Abdu ኢስላሚክ ማአከል

Abdu ኢስላሚክ ማአከል አብዱ

በኢንፍራንዝ ሙስሊሞችን ነቅለው የእርሻ መሬታቸውን ሲያርሱት  ያዘመሩትን  ሲያጭዱት፣ ቤቶቻቸውን በእሳት ሲያጋዩት፣ በጎተራ ለወራት ጉርስ ያስቀመጧትን እህል ሳይቀር ዘርፈው ከቀያቸው እንደነቀ...
01/05/2024

በኢንፍራንዝ ሙስሊሞችን ነቅለው የእርሻ መሬታቸውን ሲያርሱት ያዘመሩትን ሲያጭዱት፣ ቤቶቻቸውን በእሳት ሲያጋዩት፣ በጎተራ ለወራት ጉርስ ያስቀመጧትን እህል ሳይቀር ዘርፈው ከቀያቸው እንደነቀሏቸውና ፋሽስቶች የልሒቃን ቡድን ይኽ ጉዳይ ሲነሳ ሲያንዘረዝራቸው ስናይ
ለሙስሊሞች መልዕክቱ ምንድን ነው?
⏩️ወለጋ ወለጋ ሲሉ የነበረው ውሸታቸውን ነበር። በተቃራኒው ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ከሙስሊሞች ጭፍጨፋ ጀርባ የዚዮኒስቶቹ ልሒቃን ስውር እጅ እንዳለበት ጥቁምታ ነው። በሙስሊም ደም እጃቸው የጨቀዬ ስለሙስሊም ደም ሊገዳቸው አይችልም።
💠ሙስሊምነታቸውን ብቻ ከወንጀል በመቁጠር ሙስሊሞችን ነቅለው ለስደት ማብቃቸው ሀብታቸውን መውረሳቸው
አባቶቻቸው 'የእስላም አገሩ መካ የአሞራ አገሩ ዋርካ' ሲሉ የነበረው
የዘውዳዊያን ዘመን ዳግም ማንሰራራቱን አመላካች ነው።
መጅሊስ ዝምታውን ይስበር
ተፅዕኖ ፈጣሪ ዑዝታዞች የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን አነቃቁ
ሙስሊሞች ለመብታቸው ለነፃነታቸው ለዕኩልነታቸው በታሪክ ጭቁን መደብ አባላት ጋር ሆነው እንደህዝብ ይነሱ በቃ ይበሉ!!

07/01/2024

የክፋለ ዘመኑ ቀዳዳ ብየዋልው

ፂፈኛው እና አሻባሪው ፋኖ ሰሜን ወሎ የሚገኛውን  የላሊበላን ህዝብ  ባዳ በማለት ለመጨፍጨፍ ተነስቷል  ፍትህ ለላሊበላ ህዝብ
19/11/2023

ፂፈኛው እና አሻባሪው ፋኖ ሰሜን ወሎ የሚገኛውን የላሊበላን ህዝብ ባዳ በማለት ለመጨፍጨፍ ተነስቷል ፍትህ ለላሊበላ ህዝብ

😥😥😥😥💔💔💔😭😭😭ይህ ወጣት ሁሴን ሙህዲን ይባላል በሸገር ከተማ  የመስጂድ ፈረሳ ጋር በተያያዘ በአንዋር መስጂድ በተደረገው ተቃውሞ  መንግስት ባሰማራቸው ፓሊሶች በወሰዱት እርምጃ   በደረሰበ...
16/11/2023

