Lideta woreda 1 communication office

Lideta woreda 1 communication office Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Lideta woreda 1 communication office, Digital creator, Addis Ababa, Ababa.

29/08/2023
"በማህበረሰብ አቀፍ ማስ ስፖርት አካላዊ እና አእምሮአዊ ጤናው የዳበረ ዜጋ እንፈጥራለን"            """"""""""""""""**"""""""""""""""""""ዛሬ ማለዳውን በልደታ ክ...
27/08/2023

"በማህበረሰብ አቀፍ ማስ ስፖርት አካላዊ እና አእምሮአዊ ጤናው የዳበረ ዜጋ እንፈጥራለን" """"""""""""""""**"""""""""""""""""""
ዛሬ ማለዳውን በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 1 አስተዳደር በወረዳው ወጣቶች እና ስፖርት ጽ/ቤት አስተባባሪነት የማህበረሰብ አቀፍ ማስ ስፖርት ተካሄደ።

የወረዳ 1 ስፖርት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ እድሪስ ኦቶሮን ጨምሮ የወረዳ 1 ዋና ስራ አስፈፃሚ እና አመራሮች በተሳተፋበት ማህበረሰብ አቀፍ ማስ ስፖርት ላይ በወረዳው የሚገኙ የተለያዩ የስፖርት ቡድኖች እና ወጣቶች እና ህፃናት ተሳትፈዋል።

🤸🏻‍♀️ ወረዳ 1 ኮሚዩኒኬሽን ⛹️‍♂️
ነሐሴ 21/2015

የሰላም ሰራዊቱ ዛሬም አካባቢውን ለመጠበቅ በስራ ላይ ነው።የልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ጽ/ቤት የሰላም ሰራዊት አባላትን ከፀጥታ አአካላት ጋር በማስተባበር በተለያዩ...
26/08/2023

የሰላም ሰራዊቱ ዛሬም አካባቢውን ለመጠበቅ በስራ ላይ ነው።

የልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ጽ/ቤት የሰላም ሰራዊት አባላትን ከፀጥታ አአካላት ጋር በማስተባበር በተለያዩ ብሎኮች ስምሪት ሰጠ !!!!

👉ወረዳ 1 ኮሙኒኬሽን
ነሐሴ 20/2015

የልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ትምህርት ጽ/ቤት ትምህርት ለትውልድ በሚል መነሻ ሀሳብ በወረዳው የሚገኙ የትምህርት ቤቶችን ለመማር ማስተማር ዝግጁ የማድረግና የማስዋብ ስራ እያከናወነ ይገኛል።...
26/08/2023

የልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ትምህርት ጽ/ቤት ትምህርት ለትውልድ በሚል መነሻ ሀሳብ በወረዳው የሚገኙ የትምህርት ቤቶችን ለመማር ማስተማር ዝግጁ የማድረግና የማስዋብ ስራ እያከናወነ ይገኛል።

ከዚህ ጋር በተያያዘ የ2016 የትምህርት ዘመን መድረሱን አስመልክቶ በአፋን ኦሮሞ ስርዓተ ት/ት ለሚሰጠው ሁሉን አቀፍ ትምህርት የቅስቀሳ ስራ የተካሔደ ሲሆን ትምህርታቸውን መከታተል የሚፈልጉ ተማሪዎች ከነሀሴ 26/12/2015 -ጳጉሜ 6 ድረስ በአካል በመገኘት መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን የወረዳ 1 ትምህርት ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ #ዳዊት ልሳኔ ተናግረዋል፡፡

✍️ወረዳ 1 ኮሙኒኬሽን✍️
ነሐሴ 20/2015

"ጠንካራ የሴት አደረጃጀት ለሁለንተናዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት"የልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ሴት ማህበር "ጠንካራ የሴቶች አደረጃጀት ለሁለንተናዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት" በሚል መሪ ቃል 8ኛ መደ...
26/08/2023

"ጠንካራ የሴት አደረጃጀት ለሁለንተናዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት"

የልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ሴት ማህበር "ጠንካራ የሴቶች አደረጃጀት ለሁለንተናዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት" በሚል መሪ ቃል 8ኛ መደበኛ ጉባኤውን በድምቀት አካሔደ።

በዕለቱም ማህበሩ ባለፉት አመታት የሰራቸው ስራዎች ሪፖርት አቅርቦ ውይይት የተደረገበት ሲሆን 50 የወረዳ የምክር ቤት አባላት ተወካዮችን እና 6 የከተማ የምክር ቤት አባላት ተወካዮችን በመምረጥ ማፅደቅ ተችሏል።

