Great Africa united state

Great Africa united state imagine Big Africa united state

የሀገር መከላከያ ስራዊት እናከብራለን እንወዳለን  ከጎን እንቆማለን ሀገር ማክበር ስለሆነ።
30/04/2024

የሀገር መከላከያ ስራዊት እናከብራለን እንወዳለን ከጎን እንቆማለን ሀገር ማክበር ስለሆነ።

አንድ አንዴም ብሆን መልካም ነገር ስሩ እንጅ ጀለስ።
14/04/2024

አንድ አንዴም ብሆን መልካም ነገር ስሩ እንጅ ጀለስ።

◼️⬜ FOLLOW ⬜◼️➖ ➖Follow me ➖➖_____▕▔╲▂▂▂╱▔▏____╭━━╮╭┈╮⠀╭┈╮╭━━╮╰╰╰┃▏╭╮⠀╭╮▕┃╯╯╯┈┃⠀┃▏┈┈▅┈┈▕┃⠀┃┈┃⠀┃▏┈╰┻╯┈▕┃⠀┃┈┃🟧▓🟪░ME░🟪▓🟧
28/03/2024

◼️⬜ FOLLOW ⬜◼️

➖ ➖Follow me ➖➖

_____▕▔╲▂▂▂╱▔▏____
╭━━╮╭┈╮⠀╭┈╮╭━━╮
╰╰╰┃▏╭╮⠀╭╮▕┃╯╯╯
┈┃⠀┃▏┈┈▅┈┈▕┃⠀┃
┈┃⠀┃▏┈╰┻╯┈▕┃⠀┃
┈┃🟧▓🟪░ME░🟪▓🟧

04/03/2024
  █▓▒L░I░K░E░M░E▒▓█ Follow me 💚┊┊┊▕▔╲▂▂▂╱▔▏╭━━╮╭┈╮⠀╭┈╮╭━━╮╰╰╰┃▏╭╮⠀╭╮▕┃╯╯╯┈┃⠀┃▏┈┈▅┈┈▕┃⠀┃┈┃⠀┃▏┈╰┻╯┈▕┃⠀┃┈┃⠀╰█▓▒░M░E░▒▓█👆
26/02/2024


█▓▒L░I░K░E░M░E▒▓█ Follow me 💚
┊┊┊▕▔╲▂▂▂╱▔▏
╭━━╮╭┈╮⠀╭┈╮╭━━╮
╰╰╰┃▏╭╮⠀╭╮▕┃╯╯╯
┈┃⠀┃▏┈┈▅┈┈▕┃⠀┃
┈┃⠀┃▏┈╰┻╯┈▕┃⠀┃
┈┃⠀╰█▓▒░M░E░▒▓█👆

20/02/2024
19/02/2024

TRANSLATE "House" IN YOUR LANGUAGE

🥰🥰🥰🙏𝙥𝙞𝙘 𝙤𝙛 𝙩𝙝𝙚 𝙙𝙖𝙮😘 !
17/02/2024

🥰🥰🥰🙏
𝙥𝙞𝙘 𝙤𝙛 𝙩𝙝𝙚 𝙙𝙖𝙮😘
!












04/02/2024

Africa's Richest
1. Aliko Dangote $13.9B
2. Johann Rupert & family $10.1B
3. Nicky Oppenheimer & family $9.4B
4. Nassef Sawiris $8.7B
5. Mike Adenuga $6.9B
6. Abdulsamad Rabiu $5.9B
7. Naguib Sawiris $3.8B
8. Mohamed Mansour $3.2B
9. Koos Bekker $2.7B
10. Patrice Motsepe $2.7B
11. Issad Rebrab & family $2.5B
12. Mohammed Dewji $1.8B
13. Strive Masiyiwa $1.8B
14. Aziz Akhannouch & family $1.7B
15. Othman Benjelloun & family$1.4B
16. Youssef Mansour $1.3B
17. Yasseen Mansour $1.2B
18. Christoffel Wiese $1.2B
19. Michiel Le Roux $1.1B
20. Femi Otedola $1.1B

💚💚💚💚💚💚💚💚Today Best Photos🎁❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ❤️❤️❤💚❤❤💚❤💚❤💚❤🕌🕌🕋🕋🕌🕌🕋🕋🕌            Actres  # jamilanagudu with   and  also know...
28/08/2023

💚💚💚💚💚💚💚💚Today Best Photos🎁
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ❤️❤️
❤💚❤❤💚❤💚❤💚❤
🕌🕌🕋🕋🕌🕌🕋🕋🕌










Actres # jamilanagudu with and also known as in movie📽📺👈

  Barnoota challenge for qube Generation.___&______ 'imman umriin isaanii barnootaaf gahe gara manaa barnootaa erguudhaa...
28/08/2023

Barnoota challenge for qube Generation.
___&______
'imman umriin isaanii barnootaaf gahe gara manaa barnootaa erguudhaan dirqama lammummaa keenyaa haa baanu!

