Asaye Derbie

Asaye Derbie The North Remembers. https://mobile.twitter.com/DerebeAssaye
(8)

12/12/2024

ከእስራኤል ጋር ተቀናጅቶ የአሳድን መንግሥት የገረሰሰው የቱርክ መንግሥት ከግብጽ ጦር ጋር ሶማሊያ ምድር ላይ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን ያስታወሰው ዐቢይ አሕመድ የአንካራን ውል ያነበበው ከፈረመ በኋላ ነበር 😂

ከአዲስ አበባ የተላከ መልዕክት ነው።በዛሬው ዐለት ታህሳስ 03፣2017የምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ዮሐንስ ቧያለው እና አቶ ክርስቲያን ታደለ በጠና ታመው ወደ መቅረፅ አጠቃላይ ሆስፒታል ተ...
12/12/2024

ከአዲስ አበባ የተላከ መልዕክት ነው።

በዛሬው ዐለት ታህሳስ 03፣2017
የምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ዮሐንስ ቧያለው እና አቶ ክርስቲያን ታደለ በጠና ታመው ወደ መቅረፅ አጠቃላይ ሆስፒታል ተወስደው ነበር። በምረመራው ላይም አዋሽ አርባ በነበሩበት ወቅት ከባድ የሆነ የሆድ ድርቀት ወይም Constipation አጋጥሟቸው ሰለነበረ ወደ ህክምና እንዲወሰዱ በተደጋጋሚ ቢጠይቁም አማራ ጠል የሆነው የአገዛዙ ስርዐት ለስምንት ወራት ያክል ህክምና በሌለበት በአዋሽ አርባ ማስቃያ አሽጎባቸው ራሱ ባመጣባቸው በሽታ እስከዛሬ ድረስ ህክምና የማግኘት መብታቸውን በፍርድ ቤት ቢፈቀድም አገዛዙ ግን በማን አለብኝነት ከልክሎ በጊዜ ህክምና ባለማግኘታቸው ምክንያት ህመማቸው እየተባበሰ መቶ ዛሬ ህመማቸው ቀዶ ህክምና እንዲያደርጉ አስገድዷቸዋል እና በሚያሳዝን ሁኔታ ቁስላቸው በፉሻ እንደተጠቀለለ ሳይደርቅ በአፋጣኝ ወደ ማጎሪያ ቤት ወስደዋቸዋል። ሆስፒታሉም ከ 3-5 ቀን ባለው መተው ያሉበት ደረጃ እንዲታይ እና ከቀዶ ህክምናው ጋር ተያይዞ የደም መፍሰስ ስለሚያጋጥማቸው በአስቸኳይ ማረሚያ ቤቱ ወደ ሆስፒታሉ እንዲያመጣቸው ደብዳቤ ለማረሚያ ቤቱ ፅፉል።

መሳይ መኮንን

12/12/2024

የብልጥግና ሰዎች ሶማሌላንድን "ጠንካራዋ"፣ ሶማሊያን ደግሞ "ደካማዋ በማለት ሲጠሯት ነበር።እናም አሁን ላይ ከጠንካራዋ በኩል ጸረ አቢይ ዘመቻ ታውጇል።ያሰለጠነልንን 80ሺ ጦር እናዘመትበታለን እያሉ ነው 😂

12/12/2024

የብልጽግና ደና*ቁርት ዛቻ ከሶማሊያ ወደ ኤርትራ ተሸጋግሯል። ስታቅራሩ ብትውሉ የዐቢይ ታጣቂ በየክልሉ እየዞረ ሴት ከመድፈርና ንጹሐን ከመግደል ባለፈ የትኛውንም አገር የሚገጥምበት ድፍረትም ብቃትም የለውም።

ትናንት የወጣው የድምጽ ቅጅ በእነ ሀብታሙ አያሌው ዙሪያ ያቀረብነው ፕሮግራም ልክ መሆኑን ያመላከተ ነው። እስክንድርን ሁሉም የሚፈልጉት የሰበሰበውን ገንዘብ ለመብላት ነው።እናም እልኻለሁ......
12/12/2024

ትናንት የወጣው የድምጽ ቅጅ በእነ ሀብታሙ አያሌው ዙሪያ ያቀረብነው ፕሮግራም ልክ መሆኑን ያመላከተ ነው። እስክንድርን ሁሉም የሚፈልጉት የሰበሰበውን ገንዘብ ለመብላት ነው።
እናም እልኻለሁ...
"ብሩን ላክና እንበታትነው" ከሚል ኃይል ጋር ስለአንድነት መጨነቅ ትርጉም የለውም።

የጠለስ ኒውስ ቤተሰብ በመሆን ያበረታቱ። ቻናላችንን Subscribe & Share ያድርጉ።Assaye Derbiehttps://www.facebook.com/Asaye.Derbie.net/https://www.facebook.com/assaye.derbie

