Mesi ye abi

Mesi ye abi Every thing is possible

The day is nice!
24/10/2024

The day is nice!

Congratulations our hero!!!!
19/06/2024

Congratulations our hero!!!!

🎉 ፕሮፈሰር ሰለሞን ሙሉጌታ
👉 የአርባን ፕላኒንግ ፕሮፌሰር
👉 27 ጥናታዊ ጽሑፎችና አንድ መጽሐፍ ያሳተሙ
👉 ከማህበራዊ ሳይንስ ኮሌጅ

19/06/2024

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እያንዳንዳቸው አምስት ሺህ ዶላር የሚያወጡ 30 ዘመናዊ ዲጂታል ብሬሎችን ተረከበ።
***
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከደቡብ ኮሪያው ሴሎም ኢንተርናሽናል
ኮኦፕሬሽን ኤጀንሲ ጋር ከዚህ ቀደም ያደረገውን የመግባቢያ ስምምነት ተከትሎ ነው እያንዳንዳቸው አምስት ሺህ ዶላር የሚያወጡ 30 ዲጂታል ብሬሎችን የተረከበው። በቀጣይ ደግሞ ተመሳሳይ ቀሪ 30 ብሬሎችን በድጋፍ የሚረከብ ይሆናል።

ይህ ዘመናዊ መሳሪያ ማየት የተሳናቸው የዩኒቨርሲቲያችን የቅድመ እና ድህረ-ምረቃ ተማሪዎች ከወረቀት ብሬል ተላቀው በቴክኖሎጂ በመታገዝ ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ የሚረዳ ሲሆን፤ ከተለያዩ ዳታቤዞችም ጥናታዊ ጽሑፎችን ያለምንም ክፍያ አውረደው መጠቀም ያስችላቸዋል።

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአምስት አመት ስትራቴጂክ እቅዱ መሰረት ለዲጂታላይዜሽን ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ የሚገኝ ሲሆን፤ ይህ ልዩ ድጋፍም የትግበራው አንዱ ማሳያ ነው።

14/03/2024

«አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ ብዙ ዋጋ ተከፍሎበታል ግን የድነት ምልክት አይደለም ሊያባላን አይገባም የመንደር ሰባኪ አንከተል» ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

«ይህ ሰው ፖለቲከኛ ነው እንዳትሉኝ እንጂ ቀይ፣ ቢጫ፣ አረንጓዴ ባንዲራ ጨርቅ ነው። አንዳንድ ጊዜ እናስቃለን ቀይ፣ ቢጫ፣ አረንጓዴ ታሪኩ የሚጠቅም ታሪክ አለው ግን በባንዲራው ምክንያት በቤተ ክርስቲያን ስንጣላ ይገርማል። "ቀይ፣ ቢጫ፣ አረንጓዴ የሚነቅፍ ሰው ከሃዲ ነው" ማለት ምንድነው? የግብፅ ክርስቲያኖች አላቸው እንዴ? ቅዱስ ኤፍሬም ቀይ፣ ቢጫ፣ አረንጓዴ አያውቅም። ቄርሎስ እንደዚህ የለውም። ዮሐንስ አፈወርቅ ይህን ባንዲራ የለውም። ታሪኩ ጥሩ ነው፣ ብዙ ዋጋ ተከፍሎበታል መልካም የድነት ምልክት እና ዋና የዶግማ መከራከሪያ ሆኖ ሊያባላን አይገባም። ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ገብተን ይህ ያደነናል፣ ይሄ ያፀድቀናል ማለት ነውር ነው። እንደዚህ የሚል የለም። አዋቂዎች መሆን አለብን የመንደር ሰባኪ መከተል የለብንም።» ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