Today's the best Photo በም 🌿🥰💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
28/08/2023

Today's the best Photo በም 🌿🥰
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

Haccee
28/08/2023

Haccee

25/08/2023

︵‿ 📚ዲዮጋን ︵‿ 📑ፕሌቶ

…በግሪክ ፍልስፍና ውስጥ ታላቅ ቦታ የሚቸራቸው እና ስማቸው ዛሬም ድረስ የገነነ ነው፡፡ ሁለቱም በአንድ ዘመን በአቴና ውስጥ የኖሩ ምርጥ ፈላስችም ነበሩ፡፡
አለም በዝናው የሚፈራው ታላቁ እስክንድር እንኳን እሱን መሆንን የተመኘውነና ስለማንምና ሰለ ምንም ነገር ጉዳዩ ያልሆነውና የሰው ነገር ምንም የማይጥመው …….. ዲዮጋን እና
ዛሬም ድረስ የፍልስፍና አባት ተብሎ ስሙ የሚነሳው የሶቅራጥስ ምርጥ ደቀመዝሙር …. ፕሌቶ
ታዲያ የሁለቱ ስም አብሮ ከተነሳ ጎልቶ የሚታወሰው ጨርሳ ያለመጣጣማቸው ጉዳይ ነው፡፡አለመጣጣማቸውን የበለጠ የሚያጎላው ደሞ ግዴለሹ ዲዮጋን ነው፡፡ሁሌም ታዲያ የፕሌቶ ትምህርት ግዜ እንደማባከና እንደማይረባ አድርጎ የሚቆጥረው ዲዮጋን ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ በፕሌቶ ትምህርትና በሀሳቦቹ እንደተሳለቀና በነገር እንደወረፈው ነበር፡፡
- በአንድ እለትም ዲዮጋን ጥቂት ወይንና ጥቂት የደረቁ በለሶች እንዲልክለት ፕሌቶን ይጠይቀዋል፡፡ፕሌቶም ጥያቄውን ተቀብሎ በርካታ ወይንና በለስ ይልክለታል፡፡ዲዮጋንም፡- ‹‹ሁለት ሲባዛ በሁለት ስንት ነው ተብለህ ብትጠየቅ ሃያ በማለት ትመልሳለህን ?ስጠኝ የተባልከውን የማትሰጥና፣የተጠየከውንም የማትመልስ መሆንህን በዚህ ማየት ይቻላል…›› ብሎትየፕሌቶን ልግስና ከአፈር ይደባልቀዋል፡
- በፕሌቶ ትምህርትዕርባና ቢስነት ዘውትር የሚሳለቀው ዲዮጋን፡-ፕሌቶ“ሰው ማለት ሁለት እግር ያለው እና መብረር የማይችል እንስሳ ነው”፣ሲልየሰማው ዲዮጋን ሆዬ በማግስቱ ፕሌቶ ተማሪዎቹን ወደሚያስተምርበት ቤት አንድ ዶሮ ይዞ በመሄድ ለተማሪዎቹ፡-
‹‹ የፕሌቶ ሰው ይኸውላችሁ!›› በማለት ተማሪዎቹን አስቆቸዋል፡፡ (በዚህስ ራሱ ፕሌቶም ሳይስቅ የቀረ አልመሰለኝም)
- በሌላ ግዜ ደሞ ፕሌቶ በጠዋት በጎዳና ላይ ሲዘዋወር ከዲዮጋን ጋር ይገናኝና (ብድሩን ለመመለስ አስቦ ይሆናል) በተለመደ አለመግባባታቸው ሊጋፈጠው ፈልጐ፡-
‹‹ብዙ ሰዎች በጐዳና ላይ አንተን ሲያዩ ይስቃሉ›› አለው፡፡ አጅሬ ዲዮጋንም ለነገር ማን ብሎት፡-
‹‹ይሄማ ምን ያስደንቃል! ….. አህዮችም በሰው ላይ ይስቁ የለ?ሰዎች ግን አህዮች ሳቁብን ብለው አይቆጡም…..እኔም እንደዚያው ግድ የለኝም ›› ብሎ በነገር መልሶለታል፡፡
- በአንድ ጠዋት ቀን ደሞ ዘውትር ከመንገድ የማይጠፋው ለማኙ ዲዮጋን የደረቀ በለስ ከመንገድ ዳር ተቀምጦ ሲበላ ፕሌቶ ደርሶ ሰላምታ ሰጠው፡፡ ዲዮጋንም ጥቂት በለሶች አንስቶ እጅን እየዘረጋለት እንዲበላ ጋበዘው፡፡ ፕሌቶም (ያልተለመደው የዲዮጋን ሰላማዊነት ሳይገርመው አልቀረም መሰለኝ) በለሱን ተቀብሎ በሙሉ በልቶ ሲጨርስ የተመለከተው ዲዮጋን ፡-
‹‹ምን አይነት ሰው ነህ?የምሰጥህን ነገር የምሰጥህ ለሌላውም እንድታካፍል እንጂ ሁሉንም ብቻህን እንድትበላው አይደለም››በማለት ጮኸበታል፡፡

