ዜማቸው እና አቀራረባቸው ስለ አማረ ብቻ የምትሰሟቸው #የኦሚኛ ዘፈኖት ትርጉማቸውን ምን እያሉ እንደሆነ ስሙ
ዜማቸው እና አቀራረባቸው ስለ አማረ ብቻ ሳይገባችሁ የምትሰሟቸው የ#ኦሮሚኛ ዘፈኖች ትርጉማቸውን አድምጡ
ነሐሴ /14/2015 ዓም በጀግናው ፋኖ የተማረኩ የአብይ የኦነግ ሰራዊት ።
ለግፈኞች የማይበገር ረመጥ የሆነ ትውልድ ፋኖ!
በደላችንን አይቶ ብርታትን ላጎናፀፈን አምላክ ምስጋና ይድረሰው!
ነሐሴ 14/2015 ዓም በጀግናው ፋኖ የተማረኩ የኦነግ ሰራዊት
ለግፈኞች የማይበገር ረመጥ የሆነ ትውልድ ፋኖ!
በደላችንን አይቶ ብርታትን ላጎናፀፈን አምላክ ምስጋና ይድረሰው!
የዘር ማጥፋት ወንጀሉ በስሙ ይጠራ ። የአማራ ጭፍጨፋ ነው ። የዘር ማጥፋት ተካሂዷል በሚል መቀመጥ አለበት ። እኛ ካልጠራነው ማን ይጥራው? - አቶ ሙሉቀን አሰፋ
የዘር ማጥፋት ወንጀሉ በስሙ ይጠራ ። የአማራ ጭፍጨፋ ነው ። የዘር ማጥፋት ተካሂዷል በሚል መቀመጥ አለበት ። እኛ ካልጠራነው ማን ይጥራው? - አቶ ሙሉቀን አሰፋ
በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ጃርደጋ ጃርቴ ወረዳ በኦነግ ታግተው የተቃጠሉና አድራሻቸኽ የጠፉት ገበሬ አርሶ አደሮች የሟቾች ስም
የወለጋው ጉድ ተደብቆ የነበረው እየወጣ ነው
#Share #share #share
በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ጃርደጋ ጃርቴ ወረዳ
በኦነግ ታግተው የተቃጠሉና አድራሻቸኽ የጠፉት ገበሬ አርሶ አደሮች
የሟቾች ስም
1. አለም ይብሬ (እስክሬኑ ተቃጥሎ የተገኘ) የአክስቴ ባል
2. ቃሢም ይብሬ (አድራሻው ያልታወቀ) የአባቴ ቅርብ ዘመድ
በዝህ ነገር ተያይዞ ጃርደጋ ጃርቴ ወረዳ የታሠሩ የአማራዎች
ከደርጌ ኮትቻ ቀበሌ
1. አደም አለም ይብሬ(የሟች ልጅ) የአክስቴ ልጅ
2. ሰይድ አለም ይብሬ (የሟች ልጅ) የአክስቴ ልጅ
3. ያህያ አሰፋ ሙሔ(የሟች ሚስት ታናሽ ወንድም) የእናቴ ታናሽ ወንድም
ከሃርቡ ነጋሶ ቀበሌ
1. ሰይድ ወረቁ መኮነን -ሚሊሻ
2. ሃምዛ ሰይድ አሊ-ተማሪ
3. መከረ አህመድ ካሳው
ከጃርደጋ ከተማ
1. ዳኛው አሰፋ ሙሔ የሟች ታናሽ ወንድም ሲቪል የእናቴ ታላቅ ወንድም
2. ገንዘብ ካሣሁን ተሾመ(የሟች ቅርብ ዘመድ ) ሚሊሻ
3. ሰይድ ያህያ ተሾመ(የሟች ቅርብ ዘመድ) -ሚሊሻ
4. ሰይድ አደም ዘነበ ሚሊሻ
5. አሊ አድም(ኦሮምያ ልዩ ሃይል አባል)
6. አንዳርጌ ለማ ንጉሴ ሚሊሻ(የኦሮሚያ ልዩ ሃይል አባል)
እየተሣደዱና ያሉ ሚሊሾች
1. ተመቾ ቃሢም ይብሬ ሚሊሻ
2. ሙሀመድ ቃሢም ይብሬ ሚሊሻ
3. ይብራሒም ቃሢም ይብሬ(በቪዶው ላይ አጥንቱን ልቀም ልቀም አጥንቱን ሲል የሚሰማው ልጅ ነው) ተማሪ
4. ሙሀመድ አለም ይብሬ
5. ይብራሒም ገዜ(በቪዶው ላይ ምን ማድረግ ይሻለናል ሲል የሚሰማው ልጅነው)
6. ተስፋየ ገዜ -ሲቪል
እናንተ፤ በመታሰቢያ አዋርድ ስታዘክሩት...እኛ በዚኽ መንገድ የተጨፈጨፉ እና ፍትሕ ሳያገኙ የቀሩ 394 ንጹሃን ነፍሶችን እናስታውሳለን።
እናንተ፤ በመታሰቢያ አዋርድ ስታዘክሩት...እኛ በዚኽ መንገድ የተጨፈጨፉ እና ፍትሕ ሳያገኙ የቀሩ 394 ንጹሃን ነፍሶችን እናስታውሳለን።
#የደም_አሻራ
#AmharaGenocide
#amhararemembers
#oromo_land_of_ethnic_cleansing
#WeNeverForget
በሃይማኖት ጉዳይ ብልጽግና-ሸኔ የነካው በጣም ስስ ብልት ነው። Emotions are really high. አሁንም ነፍሰ ገዳዮች ይጠየቁ፣ ችግሮች በሥር-ነቀልነት ይፈቱ።
በሃይማኖት ጉዳይ ብልጽግና-ሸኔ የነካው በጣም ስስ ብልት ነው። Emotions are really high. አሁንም ነፍሰ ገዳዮች ይጠየቁ፣ ችግሮች በሥር-ነቀልነት ይፈቱ።
ሊያሸንፍ የሚችል የምርጫ ካርድ አለን ! አቶ ማሙሸት አማረ የመኢአድ ሊ/መ
ግብጽ በዚህ ሁኔታ መኖር አትችልም። ልታፈነዳው [ግብጽ] ትችላለች፤ ደግሜ እናገራለሁ ግብጽ ግድቡን ታፈነዳዋለች"