nigus_styles

nigus_styles Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from nigus_styles, Digital creator, Addis Ababa.

06/01/2025

Don’t lose your Faith hope love!

Best smothie pere and after workout
13/05/2024

Best smothie pere and after workout

https://youtu.be/xa6k8au_VDI?si=9MnkEwMHeyHbsiXc best recipe pre and after workout
17/04/2024

https://youtu.be/xa6k8au_VDI?si=9MnkEwMHeyHbsiXc best recipe pre and after workout

Best recipe after workoutከእንቅስቃሴ በሁዋላ የምንመገበው ምንድነው ክብደት መጨመር ለሚፈልግ follow me

Best album እንዚራ
15/02/2024

Best album እንዚራ

Enzira - እንዚራ - New Ethiopian Music 2024 - From Brand New Mastewal Eyayu - Album - EnziraSubscribe today: https://goo.gl/7936J7Available now on all digital ...

ቆም ብለን እናስተውል! ዛሬ ሶሻል ሚዲያዎች ሲያራግቡት የዋለ ዜና ነው አሽራፍ ሚስቱን ባዶ እጇን አስቀራት ይላል ፣ሰው ሁሉ ለገንዘብ ብላ እንዳገባችው እና የሆነባትም ትክክል እንደሆነ ሲፈር...
14/04/2023

ቆም ብለን እናስተውል!
ዛሬ ሶሻል ሚዲያዎች ሲያራግቡት የዋለ ዜና ነው አሽራፍ ሚስቱን ባዶ እጇን አስቀራት ይላል ፣
ሰው ሁሉ ለገንዘብ ብላ እንዳገባችው እና የሆነባትም ትክክል እንደሆነ ሲፈርዱ ውለዋል ።
የአሽረፍ እናቱን መውደድ ጥሩ ሆኖ ሳለ ፣ የልጆቹ እናት ባዶዋን ማስቀረቱ ምኑ ላይ ነው ጎሽ የሚያስብለው?
ልጆቹስ?
ለመሆኑ ማነው የገንዘቡ ብላ ማግባትዋን የሚያውቅ?
የፍቺያቸውን ምክንያትስ የሚያውቅ አለ?
ለጠቅላላ እውቀት ሀኪሚ የአስገድዶ መድፈር ክስ ተከፍቶበታል ፣ አንዲት የሀያ አራት አመት ወጣት የመደፈር ሪፖርት ያቀረበች ሲሆን እሷ መክሰስ ባትፈልግም ፓሊስ ግን ጉዳዩን በቀላሉ የሚለቀው አይመስልም ።
ኸረ ቆም ብለን እያስተዋልን!

ከታች ቀኑን ሙሉ ሲዘዋወር የዋለውን ዜና አያይዘናል!

የአሽራፍ ሃኪሚ ሚስት ለፍቺ ጥያቄ አቀረበች እና የሞሮኮውን እግር ኳስ ተጫዋች ንብረት እና ሀብት ከግማሽ በላይ ፈለገች።
በ Ligue 1 ውስጥ ከፍተኛ ተከፋይ ከሆኑ ተጫዋቾች አንዱ ነው, በወር ከአንድ ሚሊዮን ዩሮ በላይ ይቀበላል. ስለዚህ የቀድሞዋ ሚስት ከፍተኛ ብር አስባ ነበር! ..
ነገር ግን ፍርድ ቤት ሲደርሱ አክራፍ ሃኪሚ ምንም ንብረት እንደሌለው እና ባንኩ ምንም እንደሌለው ተረዱ.
አሽራፍ ሃኪሚ ሀብቱን በሙሉ በእናቱ ስም ለረጅም ጊዜ አስቀምጦ ነበር።

Achraf Hakimi's wife filed for divorce and wanted more than half of the Moroccan footballer's property and fortune. He is one of the highest paid players in Ligue 1, he receives more than a million euros per month. The ex-wife therefore would have had the jackpot.. But when they arrived in court, they realized that Achraf Hakimi had no property and that the bank had none either. Achraf Hakimi had put his entire fortune under his mother's name a long time.

Hakimi is facing preliminary charges of r**e after a 24-year-old woman accused him of r**e in February.

Police opened an investigation into the matter even though the alleged victim told them that she only wanted to “make a statement of r**e,” without filing an official complaint. ምንጭ

05/04/2023

One love one ❤️ to all Ethiopians! With out love (fiker)we are nothing!!!

የብራዚል የቀድሞ ዕውቁ ተጫዋች ፔሌ በ82 ዓመቱ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል::
29/12/2022

የብራዚል የቀድሞ ዕውቁ ተጫዋች ፔሌ በ82 ዓመቱ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል::

29/12/2022
27/10/2021

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when nigus_styles posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to nigus_styles:

Videos

Share