላቸው እንደነበረ የአይን እማኞች ገልፀዋል።

የአከባቢው ነዋሪወች እሳቱን ለሜጥፋት ከፍተኛ ርብርብ ቢያደርጉም እሳቱን ለመቆጣጠር ጊዜ በመውሰዱ መስጂዱ ላይ ከባድ ጉዳት ደርሶበታል።

የተባበሩት መንግስታትን ጨምሮ በሁሉም አለምአቀፍ ድርጅቶች ዌስትባንክ በሀይል የተያዘ የፍልስጤም ግዛት እንደሆነ የሚታመን ሲሆን አለምአቀፋ የወንጀለኞች ፍርድቤት እስራኤል ከነዚህ አከባቢወች ለቃ እንድትወጣ ውሳኔ ማሳለፉ አይዘነጋም።

የቱን ያህል ቢለፋ የቱን ያህል ቢመረመርና ቢፈከር የመፍትሄ አቅጣጫው ኢስላም ራሱን መፍትሄ አድርጎ ባስቀመጠበት መንገድ የሚገኝ ነው። ፍላጎት መር ትግልና የመፍትሄ አቅጣጫን መሻት መዳረሻው ...
20/12/2024

የቱን ያህል ቢለፋ የቱን ያህል ቢመረመርና ቢፈከር የመፍትሄ አቅጣጫው ኢስላም ራሱን መፍትሄ አድርጎ ባስቀመጠበት መንገድ የሚገኝ ነው። ፍላጎት መር ትግልና የመፍትሄ አቅጣጫን መሻት መዳረሻው ጥፋት ነው። የሰው ልጅ ፍላጎት ወደጥፋት ያመራል ማሰሪያ ካልተበጀለት። አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ አለ፦

"ፍላጎቱን አምላኩ አድርጎ የየዘውን ሰው አየህን? አንተ በርሱ ላይ ጠባቂ ትሆናለህን?"

አል ፉርቃን 23:43

Address

Addis Ababa
1000

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 11:00 - 15:00
Sunday 11:00 - 15:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Esmael Hassen - Esam Habesha - ኢሳም ሀበሻ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share