Zed business

Zed business ALL

03/04/2024
03/04/2024
09/12/2023
ጳጉሜን አምስት (፭) ግብረ ሰናይ ድርጅት የተቋቋመው ጳጉሜን 5 ቀን 2011 ዓ.ም ከኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሲቨል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 በመዝገብ ቁጥር 4434...
09/12/2023

ጳጉሜን አምስት (፭) ግብረ ሰናይ ድርጅት የተቋቋመው ጳጉሜን 5 ቀን 2011 ዓ.ም ከኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሲቨል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 በመዝገብ ቁጥር 4434 ተመዝግቦ ህጋዊ ሰውነት አግኝቷል፡፡ ቢሮውን በቦሌ ክ/ከተማ ገርጂ ወረዳ 14 ገ/ህይወት ህንጻ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4.1.5 በማድረግ አላማውን በጎዳና ላይ የወደቁትን ወገኖቻች ከጎዳና ላይ በማንሳት ለመኖር መሰረታዊ የሆኑ ፍላጎቶችን በማሟላት ጤናማ ፤ጠንካራ፤ጨዋ እና ምርታማ ዜጎች ሆነው ከተረጂነት ወደረጂነት በማሸጋገር ለሀገራቸው እና ለዜጎቻቸው የበኩላቸውን አስተዋፆ እንዲያበረክቱ ማድረግ ነው፡፡መንግድ ላይ የወደቁ ወገኖቻችን የኛ እናት አባት እህት ወድሞቻችን ናቸው ወገን ደግነት መልካምነት ለራስ ነው፡፡
የጳጉሜን አምስት (፭) ግብረ ሰናይ ድርጅት ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር፡-1000 30 17 80 02 42
Website:- https://paegumeamestcharity.wordpress.com/
Youtube:- Pagume amst
Tiktok:-pagumen amst
Facebook:-https:/www.facebook.com/pagumen5
Twtter:-https://twitter.com/pagume5

Adresse

AA
Assens

Underretninger

Vær den første til at vide, og lad os sende dig en email, når Zed business sender nyheder og tilbud. Din e-mail-adresse vil ikke blive brugt til andre formål, og du kan til enhver tid afmelde dig.

Kontakt Virksomheden

Send en besked til Zed business:

Videoer

Del