😥😥😥😥💔💔💔😭😭😭
ይህ ወጣት ሁሴን ሙህዲን ይባላል በሸገር ከተማ የመስጂድ ፈረሳ ጋር በተያያዘ በአንዋር መስጂድ በተደረገው ተቃውሞ መንግስት ባሰማራቸው ፓሊሶች በወሰዱት እርምጃ በደረሰበት ከፍተኛ የሆነ ድብደባ በጭንቅላቱና በነርቩ ላይ ከባድ ጉዳት ደርሶበት በጥቁር አንበሳና በአሚን ሆስፒታል የጭንቅላት ቀዶ ጥገና ተደርጎለት በመልካም ጤንነት ላይ የነበረ ቢሆንም ከቀን ወደ ቀን የጤንነት ሁኔታው እየከፋ በመምጣቱ በአስቸኳይ ወደ ወጪ ሀገር ሄዶ ህክምና እንዲደረግለት በዶክተሮች ተወስኗል።
ለህክምናው ወጪ 2.9 ሚልዮን ብር ያስፈልገዋል። ይህ ደግሞ ከቤተሰቦቹ አቅም በላይ ስለሆነ ከጎኑ እንድትቆሙልን ስንል በትህትና እንጠይቃለን።

ከታች ባሉት አማራጮች የበኩልዎትን አስተዋፅኦ ያበርክቱ:-
የወንድሙ አካውንት ናስር ሙህዲን
ንግድ ባንክ
1000222413501
አዋሽ ባንክ
01425217675500
የኦሮሚያ ሕብረት ስራ ባንክ
1024900140584
ቴሌብር
+251911608530

😭😭😭አባቱ ና የእንጀራ እናቱ ደብድበው ገደሉት::የ 7 ዓመት ህፃን ልጅ በመደብደብ ህይወቱ እንዲያልፍ ያደረጉ ወላጅ አባት እና የእንጀራ እናት በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተጠራባቸው ይገ...
15/11/2023

😭😭😭

አባቱ ና የእንጀራ እናቱ ደብድበው ገደሉት::

የ 7 ዓመት ህፃን ልጅ በመደብደብ ህይወቱ እንዲያልፍ ያደረጉ ወላጅ አባት እና የእንጀራ እናት በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተጠራባቸው ይገኛል::

በእሱ ፈቃድ ታምራት የተባለው የ7 ዓመት ህፃን የተወለደው በእናቱ እና በወላጅ አባቱ መካከል በተፈጠረ ጊዜያዊ የፍቅር ግንኙነት ነበር፡፡

ወላጅ እናት ህፃኑን ከወለደች በኋላ ያለ ወላጅ አባቱ ድጋፍ እና እርዳታ ለ6 ዓመት ከወራት ያህል በብዙ ፈተና ውስጥ ሆና ብቻዋን እየኖረች አሳድጋዋለች፡፡

ነገር ግን ኑሮ እየከበዳት ሲመጣ ልጇም አብሯት እንዳይጎሳቆል በማሰብ ሃምሌ 18 ቀን 2015 ዓ/ም ለወላጅ አባቱ አስረክባ እሷ ወደ ጎዳና ኑሮ ወጣች፡፡

ይሁን እንጂ ህፃን በእሱ ፈቃድ ሌላ ሚስት አግብቶ ወደሚኖረው አባቱ የተሻለ ህይወት እንዲገጥመው ታስቦ ቢመጣም ነገሩ የሆነው የተገላቢጦሽ ነው፡፡

በወላጅ አባቱም ሆነ በእንጀራ እናቱ በየጊዜው ድብደባ ይደርስበታል፡፡ በብረት ሰንሰለት እየታሰረ መከራውን ያያል፡፡ በደረሰበት የስነ ልቦና ቀውስ ሰገራውን መቆጣጠር የማይችልበት ደረጃ ላይ ደርሶ እንኳ ድብደባው አልቀረለትም፡፡

ድንገት የሚያመልጠውን ሰገራ እና ምግብ በልቶ በሆዱ አልረጋ ብሎት የሚያስመልሰውን በምላሱ እንዲልስ እስከማድረግ የደረሰ ግፍ ሲፈፀምበት ቆይቷል፡፡

በጥቅምት ወር 2016 ዓ/ም ህፃን በእሱ ፈቃድ በደረሰበት ድብደባ ራሱን ስቶ ሲወድቅ ወላጅ አባቱ እና የእንጀራ እናቱ አፋፍሰው ወደ ጤና ጣቢያ ይዘውት ይሄዳሉ፡፡

