Million viwes

  • Home
  • Million viwes

Million viwes Personal view & interesting ideas

ወጣቱ ይጠይቃል
10/03/2024

ወጣቱ ይጠይቃል

ቀልድ ሊመስል ይችላል ግን እውነት ነው አርሰናል ከሚለው ውጪ
10/03/2024

ቀልድ ሊመስል ይችላል ግን እውነት ነው አርሰናል ከሚለው ውጪ

10/03/2024
08/03/2024

እ?

I have reached 200 followers! Thank you for your continued support. I could not have done it without each of you. 🙏🤗🎉
09/01/2024

I have reached 200 followers! Thank you for your continued support. I could not have done it without each of you. 🙏🤗🎉

እንደዚህ አይነት ሙያዊ ትንተና  ላይ መንግስት ምን ዓይነት ምላሽ ይሰጣል ?ትልቅ ትኩረትና ክትትል የሚሻ ኢኮኖሚያዊ ጉዳይ ==============================Fitch S&P Mo...
05/11/2023

እንደዚህ አይነት ሙያዊ ትንተና ላይ መንግስት ምን ዓይነት ምላሽ ይሰጣል ?
ትልቅ ትኩረትና ክትትል የሚሻ ኢኮኖሚያዊ ጉዳይ
==============================
Fitch S&P Moody ብድር የመክፈል አቅምን ( Credit Rating Worthiness) የሚመዝኑ ተቋማት ናቸው። ተቋማቱ የሀገራትን፣ የትልልቅ ኮርፓሬሽኖችን፣ የግዙፍ ድርጅቶችን የብድር አከፋፈል ስርዓት ይመዝናሉ። ቦንድ ክሬዲት ሬቲንግ ይባላል። በነዚህ ተቋማት የቦንድ ክሬዲት ሬቲንግ ላይ ተመስርተው አበዳሪ ሀገራት፣ የገንዘብ ተቋማትና የተለያዮ አበዳሪ ድርጅቶች፣ ግለሰቦች ወይም ፋውንዴሽኖች ብድር ይሰጣሉ፣ ኢንቨስትመንት ላይ ይሰማራሉ፣ የብድር መክፈያ ጊዜን ያራዝማሉ፣ የአንድ ሀገር ኢኮኖሚያዊ ቁመና ይለኩበታል።

መስከረም ላይ ሙዲ የተባለው ተቋም የኢትዮጵያን ብድር የመከፈል አስተማማኝነት ከCaa2 ወደ Caa3 አውርዶታል። ፊችም በዚህ ሰሞን የኢትዮጵያን ብድር የመመለስ አቅምና ተስፋ ከCCC- ወደ CC አውርዷታል ።

ከታች በተያያዘው ሰንጠረዠ ላይ እንደሚታየው CC ምዘና ማለት የብድር ክፍያን የማዘግየት ችግር ያለባቸው ሀገራት የሚገኙበት ምድብ ብቻ ሳይሆን ብድርን ለመመለስ አስተማማኝ ቁመና ላይ የማይገኙና ወደፊትም የመክፈል አቅማቸው አጠራጣሪ የሆኑ ሀገራት የሚጣሉበት በተለምዶ አጠራር (Junk) የሚባለው ምድብ ነው።

በ2023 ፊችና ሙዲ ኢትዮጵያ ብድሯን በወቅቱ መክፈል ያልቻለች ሀገር ብቻ ሳትሆን ወደፊትም ለመክፈል አስተማማኝ ቁመና ከሌላቸው ሀገራት ምድብ ውስጥ አካቷታል ማለት ነው።

ይህ ማለት በአጭና ጠንካራ ተከታታይነት ያለው ስራ ተሰርቶ መሻሻል ካልታየ በስተቀር በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት ከመገተር ጀምሮ፣ የውጭ ሀገር የበረራ እንቅስቃሴዋ መገታት፣ በኮረስፓንዳት ባንኮች አማካኝነት የኤልሲ አገልግሎት መሰረዝ፣ የአዲስ ብድር መነፈግ፣ የክፍያ ጊዜን ማራዘም እድል ማጣትና አዳዲስ ኢንቨስትመንቶችን የማግኘት እድል መሰናከል ሊያጋጥማት ይችላል።
Mushe Semu