13/03/2024
Add me
08/02/2024

Add me

17/07/2023

እነዚህን ሁለት ፎቶዎች ተመልከቷቸው

የመጀመርያው በወርሃ መስከረም 2019 ዓ.ም በኢንስታግራም ላይ የተፖሰተ

ሁለተኛው ፎቶ ደግሞ በወርሃ ሰኔ 2021 ዓ.ም ኖርቪች ሆስፒታል ውስጥ የተነሳ ነው

👇🏾

ይህች ሴት ኔፓልን በመወከል በአለም የቁንጅና ውድድር ላይ ተሳትፋ የአሸናፊነት ክብርን የተቀዳጀችው ኒሻ ጊሚሬ ነች

ከድሀ ቤተሰብ የተገኘችው እና ከልጅነቷ ጀምሮ የቁንጅና ተወዳዳሪ እና የፊልም ተዋንያን የመሆን ህልም የነበራት ሚስ ኒሻ ጊሚሬ በ2018 ዓ.ም በህንድ ፊልሞች ላይ መተወን ስትጀምር እና የተለያዩ ሞዴሊንግ ስራዎች በመስራት በድህነት ያሳደጏትን ቤተሰቦች የመካስ ተስፋን ሰነቀች

የፊልም አሰሪዎች ተረባረቡባት

የአልባሳት አምራቾች እንድታስተዋውቅላቸው ተማፀኗት

በኔፓል እና በህንድ የሚገኙ የመዝናኛ ድርጅቶች ለመኗት

በወርሃ ጥር 2019 ዓ.ም የሞዴሊንግ እና ትወና አድማሷን ለማስፋት ወደ ህንድ የተጏዘችው ኒሻ ጊሚሬ በደረሰባት የመኪና አደጋ ተጎድታ አልጋ ያዘች

በወራቶች ውስጥ ገንዘቧን ጨርሳ ቤተሰቦቿ ማሳከም አቃታቸው:: እነዚያ የተረባረቡባት ግለሰቦች እና ድርጅቶች ገሸሽ አሉባት! አብረሽን ስሪ ብለው የለመኗት ሁሉ ከእይታዋ ጠፉ

ጠያቂ የሌላት እና ሁለተኛ ላይ ያለውን አይነት ፎቶ እያነሱ ሶሻል ሚዲያ ላይ ለመለጠፍ ሊጎበኟት ከሚሄዱ ጥቂቶች በቀር ሰው አጣች::

በዚህ ሁሉ መሀከል ግን ዝነኛ በነበረችበት ወቅት አብራ እንድትስራ ጥያቄ አቅርቦላት ማናጀሯ "ይሄ ትንሽ ድርጅት ነው አይመጥንሽም" ብሎ ግብዣቸውን ያልተቀበለቻት የስራ ፈጣሪዋ ሜግሃ ቻውድሃሪ የተባለች ሴት ህክምናዋን ሸፍና አሳከመቻት

በስተመጨረሻም የገዛ ማናጀሯ እንኳ ጥሏት ጠፋ

በወርሃ መስከረም 2021 ከረጅም ህመም እና ትግል በኃላ አረፈች:: ቤተሰቦቿ የቀብር ስርአቷን ለመፈፀም አቅም አልነበራቸውም ሆኖም ግን በዝናዋ ወቅት አብሬ አልሰራም ያለቻት ማግሃ ቻውድሃሪ ሙሉ ክፍያውን ከመሸፈኗም በላይ የታናናሾቿን ወጪም መሸፈኗን ቀጠለች

በዝናዋ አብረዋት የቆሙ በድካሟ ጠፉ

አለምን ያስደመመው ቁንጅናዋ በሽታ ሲበላው ከጎኗ የሚቆም ጠፋ

ወዳጅ የተባሉት ሲሸሹ የራቀቻት ግን ከጎኗ ቆመች

ከጎንህ ማን አለ?! 🤔

Via-Zemelak Endrias

please Follow Me!
02/01/2023

please Follow Me!

02/02/2022

Welcom to the pages of Love is greatest ❤❤

Address

Addis Ababa

Telephone

+251960736354

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mesi ye abi posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share