ጤና ጣቢያ የደረሱት ግን ህይወቱ ካለፈ በኋላ ነበር፡፡ የህፃኑ መሞት በጤና ባለሙያዎቹ ሲነገራቸው አባቱ እና የእንጀራ እናቱ የአስክሬን ሳጥን ገዝተን እንምጣ ብለው በዚያው ቀርተዋል፡፡

ስለተፈፀመው ወንጀል አቤቱታ የደረሰው የአዲስ አበባ ፖሊስ የሰው መግደል ወንጀል ምርመራ ክፍል ተጠርጣሪዎቹን ተከታትሎ በቁጥጥር ስር በማዋል ምርመራ እያጣራ ይገኛል፡፡

የህፃን በእሱፈቃድ አስክሬን በጎረቤት እና በአካባቢው ነዋሪዎች ትብብር በቀጨኔ መድሃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን በክብር እንዲያርፍ ተደርጓል፡፡

Via AAP

🌴🌴🌴

13/11/2023

ቆራጥ ሴት አልፈራም ያባተ ልጁ ነኝ አልኮራም የናቴ ልጅ ነኝ አለች እልህ የተሞላበት ጀግንንት

12/11/2023

18አመት ያልሞላትን ህፃናን በቤት ሰራተኝነት መቅጠራ የህፃናትን ጉልበት ብዝበዛ ነው ለህግ ይቅቡ 🙏

🙏🙏🙏😥😥😥 #ጅዳ ላይ ኢቃማ ያላችሁ ወይም  ያላቸውን ሰዎች የምታውቁ ተባበሩ   እህታችን በወሊድ ምክንያት ሕይወቷ አደጋ ላይ ነው  በአመልያ ወልዳለች ነገር ግን የ12   ሰው ደም ተጠይቋል...
11/11/2023

🙏🙏🙏😥😥😥
#ጅዳ ላይ ኢቃማ ያላችሁ ወይም ያላቸውን ሰዎች የምታውቁ ተባበሩ እህታችን በወሊድ ምክንያት ሕይወቷ አደጋ ላይ ነው በአመልያ ወልዳለች ነገር ግን የ12 ሰው ደም ተጠይቋል እና ይሄን ደም የሚለግሱት አካል ደግሞ ግድ ኢቃማ ያላቸው መሆን አለባቸው እና እባካችሁ ኢቃማ ያላቸውን የጅዳ ነዋሪ ሰዎችን አስተባብሩልን ለእሁድ ጠዋት ማለትም November 12 / 2023 ነው የሚፈለገው። ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ለአሏህ ብላችሁ ተባበሩ ከቀን ወደ ቀን የሚፈለገው የደም መጠን እዬጨመረ ነው ከሁለት ቀን በፊት የ6 ሰው ናበር የተጠየቀው አሁን ግን ጨምሯል ውድ እህት ወንድሞች ከአሏህ በታች ለእህታችን መትረፍ ሰበብ እንሁናት ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን*

*___ ደም ተለጋሽ እህታችን አሚናት አወል*

*___የደም አይነት__ ማንኛውንም የደም ዓይነት ይቀበላል*
*___አብራት ያለችው እህታችን ስልክ ቁጥር +966 55 014 5227*

