የደምቢዶሎው ተጠርጣሪ ከህግ ውጭ በአስደንጋጭ ሁኔታ መገደሉን ኢሰመኮ አስታወቀ‼
ጉዳዩ በአስቸኳይ ተመርምሮ በአጥፊዎች ላይ ተገቢው እርምጃ እንዲወሰድም ጠይቋል‼
በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን አማኑኤል ወንድሙ የተባለ የወንጀል ተጠርጣሪ በአስደንጋጭ ሁኔታ በፀጥታ ኃይሎች በአደባባይ መገደሉን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ፡፡
ኢሰመኮ ተጠርጣሪው ትናንት ማክሰኞ ጥር 3 ቀን 2013 ዓ/ም ከህግ አግባብ ውጭ በሆነ አስደንጋጭ ሁኔታ ህዝብ እያየ በአደባባይ መገደሉን ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡
የወጣት አማኑኤል ወንድሙ ግድያ ጉዳይ ትናንት የማህበራዊ ሚዲያዎች መነጋገሪያ ሆኖ ነው ያመሸው፡፡
ወጣቱ ከፍተኛ ድብደባ እና እንግልት እንደደረሰበት የሚያሳዩ የምስል እና የተንቀሳቃሽ ምስል (ቪዲዮ) ማስረጃዎችም ሲዘዋወሩ ነበር፡፡
በቪዲዮዎቹ ወጣቱ የፊጥኝ (ወደ ኋላ) ታስሮም ይስተዋላል፡፡
ከህግ ውጭ የሚደረጉ የትኞቹንም ዓይነት ግድያዎች አወግዛለሁ ያለው ኢሰመኮም ሁሉም ህግ የማስከበር ዘመቻዎች በህግ አግባብ እንዲፈጸሙ አሳስቧል፡፡
ግድያዎቹ በህግ የበላይነት ላይ እምነትን ከማሳጣትም በላይ የተገኙ ውጤቶችን እንደሚቀለብሱም ነው ኢሰመኮ ያስታወቀው፡፡
በመሆኑም የአማኑኤል ወንድሙ ግድያ ጉዳይ በአስቸኳይ ተመርምሮ በአጥፊዎች ላይ ተገቢው እርምጃ እንዲወሰድ ጠይቋል፡፡
ሁኔታውን በቅር
በአላህ ፣ በአላህ አረ ልጆቼን ‼ 😭
ይቺን ሃገር ተመልከቱ ልጆቹን ለማሳደግ ደጅ ወጥቶ
ፀሐይና ብርድ ዝናብ እየተፈራረቀበት ምስኪን አባት ነው
በእዚህ ልክ በጭካኔ የሚያሰቃዩት
ለአንድ ደሃ ይሄ ሁሉ ዱላ አይከብድም
የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድባችሁ
Via: ያያ ዘልደታ ያሬድ
♦ሰበር ዜና♦
“ሕወሓት” እና “ሸኔ” በሽብርተኛ ድርጅትነት እንዲሰየሙ የውሳኔ ሐሳብ ቀረበ‼
EBC
♠ ጥቁር ሰው ♠
በቴዲ አፍሮ
መልካም የድል በዓል‼
♦መረጃ♦
በአዲስ አበባ በከባድ ውንብድና ወንጀሎች የተጠረጠሩ 53 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተካሄደባቸው ነው‼
ebc
♦መረጃ♦
ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያ ሲናፈስ በነበረው ጉዳይ ላይ የእሁድን በኢቢኤስ ፕሮግራም አዘጋጇ ናፍቆት ትዕግስቱ እዉነታውን ተናገረች‼
ሙሉ ፕሮግራሙን በቅዳሜን ከሰዓት/ ቅዳሜ 8 ሰዓት ይመልከቱት
💚💛♦ኢትዮጵያዊ ወታደር♦💛💚🙏
“ለውዲቷ ለእናት ኢትዮጵያ ታጥቄ ጠንክሬ
የምሰዋላት ነኝ እኔስ ለሃገሬ
ጠላቶችዋ እቃወማለሁ አጥብቄ በብርቱ
ስለሃገር ፍቅር ገባኝ በውነቱ
አያት ቅድመ አያቴ የተወለዱብሽ
እምዬ እናት አለም ለኔማ አገሬ ነሸ ኑሪ በነፃነት ኮርተሽ
ክፉሸን ለማየት በፍፁም አልወድም
ልሙት ልሰዋልሸ ሂወት ካንቺ አይበልጥም
ማንነቴን ክጄ ላንቺ አንሼ ብታይ ከድሜዬ ከሂወቴ ስስቼ ብነሳሽ
ግራ ቀኝ ሰውነት ይርገፍ እንደ ጤዛሸ ታሪክ ያድርገኝ ተወቃሽ”
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
✈ አየር ሃይልን ለመቀላቀል ይፈልጋሉ❓✈
👇 ✈ 👇
"እነዚህ በምድር በሰማይ የማይበጁ የእናት ጡት ነካሾች በዚህ ምድር እንዲኖሩ መፍቀድ አይገባም‼"
ሜ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