እንግዲህ ዲዮጋንና ፕሌቶ ዘመናቸውን በሙሉ ባለመጣጣም ቢያሳልፉም፤ እኛ ደሞ ዘውትር በድንቅ ስራዎቻቸውና እሳቢያቸው እንደተደመምንና እንዳወደስናቸው እንቀጥላለን፡፡

25/08/2023

መጀመሪያ ከራሳችሁ ጋር በሰላም መኖርን ልመዱ!

ከራስ ጋር በሰላም መኖር ማለት ፈጣሪ የሰጠንን ማንነት መቀበል፣ ከሌላው ሰው ውጪ በራሳችን ሙሉ እንደሆንን ማመን፣ ከራስ ጋር በማሳለፍ ደስተኛ መሆን፣ ሙሉነት እንዲሰማን የሌላውን ሰው ማረጋገጫ አለመጠበቅ፣ ራእይን ከማወቅ የሚገኘውን የመኖር ጉጉት ማግኘት . . . እና የመሳሰሉትን የማንንም ሰው እገዛ የማይፈልግ አመለካከት ማዳበር ማለት ነው፡፡

ከራሱ ጋር በሰላም በመኖር የተደላደለ ሰው ከዚያ በኋላ ከሌላ ሰው ጋርም ሆነ ከሌላ ሰው ውጪ የመኖር አቅም ያለው ሰው ነው፡፡ እንደዚህ አይነቱ ሰው ከሚወደው ሰው ውጪ መኖር ባይፈልግም፣ ሁኔታውን ለመለወጥ እስከማይችል ድረስ ይህ ሰው ከተለየው ግን ከዚያ ሰው ውጪ መኖርን ያውቅበታል፡፡

ሰዎች ስላልተቀበሏችሁ፣ ሰዎች በእናንተ ላይ ያላቸው አመለካከት ጥሩ ያልሆነ ስለመሰላችሁ፣ የቀረባችሁት ሰው ሲቀየርባችሁ፣ ፍቅረኛ ሃሳቡን ሲለውጥባችሁ፣ የቅርብ ቤተሰቦች ሲገፏችሁ፣ ሰዎች ከቡድናቸው ሲያገሏችሁ . . . ከእነዚህ ሁኔታዎች ውጪ ተረጋግታችሁ መኖር እስክትለምዱ ድረስ ከዚህች ዓለም ወጥመድ በፍጹም አታመልጡም፡፡
ከማንም ሰው ውጪ ሙሉ ሰዎች ናችሁ!

የተባረከ ቀን ተመኘንላችሁ🙏

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!

22/08/2023

ኢትዮጵያ ስዒራ‼️

#ኢትዮጵያ ‼️

ኣብ ካልኣይ መዓልቲ መበል 19 ሻምፒዮና ኣትሌቲክስ ዓለም ኢትዮጵያ ኣብ ውድድር 10,000 ደቂ ተባዕትዮ ብሰለሞን ባረጋ ነሓስ ሜዳልያ ረኺባ።

በሪሁ ኣረጋዊ ራብዓይ ደረጃ ሒዙ ዛዚሙ።

እንኳዕ ደስ በለና‼️

Share like
22/08/2023

Share like

በሴቶች 1500 ሜትር የፍጻሜ ውድድር ኢትዮጵያ የብር ሜዳሊያ አገኘች
*****

አትሌት ድርቤ ወልተጂ በ1500 ሜትር የሴቶች የፍጻሜ ውድድርን ሁለተኛ ሆና በመግባት ለሀገሯ የብር ሜዳሊያ አስገኝታለች።

ውድድሩን ኬንያዊቷ ፌዝ ኪፕዮጎን በአንደኝነት ስታጠናቅቅ፣ ለኔዘርላንድ የምትሮጠው ትውልደ ኢትዮጵያዊት አትሌት ሲፋን ሀሰን ሶስተኛ ወጥታለች።

አሁን እየተካሄደ በሚገኘው የቡዳፔስቱ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ እስካሁን ባለው በ1 ወርቅ፣ በ3 ብር እና በ2 ነሐስ ከዓለም በሦስተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች።

18/08/2023

❤ሐረር ከተማ ተወዳጅዋ የፍቅር መኖሪያ !
❤Magaalaan Harar jaallatamtuu
Ganda jaalalaa!

Dhaabbadhu ergamaa rabbii dubbisii!
17/08/2023

Dhaabbadhu ergamaa rabbii dubbisii!

12/08/2023

currency

አድምጡ
12/08/2023

አድምጡ

አብይ

Address

Addis Ababa
UNITY

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Great Africa united state posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share