*___ ተጨማሪ ስልክ +966507439709*

*ፍቃደኛ የሆናችሁ በእነዚህ ስልኮች ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን*

10/11/2023

የምዕራቡ አለም ህዝቦች በቅርብ ግዜ ሁላችን ሙሰሊሞች
ልንሆን ነው እያሉ በአደባባይ እየወጡ መናገር ጀምረዋል ፥
ዋና ምክኒያታቸው ( አልሃምዱ ሊላህ الحمدلله ) የሚለው
ቃል እና የፈለሰጤን ህዝብ ፀናት እሰልምና ወደር የሌለው
ትክክለኛ መንፈሳዊ እምነት መሆኑን ተረድተናል ከዚህ አለም
ወጥተው ሌላ ከዚህ የተሻለ አለም እንዳለ መቶበመቶ
እርግጠኛ ሁነው በተግባር ፈለሰጤማውያን አሳይተውናል
በጣም የሚገርም ክሰተቶች በአይናችን አይተናል አንድ
ሰው እንዴት ሁለቱን የሚወዳቸው ህፃናት ልጆቹ በፊቱ ላይ
ተገድለው አሰከሪያቸው አንዱ በቀኝ አንዱ በግራ ተሸክሞ
ሊቀብራቸው እየሄደ አል ሃምዱሊላህ እያለ ሲሄድ አይተናል እንዴት ? ሌሎች ቤተሰባቸው ሙሉበሙሉ አልቀው ከፈገግታ
ጋር አልሃምዱሊላህ ሲሉ አይተናል ፥ ታዲያ ይህንን የተረጋጋ መንፈሰ እንዲኖራቸው ያሰተማረ የእሰልምና ሀይማኖት
ለመማር መፅሀፍ ቁዱሰ ቁርኣን አንብበን እንደ ነሱ መሆን
እንፈልግ አለን ፤ የምዕራባውያን መንግሰተት እሰከ ዛሬ
ድረሰ የተጫወቱብን ይበቃል እሰልምና መቶበመቶ የሰላም
ሀይማኖት ነው እሰልምና ከተማርን ለዚች ለማትረባ ሂወት
አንጨነቅም ወዘተ ብዙ በጣም እየተባለ ነው አልሃምዱሊላህ
ዓለ ኒዓመተል ኢሰላም፥ ፈለሰጤማውያን አላህ በቅርብ
ግዜ ነፃነታቸው ይሰጣቸው ፤ እንሻአላህ ድሉ የነሱ ነው ።
🇵🇸🇵🇸🇵🇸

ያለፈው የህወሓት አገዛዝ ሙስሊሙን ያገለለ ነበር። በኢኮኖሚ ተጠቃሚ እንዳይሆን፣ ሃብትና ንብረት እንዳያፈራ፣ እንዳይቀጠር፣ የስራና የመኖሪያ ቤት እንዳያገኝ፣ ድሃ ተመፅዋች እንዲሆን፣ እንዲሰ...
09/11/2023

ያለፈው የህወሓት አገዛዝ ሙስሊሙን ያገለለ ነበር። በኢኮኖሚ ተጠቃሚ እንዳይሆን፣ ሃብትና ንብረት እንዳያፈራ፣ እንዳይቀጠር፣ የስራና የመኖሪያ ቤት እንዳያገኝ፣ ድሃ ተመፅዋች እንዲሆን፣ እንዲሰደድ ተደርጓል። እርግጥ ነው ለ30 ዓመታት ያክል የዘለቀው የህወሓት ሴራ በሙስሊሙ ላይ ያስከተለው ከፍተኛ የሆነ ድቀት በቀላሉ ይቀረፋል ተብሎ ባይታሰብም #ዘምዘምና #ሂጅራ ባንኮች የጀመሩት በትግራይ ጨንፈር የመክፈት ስራ ግን የሚበረታታ ነው። በትግራይ ልዩ ትኩረት በመስጠት ህዝበ ሙስሊሙ ላይ የደረሰው በደል እንዲያቃልሉ ጠንክረው እንዲሰሩ አደራ እላሎህ። #ትግራይሙስሊሞች #ሚዳያ

07/11/2023

ደምሽ ተጥፎል #ፍልስጤም ያፈልስጢን #

06/11/2023

ስላም ለነዛ ልባችው እያለቀስ ጥርሳቸው ለሚስቀው የዋህና ንፁህ ልብ ላላቸው ምርጥ የአላህ ባሮች ኢላሂ ያረህማን ካንት ይሆነን መርጋጋትን ወፍቃቸው !