ቀው&ሱ ንጉሥ በአንካራ--------------------👉"እግዜር ይመስገን" የተባለለትንና ከሶማሌ ላንድ ጋር የተፈራረመውን MOU ቀዶ ጥሎታል።👉የሶማሊያን የግዛት አንድነትና ሉዓላዊነት ለመጠ...
11/12/2024

ቀው&ሱ ንጉሥ በአንካራ
--------------------

👉"እግዜር ይመስገን" የተባለለትንና ከሶማሌ ላንድ ጋር የተፈራረመውን MOU ቀዶ ጥሎታል።

👉የሶማሊያን የግዛት አንድነትና ሉዓላዊነት ለመጠበቅ ፈርሟል።

👉ከሶማሊያ ጋር ሲታረቅ ሶማሌላንዶች ላይ ቅሬታ የሚፈጥር ክሕደት ፈጽሟል።

👉የውሉ ሰነድ ሲታይ እንዳጠቃላይ ተሸንፏል።

👉ያኔ ጦርነት ሲያውጅ "ጀግናው መሪያችን" ሲሉት የነበሩ አሁን ደግሞ "የሰላም ሐዋሪያችን" እያሉት ነው።😂

የሌላ አገር ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኖ ለተሾመው መሪ!!ፕሮፌሰር መስፍን ምክክሩን ትቶ አንተን ቢያክምልን የኢትዮጵያ ችግር ይፈታ ነበር 😂
11/12/2024

የሌላ አገር ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኖ ለተሾመው መሪ!!
ፕሮፌሰር መስፍን ምክክሩን ትቶ አንተን ቢያክምልን የኢትዮጵያ ችግር ይፈታ ነበር 😂

የጠለስ ኒውስ ቤተሰብ በመሆን ያበረታቱ። ቻናላችንን Subscribe & Share ያድርጉ።Assaye Derbiehttps://www.facebook.com/Asaye.Derbie.net/https://www.facebook.com/assaye.derbie

10/12/2024

የዐቢይ ታጣቂን የተቀላቀለው የጃል ሰኚ ሰራዊት መሳሪያ ባርቆበት ይሁን አሸባሪነቱ አገርሽቶበት ባይታወቅም፣ የሱሉልታ ወረዳን ፖሊስ አዛዥ እና የብልፅግና ጽ/ቤት ኃላፊውን ከጠባቂዎቻቸው ጋር ገድሏቸ*ል።

09/12/2024

ቆሻሻውን እና ንጹሑን፣ ጠቃሚና ጎጂውን ሳይመርጡ ያገኙትን መረጃ ሁሉ ሲለጥፋ የምታያቸው ብሎም ዋልታና ፋና ጋር መቀላቀል የሚገባቸው ትርክ&ርክ ገጾች፦
👉ጌጡ ተመስገን
👉አዩ ዘ ሐበሻ
👉ዋሱ መሀመድ
👉የኔታ ቲዩብ

ኢትዮጵያውያንን እንደ ሰው የማይቆጥሩትና በነዳጅ የደለቡት የአረብ ደናቁ&ርት ወንድማችንን ለአረመኔው አገዛዝ አሳልፈው ሰጥተውታል።የምታምነው አምላክ ካንተ ጋር ይሁን ወንድማለም!!
09/12/2024

ኢትዮጵያውያንን እንደ ሰው የማይቆጥሩትና በነዳጅ የደለቡት የአረብ ደናቁ&ርት ወንድማችንን ለአረመኔው አገዛዝ አሳልፈው ሰጥተውታል።
የምታምነው አምላክ ካንተ ጋር ይሁን ወንድማለም!!

08/12/2024

እንደ ETV እና FBC ያሉ የብልጽግና ሚዲያዎች የበሺር አል አሳድን መፈርጠጥ ለመዘገብ ምነው ፈሩ? በስሱም ቢሆን ሂዱበት እንጂ 😂

08/12/2024

ወደ አዲስ አበባ እየተኮሰ እንዲገባ የተፈቀደለት የኦነግ ሼኔ ታጣቂ በተኮሰው ጥይት መገናኛ አካባቢ አንዲት ሴት ተመትታ ሕይወቷ አልፏል። ደም ሳያፈስሱ መደሰት የማይችሉ ጉዶች !!

08/12/2024

ሰበር ዜና፦ በዛሬው እለት በሀብቴ ወልዴ እና በባዬ ቀናው የሚመራው የጎንደር አማራ ፋኖ ውሕደት ፈጽሟል!✊

08/12/2024

በሺር አላሳድ ደማስቆን ጥሎ ፈርጥጧል። በቀጣይ ከቻይና በተገዛ ፒንሳና ካቻቪቴ በ2030 አውሮፕላን አምርቼ ለአፍሪካውያን እሸጣለሁ የሚለው ቀ&ውስ አንዱን አውሮፕላን ይዞ እንደሚያመልጥ አያጠራጥርም።

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Asaye Derbie posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Asaye Derbie:

Videos

Share