07/12/2023
ምን ልስራ ብለው ተጨንቀዋል ?
እንግዲያውስ አያስቡ ደራሽ አለ ከ 8 ዐመት በላይ ባካበተው ልምድ በ ሱፐርማርኬት ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ እንዲሁም በሌሎች ዘርፎች ከቦታ መረጣ ጀምሮ ለስራው የሚያስፈልጉ ግብዓቶች ግዢ፣ ኢንቲረየር ዲዛይን፣እንዲሁም ከተለያዩ አስመጪ ካምፓኒዎች ጋር በመነጋገር የዱቤ እቃዎችን አመቻችተን ለደንበኛ ምቹ እስኪሆን ድረስ አደራጅተን እናስረክቦታለን።
ስልክ +2519-45-14-14-14
አድራሻ ጎተራ ኮንዶሚኒየም