05/11/2023

"ሁል ጊዜ ትክክል ነኝ ብለህ ካሰብክ ከህይወትህ ምንም አትማርም

🚩 አይሁዳዊው የጦር ጀት አብራሪ ዮናታን ሻፒራ የገዛ አገሩ በ‐ #ፍልስጤም  #ቅኝግዛት መሬታቸውን በዘረፈቻቸው ፍልስጤማውያን ላይ የምትፈጽመውን አፓርታይዳዊ ግፍ ከታዘበ በኋላ በ2003 ከእ...
05/11/2023

🚩 አይሁዳዊው የጦር ጀት አብራሪ ዮናታን ሻፒራ የገዛ አገሩ በ‐ #ፍልስጤም #ቅኝግዛት መሬታቸውን በዘረፈቻቸው ፍልስጤማውያን ላይ የምትፈጽመውን አፓርታይዳዊ ግፍ ከታዘበ በኋላ በ2003 ከእስራኤል ሠራዊት ኃላፊነቱን በገዛ ፈቃዱ ለቀቀ። ሌሎች 27 ፓይለት ጓደኞቹም ንፁሃንን እንዲጨፈጭፉ የሚቀርብላቸውን ትዕዛዝ እንዳይቀበሉ በማነሣሣት ሰፊ እንቅስቃሴ አደረገ።
ብዙ ወጣት እስራኤላውያን መንግሥታቸው በፍልስጤም ምድር የምትፈጽመውን አሰቃቂ ግፍ እንዳያውቁ ሲደረጉ እንደኖሩ የሚሞግተው የጦር ጀት አብራሪ ከዚያ ወዲህ በጉዳዩ ዙሪያ ንቃት ሲፈጥር ቆይቷል። ወደ #ጋዛ ሰርጥ በሚደረጉ የሰብዓዊ ዕርዳታ ጉዞዎች ላይም ተሳትፏል። የንፁሃን ጭፍጨፋ ትዕዛዝን ለመቀበል አሻፈረኝ በሚሉ የእስራኤል ወታደሮች አሰባሳቢ ተቋም (Refuser Solidarity Network [RSN]) እና በሌሎችም በርካታ ፍልስጤማውያንን በሚደግፉ ተቋማት ውስጥ ተሳትፎ ያደርጋል።
ዮናታን ❝አሸባሪ ድርጅት ነው❞ በሚል ስለሚተቸው የቅኝ ገዥ እስራኤል ጨፍጫፊ ሠራዊት በ2021 የሚከተለውን ተናግሮ ነበር…
———
❝የእስራኤል ሠራዊት የሽብር ድርጅት ነው። አዛዦቹም የጦር ወንጀለኞች ናቸው። የእስራኤል መንግሥት የአይሁድ የበላይነትን የሚያቀነቅን ዘረኛ መንግሥት ሲሆን አካባቢውንም ወደከባድ ቀውስ ከትቷል።❞
———
🇵🇸

አንዳንድ ጊዜ በትክክል ሥራውን የሚሰሩ ሰዎችበፎቶ ላይ አይታዩም
03/11/2023

አንዳንድ ጊዜ በትክክል ሥራውን የሚሰሩ ሰዎች

በፎቶ ላይ አይታዩም

02/11/2023

እውነት ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋ ናት

☝️
24/09/2023

☝️

አመል ኢስኮሪ አሜሪካን ኒዮርክ ነዋሪ የሆነችው ኣመል ልጇን ወደ ትምህርት ቤት በማድረስ ላይ ሳለች ነበር ክርስቶፎር ኔልሰን የተባለ ነጭ ግለሰብ በእምነቷ እንዲሁም በለበሰችው ሂጃብ ትንኮሳ ...
24/09/2023

አመል ኢስኮሪ

አሜሪካን ኒዮርክ ነዋሪ የሆነችው ኣመል ልጇን ወደ ትምህርት ቤት በማድረስ ላይ ሳለች ነበር ክርስቶፎር ኔልሰን የተባለ ነጭ ግለሰብ በእምነቷ እንዲሁም በለበሰችው ሂጃብ ትንኮሳ የፈፀማባት

አይስስ ብሎ ይጀምራል ሙስሊም ጠሉ ፣ አንገትሽን ነው የምቆርጠው ፣ ወደ ሀገርሽ ተመለሽ ሌላም ሌላም " በልጇ ፊት ነበር ያንባርቅ የነበረው