ለእንደዚህ ዓይነቱ ስልጤ ሲያጎበድድና ሲያጎነብስ (ሌላዉ ትቼው) እንጂ ሲታገል አላየንም ብንለውስ
14/09/2023

ለእንደዚህ ዓይነቱ
ስልጤ ሲያጎበድድና ሲያጎነብስ (ሌላዉ ትቼው) እንጂ ሲታገል አላየንም ብንለውስ

14/09/2023

የሁለቱ ኮሎኔሎች ወግ

10/08/2023

እራሱን በራሱ እያጠፋ የመጣው የአማራ ፖለቲካ

10/08/2023

ተጠላልፈው የመውደቅ የአማራ ፖለቲካ

ትረፍ ያው ነፍስ አመሪካ ይገባል
26/03/2023

ትረፍ ያው ነፍስ አመሪካ ይገባል

22/03/2023
22/03/2023

ክስታንኛ የሚሰማ ካለ

ብልፅግና ኢትዮጵያ ከተቀበለ በኃላ
15/03/2023

ብልፅግና ኢትዮጵያ ከተቀበለ በኃላ

Her name is Birhan Woldegebreal. She used to be a lecturer at Aksum University in Journalism and Communication departmen...
10/03/2023

Her name is Birhan Woldegebreal. She used to be a lecturer at Aksum University in Journalism and Communication department but Because of the war she was not being paid her salary for the past two years so she is forced to go out on street, sell cereal and vegetables to financially support her family ....This is just sad 💔

08/03/2023

# በጉራጌ ማህበረሰብ ውስጥ እየተጠየቁ ያሉ የዞን እንሁን እና የክልል እንሁን ጥያቄዎች ሁለቱም ትክክለኛና መሰረታዊ ጥያቄዎች ናቸው ::
ልዩነታቸው ግን :-
1- የዞን እንሁን ጥያቄ - የፍትሃዊነት : የእኩል ተጠቃሚነት እና የመልማት ጥያቄ ነው :
2- የክልልነት ጥያቄ ደግሞ የሕልውና እና እንደ አንድ ማህበረሰብ የመቀጠል ያለመቀጠል : ከታሪክ መዝገብ ከመሰረዝ ካለመሰረዝ : ባህል ታሪክ እና ማንነት ጠብቆ ከማቆየትና ከለማቆየት ጋር የሚገናኝ ነው ::
====
# ይህ ሀቅ ነው : ይህ ሀቅ ሊሻር የሚችለው አሁን ያለው ብሄር ተኮር የፌደራሊዝም ስርዓት ሲቀየር እና አሁን የምንተዳደርበት ሕገ-መንግስት እሰከተሻሻለ ብቻ ነው ::
=====
👉 ሁሉም የጉራጌ ተወላጅ ይህን ሀቅ ወደደም ጠላም ማመን አለበት ብለን እናሰባለን : መቀበል ያለመቀበል ግን የምርጫ ጉዳይ ነው ::
--

04/03/2023

"የብልፅግና ወንጌል" የሚባል የወፈፌዎች እምነት አለ። "የእምነት እንቅስቃሴ" ሌላኛው ስሙ ነው። የዚህ እምነት ተከታዮች ነገረ ስራ ድርቅና ነው። 'ዋናው ማመን ነው፥ ባለጠጋ እንደሆንን ካመንን እንበለጥጋለን' ይላሉ። ችግር ውስጥ ተተብትበው ሳለ እውነታውን ከመጋፈጥ ይልቅ 'መልካም ንግግር የማወጅ' ቂላቂ*ልነት አለባቸው።

አንዲት የብልፅግና ወንጌል አማኝ ሴት አለች። "ባለጠጋ እና ውብ ነኝ" እያለች ታታክተኛለች። ካለችበት ድን*ዛዜ ወጥታ እውነታውን መጋፈጥ አትወድም።

