Ta wolayitte qaman galasanika lo"asa
Siyinka siya siya gessi ta wolayitta bitaay
ትንቢት ነበረን
Asefa Oyato Wodajo
Ashenafi Ayde
Tigabu Dejene Baza
Gobeze Goa Dadu
Gobeze Abera Wana
Assefa Ayele
Ashu Wolaita
Yegna Mulluqqenaa
Tessema Tadesse
Abenezer Yilma
Efman Challengeone
Aleazer Daamotte HM
አሩጂያ ታይምስ
Matewos Balcha
BBC Wolaita news
Wolaita Yelagaa Qata
Mine ዲቻ
@buze buche
@abex .........etc
አፀ ሚኒሊክ ከአድዋ ጦርነት በፊት ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ደግሞ ከትግራይ ጦርነት በፊት አስቀድሞ ወደ ዎላይታ ዘመቻ ለምን አደረጉ? ባለፈው ሳምንት በመቀሌ እና በሶዶ በተመሳሳይ ጊዜ ህዝቡ እንዲደሰቱ ለምን ተደረገ ?
Watch Full story on our official YouTube channel👇
https://youtu.be/sYT1d1Ei5eE
ከወላይታ ዬላጋ የተሰጠ አስቸኳይ አቋም መግለጫ
❤️❤️❤️❤️💛💛💛💛🖤🖤🖤🖤
እኛ በመላው ዓለም የምንገኝ የዎላይታ ማህበረሰብ አባላት በወቅታዊና አሳሳቢው የማህበረሰባችን ጉዳይ ላይ ባደረግነው ውይይት ጥልቅ የሁኔታዎች ግምገማ አድርገናል። ስለዚህ አስቸኳይ የመፍትሔ እርምጃዎች መወሰድ አንደሚገባ ተረድተናል። ህዝቡ በአሁኑ ሰዓት በከፍተኛ ቁጣና ተስፋ መቁረጥ ደረጃ ውስጥ መገኘቱን ተከትሎ የሁኔታውን አንገብጋቢነት በመረዳት የሚከተሉትን ባለ 6. ነጥብ የአቋም መግለጫ አውጥተናል።
1. መላው የወላይታ ሕዝብ እስካሁን ላሳየው ጨዋና የሰለጠነ መንገድ የላጋ ትልቅ ኩራት ይሰማዋል፡፡ ይሁን እንጂ ይሄንን ጨዋነትን እንደ ፍርሃት የቆጠሩ አካላት ባደረሱት ስነ ልቦናዊ፣ አካላዊ እና ማህበራዊ ጉዳት የዎላይታ የላጋ ክፉኛ አዝኗል ፡፡ በመሆኑም በዎላይታ ሕዝብ ላይ የተጫነ ቅኝ አገዛዝ እስክንከባለል ድረስ ዎላይታን ነጻ የማውጣት ትግል ከዛሬው እለት ጀምሮ ተጠናክሮ ይቀጥላል፡፡ ስለሆነም ሁሉም የላጋ ባለበት ቦታ ሁሉ ትክክለኛ አቅጣጫ እስኪሰጥ ድረስ በተጠንቀቅ በሰለማዊ እስከ አስፈላጊ እርምጃ እስከ መውሰድ ድረስ ትግሉን እንቀጥላለን ፡፡
2. የዎላይታ ህዝብ በህገ መንግስቱ መሰረት በራሱ ምክር ቤት በሙሉ ድምጽ የወሰነው ራሱን በራሱ በክልል የማስተዳደር ውሳኔ በህግ ስርዓት ሂደቱ በመታፈኑና በወቅቱ ባለመጠናቀቁ ህዝ