ኣማል በወቅቱ እንደ ማንኛውም የሙስሊም ሴቶች አለባበስ ረጅም ቀሚስ እንዲሁም ፀጉሯን ሙሉ በሙሉ ተሸፍናለች

ሂጃብ ያጠለቀችው ሙስሊም ሴት ከአፍጋኒስታን አልያም ከሶሪያ የመጣች ስደተኛ አልነበረችም

ኒውዮርክ የተወለደች እንዲሁም በኒውዮርክ ፖሊስ ዲፓርትመንት ትልቅ ስም የነበራት ፖሊስ ኦፊሰር ነበረች

ልጇን ት/ቤ አድርሳ ቀጥታ ወደ ፖሊስ ጣቢያ በመሄድ ባልደረቦቿን አስከትላ ያስፈራራት ግለሰብ ዘንድ ተከሰተች

NYPD ዩኒፎርም ለብሳ ስትከሰት አይኑን ማመን ነበር ያቃተው
በቁጥጥር ስር አውላው ወደ ህግ አቀረበችው

ዜናው ከፍተኛ የሚዲያ ሽፋን ያገኘ ነበር

በጋዜጣዊ መግለጫ የኒውዮርክ ገቨርነር እንዲሁም የኒውዮርክ ፖሊስ አዛዥ ለ11 አመት በፖሊስ ስራ በቅንነት ባገለገለችው ኣመል ላይ የደረሰውን ማስፈራራት እና ዘለፋ በጥብቅ ያወገዙ ሲሆን ተመሳሳይ ትንኮሳዎች እንዳይደገሙ አጥፊዎች ላይ የማያዳግም እርምጃ ለመውሰድ ቃል ገብተዋል

አንበሳ ራበው አሉ ቀበሮን ጠርቷት "የምበላው ነገር አምጪልኝ አለበለዚያ አንቺን እበላሻለሁ" አላት ቀበሮም አህያ ጋር ሄዳ "አንበሳ ሊያነግስህ ይፈልጋልና እንሂድ" አለችውአህያም አንበሳው ፊ...
25/08/2023

አንበሳ ራበው አሉ ቀበሮን ጠርቷት "የምበላው ነገር አምጪልኝ አለበለዚያ አንቺን እበላሻለሁ" አላት ቀበሮም አህያ ጋር ሄዳ "አንበሳ ሊያነግስህ ይፈልጋልና እንሂድ" አለችው

አህያም አንበሳው ፊት ዘውዱን ሊደፋ ቆመ አንበሳው አፈፍ አድርጎ ሊይዘው ሲል የአህያውን ጆሮ ቆረጠለት:: አህያውም እንደምንም ብሎ አመለጠ

"ቀበሮ ሆይ! ለምን ዋሸሺኝ ? አስበልተሺኝ ነበር እኮ" ብሎ ሲጠይቃት "ተው እንጂ አትሳሳት! አንበሳው እኮ ጆሮህን የቆረጠልህ ዘውዱን ሲደፋልህ ጆሮህ እንዳይከለክለው ሊያመቻችልህ ብሎ ነው:: በል አሁን ተነስ እንሂድ" ብላ አስማማችው

አህያ በቀበሮዋ ሀሳብ ተስማምቶ ወደ አንበሳው ተመለሱ

አንበሳው ግን አህያውን በድጋሚ ሊይዘው ሲሞክር ጭራውን ቆረጠለት ግን እንደምንም አመለጠው

"በድጋሚ ሸወድሺኝ! አንበሳው እኮ ጭራዬን ቆረጠኝ" ሲል ጮኸባት

"ተው እንጂ አትሳሳት! አንበሳው እኮ ጭራህን የቆረጠልህ የንግስና ወንበርህ ላይ ስትቀመጥ እንዳይቆረቁርህ ነው:: በል ተመልሰን እንሂድ" ብላው አግባባችው