👉ወረዳ 1 ኮሙኒኬሽን👈
ነሐሴ 20/2015

🤝🤝 ነሐሴን በፅዳት🤝🤝"ትቦዎች የፍሳሽ ማስወገጃ እንጅ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ አይሆኑም"ወረዳ 1 ጽዳት አስተዳደርየልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ጽዳት አስተዳደር ጽ/ቤት ነሐሴን በፅዳት "አካባቢያ...
26/08/2023

🤝🤝 ነሐሴን በፅዳት🤝🤝
"ትቦዎች የፍሳሽ ማስወገጃ እንጅ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ አይሆኑም"
ወረዳ 1 ጽዳት አስተዳደር

የልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ጽዳት አስተዳደር ጽ/ቤት ነሐሴን በፅዳት "አካባቢያችንን ከቆሻሻ እራሳችንን ከበሽታ እንከላከል" በሚል መሪ ቃል ሳምንታዊ የፅዳት ዘመቻ ተካሔደ።

በዘመቻው አዲሱ የወረዳው ወና ስራ አስፈፃሚን ጨምሮ የወረዳው አመራሮች፣ ነዋሪዎች፣ የሴፍቲኔት ተጠቃሚዎች፣ በጎ ፍቃደኞች እና የተለያዩ ባለ ድርሻ አካላት የተሳተፉ ሲሆን የፍሳሽ ትቦዎች የፍሳሽ ማስወገጃ እንጅ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ መሆን የለባቸውም በሚል የተጀመረውን ዘመቻ በቀጣይነት በማጠናከር ሁሉም ነዋሪ አካባቢውን በማፅዳት ራሱን ከበሽታ ሊጠብቅ እንደሚገባ አዲሱ የወረዳ 1 ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ #ደረጀ ፈይሳ ተናግረዋል።

👉ወረዳ 1 ኮሙኒኬሽን👈
ነሐሴ 20/2015

ሰላም የሁሉም ነገር መሰረት ነዉ🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊የወረዳ 1 አስተዳደር  ሰላምና ፅጥታ ፅ/ቤት  ኮር እና ተረኛ አመራር እንዲሁም የክ/ከተማ ደጋፊ አመራር በተገኙበት ለሰላም ሰራዊት ስምሪት ተ...
25/08/2023

ሰላም የሁሉም ነገር መሰረት ነዉ
🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

የወረዳ 1 አስተዳደር ሰላምና ፅጥታ ፅ/ቤት ኮር እና ተረኛ አመራር እንዲሁም የክ/ከተማ ደጋፊ አመራር በተገኙበት ለሰላም ሰራዊት ስምሪት ተሰጠ።
በስምሪቱ ወቅትም ሰላም የሁሉም ነገር መሰረት በመሆኑ ሰላማችንን ለማስጠበቅ ሁላችንም ልንረባረብ ይገባናል ሲሉ የወረዳ1 የሰላምና ፀጥታ ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ንብረት ካህሳይ መልዕክት አስተላልፈዋል ።

የወጣቶችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በስፋት እየተሰራ ይገኛል!!👉አቶ ገበየሁ ዘውዴየልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 አስተዳዳር ስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ጽ/ቤት የወጣቱን ተጠቃሚነት ለማ...
25/08/2023

የወጣቶችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በስፋት እየተሰራ ይገኛል!!
👉አቶ ገበየሁ ዘውዴ

የልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 አስተዳዳር ስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ጽ/ቤት የወጣቱን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በርካታ ስራዎችን በመስራት የስራ እድል እየፈጠረ ይገኛል።

ከዚህ አንፃር የስራ እድል ፈጠራ አስተባባሪ ኮሚቴ ለወጣቶች ስራ ከመፍጠር አንፃር አሁን ላይ ምን ላይ እንደሚገኝ በመገምገም ቀጠይ አቅጣጫ የተቀመጠ ሲሆን የተሻለ የስራ ዕድል በመፍጠር የወጣቶችን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ እንደሚገባ የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ጽ/ቤት ሃላፊ እና የወረዳው ምክትል ስራ አስፈፃሚ #አቶ ገበየሁ ዘውዴ ገልፀዋል።

👉ወረዳ 1 ኮሙኒኬሽን👈
ነሐሴ 19/2015

Address

Addis Ababa
Ababa

Telephone

+251960074542

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Lideta woreda 1 communication office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Lideta woreda 1 communication office:

Share