መዋሸት አያስፈልግም፥ ልጅቱ መልከ ጥፉ እና ደሃ ናት። ነገር ግን "ቆንጆና ባለጠጋ ነኝ" ትላለች።

የዚህ እምነት ተከታዮች ሃገር ጦርነት ውስጥ ሆና በድህነት እየማቀቀች እያዩ እውነታውን በመካድ "ሰላም ነን፥ ደግሞም እየበለጠግን ነው" ይላሉ። ይኸን እንደ ቀናነትና አማኝነት ይቆጥሩታል።

ለአዋቂ የማይመጥን የልጅ ቀልድ ሊመስላችሁ ቢችልም "የብልፅግና ወንጌል" ትልልቅ ሰዎች የሚከተሉት እምነት ነው።
ምን አይነት ነገር እንደሆነ ግራ ይገባል።
ተስፋ አብ

እና አሁንስ ገባህ?በመጨረሻም መደበቅ የሌለበት መራር እውነት! ይመዝገብልኝ!___________ሁሉም ኢትዮጵያዊ ማወቅ ያለበት ሃቅ ቢኖር የዶ/ር አብይ መንግስት ጥቂት የጉራጌ ካድሬ ይዞ ጉራጌ...
03/03/2023

እና አሁንስ ገባህ?
በመጨረሻም መደበቅ የሌለበት መራር እውነት! ይመዝገብልኝ!
___________
ሁሉም ኢትዮጵያዊ ማወቅ ያለበት ሃቅ ቢኖር የዶ/ር አብይ መንግስት ጥቂት የጉራጌ ካድሬ ይዞ ጉራጌ በክላስተር መካለል እምቢ ካለ በኦሮሚያ ልዩ ዞን ይካለል ያለበት ፕሮጀክት መክሸፉ ነው። ከኦሮሞ ህዝብ ጋር ጥላቻ የለንም ተጋብተናል ተዋልደናል አብረን በፍቅር እየኖርን ነው ግን አንድ ጉራጌ ይዘን እራሳችን በራሳችን እናስተዳድራለን እንጂ ልዩ ዞን አንቀበልም ስላልን ነው የፌደራሉ መንግስት በዶክተር አብይ ትዕዛዝ የሚገድለንና የሚያስረን። ያልታሰረ ጉራጌ የለም። እኔንም ያላሰሩኝ እኔ ላይ የተሰጣቸው ኦፕሬሽን ግድያ እንጂ እስራት ስላልሆነ ነው። እኔን የሚያስገድሉ የፌደራሉ መንግስትና የፈራሹ ክልል ባለስልጣን ላጫ ጋሩማ፡ እርስቱ ይርዳው፡ ያዕቆብ ግርማ እና ሌሎችም ከገዢም ከተቃዋሚም ያሉ በጥምረት አሲረው መቼም በሰላም አይኖሩም! እኔ እናንተ አሸባሪ ብትሉኝ ለመረጠኝ ህዝብ የነፃነት ታጋይ ነኝ። ዘላለሜ ለስልጣንና ለሆዴ ስል ስባዝን አልኖርኩም። በዚህ ምድር በስሜ ያለኝ ሃብት ሁለት ልጆች ናቸው እንጂ ሳሽቃብጥና ህሊናዬ ስቸረችር አልኖርኩም ምድረ ችጋራም በቁማቹ የሞታቹ የበሰበሳቹ ደንቆሮ ካድሬ! አሁንም እስከ ህይወቴ ህቅታ ትንፋሼ ነጥፎ እስክረታ ለህዝቤ እታገላለሁ! ለእኔ እስራትም ይሁን ሞት ጌጤ ክብሬ ነው! ትግል ይቀጥላል!
ኤሰሂአርብ ታረቀኝ ደግፌ ፍታኒ!

Address


Telephone

+27969613838

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Million viwes posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Million viwes:

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share