አሁን ግን አህያው አላመለጠም:: አንበሳው አፈፍ አድርጎ ያዘው

አንበሳውም ቀበሮዋን "ጥሩ ስራ ነው የሰራሺው:: በይ እንግዲህ ከሆድ እቃው: ከአንጎሉ: ከጉበቱ: ከሳንባው: ከልቡ እየመተርሽ አጉርሺኝ! " ሲል አዘዛት

ቀበሮውም እንደታዘዘችው አድርጋ ነገር ግን ልቡን እና አእምሮውን ራሷ ሰልቅጣ አጣጣመችው

አንበሳውም "ልቡ እና አእምሮውስ የታለ?" ሲላት

"ጌታዬ አንበሳ! አህያው ልብ እና አእምሮ ቢኖረው ኖሮ ጆሮው እና ጭራውን ቆርጠኸው ተመልሶ አይመጣም ነበር እኮ" ስትል መለሰችለት

አንበሳውም "እሱን እንኳ ልክ ነሽ"

በዘመላዕክ እንድሪያስ የቀረበ!!

mohamed
ዋሱ ሞሀመድ

23/04/2022

ሰላም!
ንሙሉእ ህዝቢ ትግራይ፣ ፅኑዕ ህዝባዊ ሰራዊትናን ዳያስፖራ ትግራይን እንኳዕ ንበዓል ፋስጋ ኣብፀሓኩም ኣብፀሓና ክብል ይደሊ። 'ምትሕግጋዝን ዘለካ ተኻፊልካ ምንባርን' ካብቶም ኣብ ቅድሚት ዝስርዑ ክብሪታት ተጋሩ ሓደ'ዩ።

ከምኡ ስለዝኾነ ከኣ፣ ህዝብና ኣብዚ ሕማቕ እዋን'ዚ እውን፣ ምትሕግጋዙን ማሕበራዊ ስኒቱን ብምሕያል ንሓድሕዱ እናተደጋገፈ እዩ። በዚ ኣጋጣሚ ኣብዚ መዳይ ልዑል ግደ እናተፃወትኩም ንዘለኹም ወገናትና ዘለኒ ናእዳን ምስግናን ክገልፀልኩም ይፈቱ። ሕዚ እውን እዚ ብፅቡቕ ኣገባብ ተጀሚሩ ዘሎ ምትሕግጋዝን ምድግጋፍን ዝያዳ ተጠናኺሩ ክቕፅል ይፅውዕ።

ፀላእትና ብዝወልዕዎ ዝተዋደደ መጥቃዕቲ ክርብርብ ዘይከኣለ ፅንዓትን ጅግንነትን ህዝቢ ትግራይ፣ ኣብ ሙሉእ ክባ ኣእትኻ፣ ብድኽነትን ዓፀቦን ተስፋ ክቖርፅን የሻል ከብልዎን ብትልሚ እናተሰርሐሉ'ዩ። ይኹን እምበር ካብዚ ንላዕሊ ህዝብና ኣብ ሓደጋ ክወድቕ ፍፁም ኣይንፈቅድን።

ስለዚ ኣብ ልዕሌና ዝተፅዓነ ክባ ሙሉእ ብሙሉእ ክሳብ ዝበጣጠስ፣ ኒሕን ፅንዓትን ህዝቢ ትግራይ፣ ስግር እዞም ብድሆታት ሓይሉ፣ ስኑ ነኺሱን ተፀሚሙን ንኹሎም ክባታት ንምብጥጣስ ኣብ እነካይዶ ተጋድሎ፣ ሎሚ እውን ከም ወትሩ ኣብ ፍትሓዊን ሕጋዊን ዕላማና ከም ህዝቢ ረቢብና፣ ህዝባዊ ቃልስና ክነሐይል ደጊመ የተሓሳስብ።

ርሑስ በዓል ፋሲጋ!
ትግራይ ትስዕር!

03/03/2022

የሰይጣን ጉትጎታ

Address

መዲና
Montana
HI

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abdu ኢስላሚክ ማአከል posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Abdu ኢስላሚክ ማአከል:

Videos

Share

Category